🛑 |የህወሓት የወስጥ ሸኩቻ ከታማኝ የመረጃ ምንጭ| |“ዶክተር ዐቢይ ሰለማይተኛልን ከሻዕቢያ ጋር እንስራ!”| |የፕሪቶሪያ የሰላም ሥምምነት ውጤቱና ውስንነቱ|

  Рет қаралды 10,123

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

16 күн бұрын

Пікірлер: 84
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 14 күн бұрын
እዉቀትህን ሳላደንቅ አላልፊም ለሰላም ያለህ ጉጉትና እዉነት ስለምታቀሪብ እወድሃለሁ
@GraceFavour99
@GraceFavour99 14 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ይሄ በጎ አእምሮህ በበለጠ ዕውቀት ይበልፅግ🙌
@MrCanadasbest
@MrCanadasbest 14 күн бұрын
❤ ውድ ወንድሜ ምርጥ ፣ ምክንያታዊ ፣ ታማኝና ጽኑ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ እግዚአብሔር ጸጋውንና በረከቱን ያብዛልህ❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልህ ፕሮፌሰር እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@MrCanadasbest
@MrCanadasbest 14 күн бұрын
Thanks!❤ ውድ ወንድሜ ምርጥ ፣ ምክንያታዊ ፣ ታማኝና ጽኑ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ እግዚአብሔር ህይወትህን በጸጋውና በበረከቱ ይሙላ ❤
@Landofthefree8
@Landofthefree8 14 күн бұрын
Always on point analysis! Thank you Professor
@user-yz3ch9xo8y
@user-yz3ch9xo8y 13 күн бұрын
ትግራዋይ የሚነቁበት ቀንን እንደማየት የሚናፍቀኝ ነገር የለም። ይቀንዕለይ
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 14 күн бұрын
እኛም እናመሰግናለ ❤
@tarekegntaye7611
@tarekegntaye7611 14 күн бұрын
የተወደድክ ሀገር ወዳድ ፕሮፍ ሰላምና ጤና ይብዛልህ:: ኢትዮጵያ በእንዳንተዓይነት ልጆቿ ትፀናለች! በርታልን::
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 13 күн бұрын
ፕሮፍ ዘርህ ይባረክ ብዛ ተባዛ ብያለሁና ዕድሜ ከጤና !!!
@Markanberihun
@Markanberihun 14 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 13 күн бұрын
እኛም እናመሰግናለን ነገን እንጠብቃለን
@TeshomeBelachew-gy2le
@TeshomeBelachew-gy2le 13 күн бұрын
እጅግ በጣም አስደስቶኛል አመሰግናሀለው ትልቅክብርላንተይሁን አንበሳነህ በርታልኝ
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 13 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እውነትና እውቀት የተጣመረበት ስለሆነ 🙏🙏🙏🙏❤️
@amensisa3648
@amensisa3648 14 күн бұрын
Prof, great analysis as always. Keep it up 💯
@abdumohamed710
@abdumohamed710 12 күн бұрын
ጌታ ነህ...ሥምን መላዕክት አይደል..እግዜአብሄር ይጠብቅህ....
@alemutefera5986
@alemutefera5986 14 күн бұрын
Bartaa professor!!
@user-ug6qs3wu9p
@user-ug6qs3wu9p 13 күн бұрын
Bravo professor ❤❤❤❤❤❤❤ Sudan Eritrea Ethiopia Djibouti and Somalia will be one inshaAllah
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@negussuasrat
@negussuasrat 14 күн бұрын
Getyee hero
@user-yw3ct2dv1r
@user-yw3ct2dv1r 13 күн бұрын
እውነቱን ስለምትዘግብ የህሊና እረፍት ስላለህ በርታ ወንድሜ
@tesfayerobel605
@tesfayerobel605 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Ethiopia 🇪🇹
@kedunass8597
@kedunass8597 13 күн бұрын
Gecho real ethiopiawi❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 14 күн бұрын
የተረገመ ቋንቋቸውን መለማመድህና ማወቅህ የገርማል !!
@habtamuhailu8155
@habtamuhailu8155 13 күн бұрын
❤❤❤❤thank you🎉🎉🎉
@girmanegussie6177
@girmanegussie6177 13 күн бұрын
Great job Prof.GAT. Thank you for your report & review, which is with Substantial content, Concisely, responsible and valuable towards the nation's wellbeing. 👍🇪🇹🌷❤🛠⚖️🍇⚓️🏆
@jujucanal2165
@jujucanal2165 14 күн бұрын
ፕሮፌሰር እናመሰግናለን🇪🇹
@yaredgkidan3637
@yaredgkidan3637 14 күн бұрын
ስለእውነት በርታ።
@user-vc3jf6xc8l
@user-vc3jf6xc8l 13 күн бұрын
ሠላም ውድ ፕሮፌሰር ጌትነት በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንዳንተ አይነት ምሁራንን ያብዛልን ተስፋ አለኝ ከፍታ ቦታ ላይ እንደማይህ
@kxwolde5718
@kxwolde5718 13 күн бұрын
በርታ ወንድም
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 14 күн бұрын
አብሮ ይጠን
@behayilumeshesha3874
@behayilumeshesha3874 13 күн бұрын
🎉
@Keryihun
@Keryihun 13 күн бұрын
ክቡርና ዉድ በእጅጉ የምንወድህና የምናከብርህ የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ ፈጣሪ በማስተዋል የሞላህ በእዉቀትና በእዉነት የምትመራና የምትመራ ባለአእምሮዉና ልበ ብርሃን የሆንከዉ ክቡር ፕ/ሮ ጌትነት አልማዉ !!! ፈጣሪ እንኳን በሰላም በጤና አክርሞ በቸር ሰንብተህ አይንህን ለማየት ስለቻልን ፈጣሪያችን ይክበር እላለሁኝ !!! ስለሚታቀርብልንም በማስረጃና በመረጃ የተደገፈ የሀገራችንን ነባራዊና ወቅታዊዉን ትክክለኛዉን ጉዳይ በእጅጉ እናከብርሃለን !!! ስለምሁራዊ ትንታኔህም በእጅጉ እናደንቅሃለን !!! እንዳንተ አይነት ምርጦች ይብዙላት ኢትዮጵያ ሀገራችን !!! ፈጣሪ አሁንም ኃይሉን ብርታትንና ጽናትን አብዝቶ ይስጥህ !!! የሰላሙ ባለቤት ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ሰላምን አብዝቶ ይስጥህ !!! ጥበቃዉንም በእጅጉ ያብዛልህ እላለሁኝ !!! ለሁሉም የፈጣሪ መልካም ፈቃዱ ይሁን !!!
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 14 күн бұрын
❤❤❤
@user-lh5gd6kc1f
@user-lh5gd6kc1f 12 күн бұрын
Bertalin
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 14 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻
@Black-2024
@Black-2024 13 күн бұрын
▫️Thank you #Professor_Getnet | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@LakewWake-w3i
@LakewWake-w3i 14 күн бұрын
የፌደራሉ መንግስት በወንጀለኞች ላይ ህጋዊ እርምጃ በመወሰድ የህግን የበላይነት ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት።
@grazmachtube
@grazmachtube 13 күн бұрын
ፕሮፍ አለን አለን"
@orsamabde
@orsamabde 13 күн бұрын
ያለህ ጠቅላላ አመለካከትሀ ጡሩ ሖኖ ሳለ በሶማሌ ሕዝብ የለህ እይታ ብታሰተካክል ደሰ ይለኛል
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 13 күн бұрын
ዚያድ ባሬ ኢትዮዽያን ሲወጋ ሻቢያና ህወሀት ከዚያድ ባሬ ጋር የነበሩ ከመሆኑም በተጨማሪ በኢትዮዽያ የተለያዩ እንጃዎች ሲመሰረቱ የኦጋዴን ነፃ አውጭ የሚለውን የመሰረቱት በዘመናቸው የነበሩ የጀብሀ የሻቢያና የህወሀት አመራሮች ነበሩና ዛሬ የሶማሌና የኤርትራ አመራሮች በየጊዜው ተገናኝተው መፈራረማቸው በኢትዮዽያ ላይ በፈፀሙዋቸው በደሎች ፍርሀት ሥላላቸው ነው
@user-us2bz4tg8b
@user-us2bz4tg8b 13 күн бұрын
ውሸት ምንም ለውጥ እንደማያመጣ እኛም እናንተም ታውቃላቹ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 13 күн бұрын
ህወሀት መቼ ሰው መሆናቸውን አውቀው መልካምና ቅን ሥር እንደ ሰው ይሰሩ እንደ ሰው ይኖሩ ይሆን ?
@user-sz5ye6do9g
@user-sz5ye6do9g 10 күн бұрын
10k እንኳ መግባት አቃተሽ😢 ባንዳ ድሮም አይሳካለትም
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 13 күн бұрын
በኢውነትም ፖ/ረ ነህ ጀግነ
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu 13 күн бұрын
ጌት ሰላም ለአንተ ይሁን አንድ ጥያቄ ጠይቄክ ነበር እንደ አንተ በእውቀት የሚያወራ ተስፋዬ ከበደ የት ነው ያለው የኔታ ላይ ያወራ ነበር ። አፈላልግልን ይዘኸው ብትገባ ደስ ይለኛል ።እንደ አንተ በእውቀት የሚያወራ አንድም ሰው የለም
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT 13 күн бұрын
ለመልካም ምኞትህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። በትክክል እንደገለጽከው ኢ/ር ተስፋዬ ከበደ የሐቅና የመርህ ሰው ነው። በእራሱ ሚዲያ ማለትም FLUSS MEDIA ለመምጣት እየሞከረ ስለሆነ በተቻለን አቅም ሚዲያውን በማስተዋወቅ እንበረታለን። በቅርቡ GAT ወደስቱዲዮ ከፍ ስትል ተስፍሽን በእንግድነት እንጋብዘዋለን። ክበርልኝ 🙏
@tessfayared110
@tessfayared110 14 күн бұрын
ይገርማል ይህንንም ታውቅ ኑሮል የቆሎው ተማሪ የቡዳ ነገር ሆኖብህ አነካክተህ መብላትህን ልጀምር ይሆን ጎበዞች ይህ አነካቶ መብላት ውጤቱን እናየዋለን ዱባይን እዳታስቀይሞት በድህነቴላይ ቁስል አመጣብኝ እዳይሆንባችሁ ሄሜቲ ያቀበለችሁት የጦር መሳሪያ ለሱዳኒስት የተደበቀ አይመስለን ይህን ኮፊዊዝድ የምትሎትን እዛው በቤታችሁ ሪሰችውን አስተውሉት ጎበዜ ካካ
@M1KTUBE
@M1KTUBE 14 күн бұрын
R
@dremc1000
@dremc1000 14 күн бұрын
Thank you for your hard work & TRUTH filled reports. Professor, do you think Wolkaite will remain under the federal government control or handed back to Tplf if it's decided Wolkaite belongs to Tigray? I really hope Tplf doesn't cause they can NOT be trusted. They will either try to separate Tigray or use Sudan's border to smuggle in weapons & other contraband w/o Federal authentication .
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 13 күн бұрын
መቼም የትግራይ ህዝብ ለነ ሞንጆሪኖ ድርጅት እሞታለሁ ካለ ከነፍሱ በላይ የዘራፊዎችን ሀብት ካስቀደመ ማን ይከለክለዋል? በየአመቱ አንድ አንድ ሚሊዮን እየገበሩ መቀጠል? ይሁና እናየዋለን!!! ሰዎቹ እንደሆኑ "ካልሰረቅሁ ሞቼ እገኞለሁ" ባይ ናቸው ስለ ሰው ደንታ የላቸውም
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 13 күн бұрын
ሰውየው እየተደራደረ ነው ለስልጣን በድል አድራጊነት ለመመለስ ካልሆነም ወደ መቀሌ ተመልሶ በመንግሥት ውስጥ ተቀምጦ ይሰልል ይሆናል
@emebeteruma
@emebeteruma 13 күн бұрын
አትፍራ ፕሩፍ እውነቱን ተናገር
@sisayalemu558
@sisayalemu558 14 күн бұрын
ሳይህ አሪ ይመጣል
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 13 күн бұрын
ቤተስብ መንገድ ላይ መፀዳዳት ስላስተማርህ እንጂ ከእርሱ አይደለም; ሲሳይ እመሉ!
@sisayalemu558
@sisayalemu558 13 күн бұрын
@@Coffee-do1gm እሀሀሀ ሰውየው እኮ አር ስለሚመውስለኝ ነው
@BelaynewGesese-qw1dd
@BelaynewGesese-qw1dd 11 күн бұрын
Ante ,dewuye ,kefafye ebkhi tewoldun atazagbew zeme bel
@abebechlema3671
@abebechlema3671 13 күн бұрын
አያገባህም
@wolloinsider
@wolloinsider 12 күн бұрын
dormant man
@wedishire2620
@wedishire2620 10 күн бұрын
እረ እፈር ምን አይነት እንቆቅልሽ ወረ ታወራለህ ስለ መንግስህ አስብ ምን አይነት በሽታ ነዉያላቹህ ስለ ጎረቤት አገር የማታቀዉ አታዉራ አቢይ የሚሰጥህን ሳንቲም ሰብስብ
@abebechlema3671
@abebechlema3671 13 күн бұрын
ሲጀመር ስለህወእት አንተን ምን አገባህ የራሷ አሮባት የስው ታማስላለች አሉ ለምን ስለብአድን አታወራም ባንተ ቤት ቅቡልነትን ለማግኘት ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
@eyobkiflom3531
@eyobkiflom3531 12 күн бұрын
Donkoro
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 13 күн бұрын
መሰሪ እስኪ ከዘር እራስህን አፅዳ !
@tesfitg3366
@tesfitg3366 12 күн бұрын
ደደብ ኤርትራ አልሸባብን እንደደገፈች ምን ማረጋገጫ አለህ ምንም ማረጋገጫ ስለሌለ እና ወያኔ ከስልጣኑ ስለተወገደ ብቻ ነው ማእቀቡ የተነሳ እንጂ ምንም አይነት ማስረጃ ኤርትራ ላይ አልተገኘም ኢትዮጵያውያን ኤርትራ ላይ ያላቹ ጥላቻ ይገርማል እናተ ወደዳቹ ወይ ጠላቹሁን ምንም አይደንቅም ትዝብት ነው ።
@user-lc8kq6gu2m
@user-lc8kq6gu2m 12 күн бұрын
አት እከካም ቀንህን ጠብቅ ህዝብህን የከዳህ ሆዳም
@misgebelay9931
@misgebelay9931 13 күн бұрын
የተጠበሰ የፍየል ቆለጥ መሰልሽ እኮ አንች ባላገር
@meazatekle4498
@meazatekle4498 14 күн бұрын
ቀዳዳ ሀሰማ ፊት
@user-rm4uw7dj6r
@user-rm4uw7dj6r 12 күн бұрын
አተ ውሻ ካድሪ
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 12 күн бұрын
አተ ሆዳም ግዜህን ጠብቅ
@betiG1996
@betiG1996 12 күн бұрын
አይሣካልህም የTPLF አገልጋይ እና አውሩ ሆዳም
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 14 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ ከመሪዎቹ ጋር ሆኖ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል። የአንተን ምክር አይፈልጉም። ይልቅስ ሰላም ያጡትን አካባቢ መፍትሔ ፈልግ።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 13 күн бұрын
ተይ ባክሽ ጎራሽን አትንዥ! ሴቶቻችሁን እያፈናችሁና እየደፈራችሁ ወደ በረሐው ባህርያችሁ ተመልሳችዋል:: እርሱ እንዳንቺ በመለስ ዜናዊ ስይጣናዊ የዘረኝነት በሽታ የተፀናወተው አይደለም::
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 14 күн бұрын
የተፈናቀሉት ትግራይን የሚመለሱት እናንተ ወዳችሁ አይደለም። ሳትወዱ በግድ እግዚአብሔር አሜሪካንን ስበብ አርጎ ጉሮሮአችሁ ታንቆ ነው። ምን ስትሉ ነበር ባለፈው ጊዜ? አይ አምላክ!!!!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 13 күн бұрын
ሳማንታ ፓወርና ማይክ ሀመር ለትግራይ ህዝብየሚረዳ ምግብ እንኳን ሳይቀር ያ ወያነ ዘመዶችሽ የለመደው የሌብነት ባህርያቸውን አስታውስው ገብያ አውጥተው ሲሸጡ በቃን ብለው ጥለው ወጥተዋል:: የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስትና የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ አካል እንደሆነ ያውቃል:: ማነው የአመት በጀት ለትግራይ ህዝብ የሚሰጠው? አቦይ ስብሃት ወይስ የአሜሪካ መንግስት? ኢትዮጵያ ነች! አምላክ ለሁሉም መሆኑን አትርሺ! ወያነ ስው ገድለው ; ማን ነው ይህን ስው የገደለው ብለው ሀዘን ለመድረስ የገደሉበት ቤት የሚሄዱ ስይጣኖች ነበሩ! አምላክን ለእነዝህ መጥራት!😊
@fissehahaile291
@fissehahaile291 14 күн бұрын
every thing you delivered is depends on national interest and so liked!
@user-yw3ct2dv1r
@user-yw3ct2dv1r 13 күн бұрын
እውነቱን ስለምትዘግብ የህሊና እረፍት ስላለህ በርታ ወንድሜ
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 16 М.
መሳጢ ዕላል ምስ Awel  Sied - HRIYTI TV
8:11
HRIYTI TV
Рет қаралды 1,4 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН