የህይወት ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች !የምድር ኑሮ አሸናፊ ተሸላሚዎችAbbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia dr wodajeneh meharene

  Рет қаралды 47,896

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 136
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ አንተ የሔወት ቅመም ነህ ብዙ አስተምሮ ብዙ ማትረፍ የቻልክ ነህ እኔ እራሴን በአንተ ትምህርት እየቀየርኩ ነውአሁን ያዘጋጀህው ሌላ ትምህርትም አለህ ዳጊ ከምትባላዋ ጋር ባታስተምር ፍቅር ትሻላለች
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ዶክተርዬ በጠም እንወዳለን ምክንያቱም የለህን ዕውቀት በትክክለኛው መንገድ ስለምትሰጠን።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
ዋዉዉ ግሩም ደንቅ የህይወት ትምህርት ቤት,ገራም አገላለፅ,ዶ/ር ወዳጀነህ,እና ፍቅር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ዶክተርዬ መቼም ትምህርትህ ምግብ ነው የሆንብኝ አመሰግናለው ተባረኩልኝ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ከነ program ችሁ የምንወዳችሁ!እናንተን በስማናችሁ ቁጥር ስህተት ቢኖርብኚም,ባይኖርብኚም እግዚአብሄርን ከነገረኞች አርቀኚ,ብዬ ፀልያለሁ,ነገረኞች attacks ሊያደርጉኚ ለሚመጡ ስወች እንዴት መራቅ እንዳለብኚ እና ከነሱ ጋር በስላም ነገሮችን solve እንደማደርገ ከናንተ ተምሪለሁ,እንወዳችሆለን!ስላማችሁ ብዝት ይበል!እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁ! ቀጥሉበት ከባህር ማዶ ብዙዋቻችን እንከተላችሆለን!🙏🏽👍🏽✌🏼🕊️
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 Жыл бұрын
You are really a gift between the generation...God bless you more Doctor and you too fiker...
@esrael-ge7jk9cn3v
@esrael-ge7jk9cn3v 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እየለወጣችሁን ነው ዶክተር አንተን ያኑርልን ሁሌም አብራችሁን ሁኑ ትውልድ ይቀየራል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ፍቅር እና ዶ/ር ወዳጄ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን!!
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 10 ай бұрын
እኔ የህይወት ዩኒቨርስቲ ውስጥ ነው ያለሁት አስተማሪዬ ደግሞ እግዚአብሔር ነው ሲያስተምረኝ ደግሞ ስራ ሳልሰራ የቤትኪራይ እየከፈልኩ ልጄን ያለአባት እያሳደኩ ፈጣሪዬ በሁሉ እየረዳኝ ቤት ቁጭ አርጎ እያስተማረኝ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ አንዱ የናንተ ትምህርት ነው ስመረቅ በአካል መጥቼ ነው የማመሰግናችሁ በናንተ ውስጥ ፈጣሪ ነው የሚናገረው እና እወዳቹሀለሁ አከብራቹሀለሁ በርቱልኝ። ዶ/ር በተለይ ስለአልማዝ አሰራር ያስተማርከው የኔ ታሪክ ነው ብዬ ነው የማስበው😊❤❤❤
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 Жыл бұрын
ዶር እግዝያብሄር ይስጥሕ እውነት ደስ ነው ያለን እኔ ኤርትራዊ ነን እና ኤርትራ ውስጥ በሃገራዊ ኣገልግሎት ምኽንያት ታስሬ ነበር እና በጣም ኽፉ እስር ቤት ነው የሚገርመው እጅግ ብህይወቴ ትልቁ ፈተናየ እሱ ነው እግዝያብሄር ወርዶ ነው ያሻገረን እና የመጨረሻ ከእስር ቤት ስወጣ እግዝያብሄር ለሕይወቴ ሁሉ የሚሆን ቓል ሰጠን እሱም ይሄ ነው 👇 Job 42 (ትግ) - እዮብ 1: ሽዑ እዮብ ንእግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ መለሰሉ፡ 2: ኲሉ ኸም እትኽእልን፡ ነቲ ዝመደብካዮ ኸኣ፡ ዚኽልክለካ ኸም ዜልቦን፡ እፈልጥ አሎኹ። Job 42 (አማ) - ኢዮብ 1: ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ 2: ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማፈቅራችሁ❤❤❤❤❤እናንተን ስሰማ ልቤ እርፍ ይላል ❤❤❤ተባረኩ
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ከተጣበበው ግዜዬ ቀንሼ የምከታተልክ ምርጡ መምህሬ ነህ ነገር ግን ከሰሞኑ እኔን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ሀይማኖተኞች አብዝተው ቀሚቃወሙአቸው ግለሰቦች ጋር ተጣምረክ ሳይክ ሰውነቴ ነው ሽክክ ያለኝ ፖስተሩን ሁሉ ማየት ነው ያስጠላኝ እናም እባክህ ቆም ብለህ አስብ ከፈጣሪ የሚደበቅ አንዳች ነገር የለም።
@Gigi-pl4yf
@Gigi-pl4yf 3 ай бұрын
Dr wodajeneh ❤ I love this program. I listen to you guys everyday specially in the morning while I am getting ready to work, it really brightened up my days ❤ please keep it up. Many thanks and God bless you 🙏
@ketiretta2883
@ketiretta2883 Жыл бұрын
ተባረኩ!!! በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ በማመንና በእውቀት ላይ መመሰረት የህይወት ፈተናዎችን ለማለፍ ቀልፍ መንገድ መሆኑን ስለምታሳዪን አመሰግናችኻለሁ::
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 Жыл бұрын
The conclusion is remarkable I just watch with my tears dropping down like a river .Yes God is GOOD all the time .Thank you Fiker & Dr for your calming and beautiful words .
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Welcome Abbaay TV show barachuun rakkoodha jechama tigrai media karaa dhufee kijiba
@official_2943
@official_2943 Жыл бұрын
Yes, I do the same thing. I love to hear Dr. Wodajeneh , Thank you so much.
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 Жыл бұрын
ባለ አእምሮው ዶክተር እና ፍቅር ክበሩልኝ ግን እያናደዳችሁን ነው ሰምቼ አዳምጪ ሳልጨርስ እያለቀብኝ ነው ሳልጠግበው ያልቅብኛል ሁሌም እራሴን አይበታለው❤❤❤ አመሰግናለው❤❤❤
@mahletlule7043
@mahletlule7043 Жыл бұрын
ተባረኩ ሁልጊዜ በናንተ program ተጠቃሚ ነኝ በርቱ እንወዳችኋለው🙏
@mahideralene1579
@mahideralene1579 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ዶ/ር!!! አመሰግናችኋለሁ!!!
@tadetade5777
@tadetade5777 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዶክተር ይህንን commet ካየሀው ትምህርት መማር ጥቅም የለውም በሚሉ ሀሳቦች እንድትሰራ እፈልጋለሁ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ እንደሚጠቀም አትጠራጠር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እባክህን
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ይህው ለ5ተኛ ጊዜ እያዳመጥኳችሁ። መተኛዬ ናችሁ ማባባዬ ከእውቀቱ ባሸገር ተባረኩልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
It is me every evening I go to bed listen to you
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
Yes ዳጊ ጀግናነው የይቅርታ ንጉስ ነው ብዙ ነገር ተምርያለው ከሱ በቃ እሱ ከልቡ ሰው ነው እናቴንም ወዳቹዋለው አቀብራቹዋለው 🙏🙏🙏
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ንግግራችሁ ሁሉ ጥሩ ተስፋ ይሰጣል እውነት ያፅናናል እንዳልበሳጭ እንድረጋጋ አድርጎኛል ከልብ አመሰግናለሁ ሳላስበው ነው የሚያልቀው ❤
@haregethiopia2112
@haregethiopia2112 11 ай бұрын
እኔም እየሰማኋችሁ ነው እምተኛው🧐😍❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዶክተር
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ ግን በዛ በስደት ሰው ቤት 10 አመት መቼ (Graduation )እንደማደርግ አላውቅም ብቻ ተመስገን ነው
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
በርቺ እህት
@etstar7625
@etstar7625 Жыл бұрын
stay strong god has a plan
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የተባረክ ሰው ነህ።
@binitse5446
@binitse5446 11 ай бұрын
Egziabher zemenachun yebark fker Dr.wedage
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 Жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ይባርካቹ፡እኔ ቡዙ ከናንተ እማራሎህ ቡዙ ተጠቅሚያሎህ ቀጥሉበት ገታ ሃይል ይስጣቹ፡
@sewa6553
@sewa6553 Жыл бұрын
Please dr kdagi ga ymitsrawn akum ante bzu sew mkyer tichilalh ensu aymtinuhim
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው??
@masamasa3926
@masamasa3926 Жыл бұрын
እኔም አንዷ ነኝ እያዳመጥኳችሁ እተኛለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከዉ ❤❤❤ በተለይ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ይህን ፕሮግራም ብትከታተሉ ብዙ ነገር ታተርፋላችሁ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
ያርግልን🙏🙏🙏❤❤❤
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እንደ ምኞትህ ይሁንልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቁጭጭጭጭ ብዬ 4x ደጋግሜ ነው ያየሁት
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ በአንተ ውስጥ ስላለው እውቀት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።ሆኖም አንድ የምጠላልህ ነገር ቢኖር"ሁሉንም ማስደሰትና በሁሉም ደግሞ መወደድ"ትፈልጋለህ።ይህ ደግሞ አቋም የሌለህ ሰው ያደርጋሃል።አቋም የሌለው ሰው ደግሞ"አይጸናም"
@srtarekechdeboch3839
@srtarekechdeboch3839 Жыл бұрын
It is great idea God bless
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 Жыл бұрын
AMEN WOW!!! Thanks
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Жыл бұрын
አስተማሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ከክፉ ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын
Keep on shining, you are our blessing ❤❤
@user-kx8od8xm9n
@user-kx8od8xm9n Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@sebletsegaye6138
@sebletsegaye6138 11 ай бұрын
🙏 thank you doctor
@eritrealove6967
@eritrealove6967 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም 😊 እንዴት እንዴት ዶክተር ወዳጀ እናገኟዋለን:: የሜያዉቅ ሰዎ ካለ
@genetabebegebre4239
@genetabebegebre4239 Жыл бұрын
Hi my dears , Thank you so much always you are giving me a lot
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 Жыл бұрын
እኔም እየሰማሁ እናንተን ነዉ ምተኛዉ❤
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እድሜ ይስጥልኝ!!!!
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የህይወት ሀኪም መምህር ዶክተር ወዳጄነክ. አንድ ጥያቄ አለኝ. ለምንድን ነው መጀመሪያ ስትጀምሩ ሰላምታ ስትለያዋጡ እግዚአብሔር ይመስገን. የባትባባሉት. ጥሩ ነበር ነው የምትባባሉት ለምን እግዚአብሔርን አታመሰግኑም ብዙ ጊዜ ለምድን ነው የባታችን ስም የማይነሳው በሰላምታ ላይ
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጆችዬ 😊😊
@freromangebremariam1838
@freromangebremariam1838 Жыл бұрын
You are a blessing for this generation 🙏 🙌
@user-vz2tx8ii5f
@user-vz2tx8ii5f Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@betty42991
@betty42991 Жыл бұрын
Me and my husband loves you so much. You both are amazing
@alemtesfaye9422
@alemtesfaye9422 Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እያዳመጥኩ የምተኛው ልካ ብዙ እንደኔ አይነት ሰው እለ :: እውቀታችሁን ስለምታካፍሉን ክልብ አመስግናልሁ
@Shetay231
@Shetay231 Жыл бұрын
Thank you both ❤️
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Жыл бұрын
THANK YOU !!!
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
ሲያወሩት ይቀላል - አባይ ቲቪ በወሬ ሳይሆን እስቲ ስረተው አብቅተው ሰውን ማህበረቡን የቀየሩ ሰዎችን እድል ስጡ , በወሬ ተነፋን እኮ😂😂😂
@user-qi3dp5bf8q
@user-qi3dp5bf8q 6 ай бұрын
አሜን
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
Thank you ❤
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ መምህሮቼ
@efremberaki8237
@efremberaki8237 Жыл бұрын
thank you. God bless you all
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@seyifukebede
@seyifukebede Ай бұрын
it'so genius guy 🙏🙏🙏
@seidaab357
@seidaab357 Жыл бұрын
ሳዲ ዳይመንድ ነኝ በጣም ነው ምወዳችሁ❤
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
Thank you
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 10 ай бұрын
Hi I Live in u s every night before I sleep I listen to you
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
WOW, what is the Emazing lesson you gave to us. Trust the Lord rest on him 🙏 🙌 God is a provider, God is a protector, i,m going through a tough time. I rest on heavily, Father 🙏 I rest on you, God
@habtamuamdebirhan3687
@habtamuamdebirhan3687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀትን ከ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Жыл бұрын
ተባረኩልን ዶክተርየ ኑርልን 😊❤
@hawigeta8223
@hawigeta8223 Жыл бұрын
wow ዶክተር እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ
@alemshetgeresu1668
@alemshetgeresu1668 Жыл бұрын
Dryeeeee bizu yasalefkuachewin ye mekera ametat zor biye enday wede huala meleskegn birik bel
@mahletgezu280
@mahletgezu280 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን❤
@Amenamen15925
@Amenamen15925 Жыл бұрын
Egzybher rezem edme ena tena yestachew ...betam big lesson new
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
እኔ የተማርኩም አደል እየተፈተንኩም አደል ዝም ብዬ የምኖር ሰው ነኝ. ግን ህይወቴ ትርጉም አጥቼለታለሁ. ግን ምን ላድርግ. አስተያየት ስጡኝ እባካችሁ. ህይወቴ ትርጉም ወይንም ምንም መስመር የለው ግራ ግብት ብሎኛል
@user-kd6bc6ku2u
@user-kd6bc6ku2u 2 ай бұрын
እኔም ለይቅርታ ለመጽናናት ለመተኛት እናንተን ነው እምሰማው
@addiswendemagen4310
@addiswendemagen4310 Жыл бұрын
Amen😭🙏
@azmarinoay7600
@azmarinoay7600 Жыл бұрын
God bless you Dr!
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
WODAJENHE FOR HOW LONG YOU LEFT THIS WORLD TO TELL US ABOUT HEAVNLY ORDER AND LAWS?
@samrawitgelebo6315
@samrawitgelebo6315 Жыл бұрын
Enikiwan...dehina metachu...nurulin....gin Dr. Wedajeneh...sile anite mibal never ale especially kene Dagi ena Dawit dreams ga ....yalichihu addisu program ...lay eyetechachuhu ....nw ...ene personally...aniten Kenesu netiye nw mayih.......please yehone neger belen....please Dr. I have so much respect for you....please say something about it....
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Gaafa barattan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi injifannoo mandisni maraannee yoo arginee gaafa badii barsiisuu deemsis teettuus Eegumsaa diinaa
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Жыл бұрын
በክቶች! ሆዳሞች! የብልፅግና ወንጌል ክንፎች! አደንዛዥ እፆች! አይረቤዎቾ
@negeruyimermer85
@negeruyimermer85 Жыл бұрын
እነርሱ ስላስተማሩን እናመሰግናቸዋለን። አንተ ተሳዳቢው ግን የአጋንንት ፈረስ ነህ!..... ቼ ይልሃል!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Dhugaa keetii Abbay medicine and pharmaceuticals Hayyoota ummataafi Qorumsaanis injifannoo dhibeen
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Жыл бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 Жыл бұрын
Doctor wedaje rejem edmey yisthe betam akeberhalwe .Oh awo dagey ye yeqereta temesalet new
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Жыл бұрын
that is true
@asterworku5374
@asterworku5374 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላዉ ጥያቄየ ለዶ/ር ወዳጀነህ ነው በእርገጥ በፈተና መጵናት ማለፍ ጠሩ ነው እዚ ህ ደግሞ( አሜሪካ አብዩዝ የተደረጉ ሌላ ሰዉ አብዩዝ ያረጋሉ እንኳን ለጰጰቱ ችግሩ ምንድነዉ ብለህ ታስባለህ አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏
@mhireta8102
@mhireta8102 Жыл бұрын
❤❤
@yesusisthelord7459
@yesusisthelord7459 Жыл бұрын
Job 42 (KJV) - እዮብ 1: Then Job answered the LORD, and said, 2: I know that thou canst do every thing, and that no thought can be withholden from thee.
@rahealful
@rahealful Жыл бұрын
❤❤❤❤
@meharene3573
@meharene3573 Жыл бұрын
😍🙏
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 Жыл бұрын
እኔ አሁን 3:29 pm ተኝቸ እየሰማሗችሁ ነው
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Mandisni fi waraanni and gzx Qophiidha yeroo cufaa hojii dhalootaa kanaaf canceled strategy ABN fi DrTashooma Addunyaaf ija barree
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
... 💚💛❤🙏
@alemwede1504
@alemwede1504 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🤗
@gezaeasgddet1767
@gezaeasgddet1767 Жыл бұрын
ዶር ወዳጂነህ እና ፍቅር ኣመሰግናለሁ❤ "ሽም ይመርሕ ጥዋፍ የብርህ" ጥያቂ ብሎክ ታይም እንዲት ይፈጸማል ምንማድረግ ኣለብን?ኣመሰግናለሁ!🇪🇷
@bng5830
@bng5830 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
IF LIFE IS A UNIVERISITY , BETTER TO CLOSE ALL HIGHER INSTITUTION.STOP FROM SAYING NONSENCE POINTS.
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Waan beektuu Obbolummaafi waan eeguu lubbuu keetii hayyoota Jibbis ifaa yaadan Geejjibni Geejjibni ijumaa Abbay medicine and pharmaceuticals Eegumsaa hawaasaa
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Fayyaan Eegumsaa yaada dhaqqabne =ijaarsa gurriis Eegumsaa barnootaa
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 Жыл бұрын
What is new in your discussion?
@user-il4cn8yb7q
@user-il4cn8yb7q Жыл бұрын
❤when i lern by you i will gat raste
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Go back listening skills and learning skills to discuss Abbay medicine
@MulukenTakele-ir2ud
@MulukenTakele-ir2ud Жыл бұрын
Waw dr. Yemtnagerachew negeroch bemulu andegna nachew.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН