የፀሃይ እና የጨረቃ እንዲሁም የከዋክብት ምሳሌ || ኢየሱስን እና ቤተክርስቲያንን እንዲሁም እያንዳንዱን አማኝ በግል ይወክላሉ

  Рет қаралды 512

Scripture

Scripture

Ай бұрын

--------------------📌
የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች:-
👇👇👇
ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
(የዮሐንስ ወንጌል 1:9-13)
------------------------------
ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።”
- ዮሐንስ 8፥12
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤”
- ማቴዎስ 5፥14
“በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።””
- ዮሐንስ 9፥5
------------------------------
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።
ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።
ሕይወት በእርሱ ነበረች፤ ይህች ሕይወት የሰው ብርሃን ነበረች።
ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።
(የዮሐንስ ወንጌል 1:1-5)
---------------------✝️

Пікірлер
የዘላለም ሕይወት ዋስትና
9:21
Scripture
Рет қаралды 290
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
ውዴ ከእልፍ ||wode kelf ||ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu Workeye ||worship ||mezmur||
29:15
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 536 М.
ማልደህ ተነስ #ሙስሊም #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ኢስላም
3:19
ቀጥተኛው መንገድ | The Street Path
Рет қаралды 1,9 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም አዲሱ ኮሌክሽን ቁ 2
1:09:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 259 М.
እግዚአብሔርን ታገኙታላቹ | አስተውሉ
37:16
ናብሊስ ዜማ ቲዩብ Nablis Zema Tube
Рет қаралды 28 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН