No video

ይሄ ዝግጅት እንዳያመልጠኝ ሰግቼ ነበር: ስለቴ ደርሶ የተመኘሁትን በአካል ተገኝቼ አየሁ!

  Рет қаралды 163,229

Donkey Tube

Donkey Tube

4 ай бұрын

" ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር " ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ በማለት በእግረ ሕሊና ወደ ኋላ አልፈን ፤በአካለ ሕሊና ወንዙን
ቀዝፈን ፤ በብርሃን መርከብ በተስፋ ተጉዘን ከንጹሕ ምንጭ ጋር ተገናኘን ። ከንጹሕ ኢትዮጵያዊ ምንጭ የተቀዳ ፤በሀገር
ኩራት የሚያረሰርስ ፤ ኢትዮጵያዊ ልዕልና የሚወሳበት ታላቅ ሀገራዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል ሚያዝያ 4 የተጀመሮ ሚያዝያ 13/2016
ዓ.ም ይጠናቀቃል ፡፡ ጊዜያዊ ሳይሆኑ ታሪካዊ ፤ ትውልድ የሚያሳለፋቸው ሳይሆኑ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገሩ ፤ በእኛው
ዘመን ኢትዮጵያዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው ለታሪክ የተሠሩትን የብራና፣ የነሐስ፣ የእንጨት ውጤቶች ፤ የጥበበኛ እጆች በጥበብ ሲከውኗቸው እንድታዩ ጋብዘንዎታል ፡፡
"Let's go back to the past" and say, "Let's go back to what was before."
Witness the dawn of a momentous event that unfolded at the esteemed Gion Hotel from April 12
to April 21th , 2016. Within this hallowed space, the festivities of a grand national context unfolded, resounding with the echoes of Ethiopian nobility. Pride shall be instilled in the hearts of all who partake, as we pay homage to the illustrious history that has shaped our people.
Behold the wondrous artifacts, crafted with meticulous care from paper, bronze, and wood, intended to weave the tapestry of Ethiopian history. These cherished creations, entrusted to the ages, are not mere objects but vessels that carry the spirit of tradition. Guided by wise hands and infused with wisdom, they stand as testaments to the enduring legacy of our ancestors. We invited you!!!
Join us on this extraordinary expedition, where the past intertwines with the present, and the echoes of history reverberate through time. Subscribe to our KZfaq channel and embark on a visual odyssey that captures the essence of Ethiopia's storied past. Discover the beauty, wisdom, and grandeur that shaped a nation, and let us kindle the flames of curiosity and appreciation for our remarkable heritage.
#church #orthodox #comedianeshetu #history #bible

Пікірлер: 339
@comedianeshetu
@comedianeshetu 3 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ ድሬዳዋ አዲሱን ''ማን እንደ ሃገር'' የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ ሊያቀርብ ነው!!! ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/wa6bvZ
@RUta-x5x
@RUta-x5x 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@EyerusMaryam
@EyerusMaryam 3 ай бұрын
የኛ እንቁ እመብርሃን ከነ ልጇ ክፉ አታስነካክ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤😊
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 3 ай бұрын
ምንም ሀፂያተኛ ብሆንም ክርስቲያን ተዋህዶ ስለሆኩኝ ኩራትም ይሰማኛል እምዬ ኦርቶዶክስ እምዬ ኢቶጽያ ዘላለም ኑሩልን 😢😢😢❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
እኔም እህቴ በጣም❤❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
እኔም😢እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@SQL100K-rb4xw
@SQL100K-rb4xw 3 ай бұрын
ENEM
@asni3390
@asni3390 3 ай бұрын
too my
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 3 ай бұрын
የጻድቁ አቡነ ሐራ ድንግል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን❤❤❤
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 3 ай бұрын
Amen
@27Dagmawit
@27Dagmawit 3 ай бұрын
❤amen 🙏🏽
@user-ef9dm9re6k
@user-ef9dm9re6k 3 ай бұрын
አሜን❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 ай бұрын
በሕወቴ ደስ ከሚለኝ ነገር ቢኖር ተዋህዶ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻም ብቻ ነው❤❤❤❤ለዛላለም ትኑር
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 ай бұрын
በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😊
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 3 ай бұрын
Amen 🙏
@mihret3341
@mihret3341 3 ай бұрын
አሜን አሜን የናፈቀኝ ነገር ፀጥታና እረፍት😢
@user-ic7km6lt3f
@user-ic7km6lt3f 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ ማኅደር ፡ የምሥጢር ጓዳ ፡የጥበብ ባለቤት ፡ የሥልጣኔ ምንጭ፡ የሃገር ባለ ውለታ ናት፡፡
@Hana_tube
@Hana_tube 3 ай бұрын
በጣም❤
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 3 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 3 ай бұрын
በህይወቴ የምኮራው ኦርቶዶክስ በመሆኔ በቃ ስንዱ እኮ ናት ስልጣኔን ዘመናዊነትን ጥበብን ፍትህን ፍቅርን ቸርነትን ሰላምን እውቀትን ሀይልን እምዬ ተዋህዶ ውብ የሆነች ምድር ላይ ሰማያዊ ሁና የምትኖር መታደል እኮ ነው ወገን መመረጣችን
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 3 ай бұрын
እዉነት ነው ግን ምት ዋጋ አለዉ ሀ እስከ ፐ አስቆጥራ አሳደገቻቸው ዛሬ አህዛብ ሁሉ እኔ ሙስሊምነኝ እያለ ክርስቲያን እጭ እያለ መቀመጫ አሳጣን ምድረ አህዛብ 😢😢😢😢
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 3 ай бұрын
ይህ ትውልድ እኮ ድንቅ ነው ያባቶቹን ታሪክ ሊደግመው ነው
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq 3 ай бұрын
ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ እግዛብሄር ይመስገን ተዋህዶ በሆኔ እኮራለሁ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤💒❤❤❤
@gibreabgezahegn1129
@gibreabgezahegn1129 3 ай бұрын
አኢትዮዽያውያን እስኪ ሁላችንም በVPN እንመልከት። እሼ ዘመንህ ይባረክ
@dark..tube.2779
@dark..tube.2779 3 ай бұрын
Eshen yexeqmewal
@student9661
@student9661 3 ай бұрын
Amen yehu elen
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 3 ай бұрын
ድንቅ እኮ ናት ኦርቶዶክስ የማያውቃት እኮ ነው የሚጠላት እንኳንም የአንቺ ሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 ай бұрын
❤ወይ ሀብት የማይጠገብ ምን ይባላል ለልዑል አምላከ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 3 ай бұрын
ግሩም ድንቅ❤ እምየ ተዋህዶ❤
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 3 ай бұрын
በስመ አብ እንዴት ደስ እንደሚል አባቶቼ ወድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤😇😇😇😇🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
እሼ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በጣም የሚደንቅ ነገር ነዉ ያሳየከን ተዋህዶ ላይ ፈተናዉ የበረታባት የዚህ ሁሉ ሀብታት ባለቤት ስለሆነች ነዉ 😢 ምንምኳ ሀፂያተኛ ብሆን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ በጣም እድለኛ ነኝ😢 አምላክ ሆይ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን እዉነት ለመናገር ደቂቃዉ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ በጣም እናመሰግናለን እሼ ❤❤❤❤❤
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 3 ай бұрын
እሼ በጣም አመስግናለሁ።ይሄን የመሰለ ድንቅ ፕሮግራም ስላዝጋጀህልን። ለማንኛውም እነዚህን የመሰለ ቅርሶቻችን ከ ዓለም ቀዳሚ ያደርገናል አዲሱ ትውልድ ይሄን ነገር በ አንክሮ መከታተል አለበት መዳኛው ይህው ብቻ ነው ።
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 3 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ምንኛ እደለኞች ነን ይሄን ሁሉ ነገር ስላለን እኮ ነው ሰይጣን የቀናብን እና ካላጠፋዋችሁ የሚለን እሱ ይጠፋል እንጂ እኛማ አንጠፋም።
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል.... ኢትዮጵያ እንዲህም ታላቅናት❤❤❤👏👏👏👏....
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 3 ай бұрын
እሹዬ አሁን ላይ ሚስጥረ መደበቅ ይችላል ጊዜ ከባድ ነው 😢😢😢😢 ፈጣን ህዝቦች ይጠይቃል ሰለም ለሰው ዘር በሙሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@genetabebe3336
@genetabebe3336 3 ай бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጠበብ ማህደር የኔ እንቁ ሀይማኖቴ ምንም ሀፃተኛ ብሆንም ያቸ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 3 ай бұрын
Amen
@Vio-it9fm
@Vio-it9fm 3 ай бұрын
ተባረኩልን ሀመረብርሀኖች ጥበቡን ይጨምርላችሁ እሸየ ክፉ አይካህ ድግል ትጠብቅህ❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 ай бұрын
መርጬሳይሆን ተመርጬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን ባለዚሁሉ ሀብትና ንብረት ባለቤት ያደረገኝ አምላክ የድንግል ማርያምልጅ ምስጋና ይግባው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጊዮንሰፈሬነው ቤተሰቦቼ ሔደው እንዲጎበኙ አደርጋለው ተመስገን እሽዬ ኑርልኝ እጷ
@mahi4154
@mahi4154 3 ай бұрын
በጣም እሚያስደስት እና ተስፋ እሚያሰንቅ ዓውደ ርዕይ ነው🥰🥰። ለልጆች summer camp ክረምቱን ለ 2ወር እንዳላቸው አልተናገርክም እሼ
@workelove3235
@workelove3235 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅዱዳኑ በረከት ይደርብን
@AkliluTaddesse
@AkliluTaddesse 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!🙏
@NathanimYabsriaalazar
@NathanimYabsriaalazar 3 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ባለቀ ሰዓትም ቢሆን ልጆቼን ይዤ አየሁት በጣም ደስ የሚል በተለይ በልጆች ላይ የሚሰራው ሰራ ቢጠናከር እላለው። እንደዚህ አይነት ዝግጅት ሲዘጋጅ በደንብ ማስታወቂያ ቢኖረው። ልጆቼ እኛም ክረምት እንገባለን እያሉ ነው። ባጠቃላይ ቢጠናከር በድጋሚ ቢዘጋጅ አብዛኛው ሰው ያየው አይመስለኝም።
@tsega5507
@tsega5507 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ተመስገን❤❤❤ አሽዬ የፀሎት ቤቱ የስዕል አድኑ የት ነው ማገኘው
@getahungetahun6602
@getahungetahun6602 3 ай бұрын
አሞኝ ነበር? የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እሼ ውዱ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካህ ወላዲቷ ትጠብቅህ!!
@user-jm9bh6yw8g
@user-jm9bh6yw8g 3 ай бұрын
እንዲህም ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እሼ
@Zepeto236
@Zepeto236 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እሼ ተባረክ አገራችንን እና ሕዝባችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@meseretmekanent-xj6le
@meseretmekanent-xj6le 3 ай бұрын
ተዋህዶሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖር አለቺ ለዘላአለም❤❤❤
@user-sd2rx2vs7d
@user-sd2rx2vs7d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እምነታችንን ተዋሕዶ ቱፊቷን የሚያስቀጥል ትውልድ በማየቴ በተዋህዶ ሀይማኖቴ እኮራለሁ ተባረኩ።
@natytesema9148
@natytesema9148 3 ай бұрын
I'm really proud to be Ethiopian orthodox tewahedo Cristian. Blessed church in a blessed country .🙏⛪️🇪🇹
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 3 ай бұрын
ኧረ አንተንስ አይመምብን። ቢስ አይይብን ውዱ ማንጠግቦህ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ኑርልን። መፍትሄ❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ሀገረችን ቤተክርሰቴናችነንን ይጠብቅልን ሰይጠን ይህንአይቶ እረፍትም የለዉ ተወህዶ ለዘለለምትኑር 🙏🙏🙏
@akt-tube
@akt-tube 3 ай бұрын
እሼ የምር ተለያለህ ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ። በጣም አከብርሃለው ኑርልን።
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እውነት ትለያለህ ኢትዮጵያ ያፈራችህ ድንቅ እና እንቁ መንፈሳዊና አለምን ያወቀባት ወይም እየሰራበት የሚገኘ ከአንተ ሌላ ያለ አይመስለኝም እሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን(3) በል/ በሉ 🙏🙏🙏 የአገራችን ሰላም ከናፈቀን ቆየን😢 እ ማረን ይቅርም በለን ።ስደተኞችን ለአገራችን አብቃን ። የሚሳንህ የለምና 😢
@Vio-it9fm
@Vio-it9fm 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የኢትዮጵያ መኩሪያ ሰላምሽን አምላክ ይመልስልሽ እየ ተቃጠልሽ የምታጸባርቂ ረቂቅ ታምር ነሽ❤
@TegstTegst
@TegstTegst 3 ай бұрын
የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏 ቃል የለኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😍እሸ እናመሰግናለን
@SurprisedFox-kb9ry
@SurprisedFox-kb9ry 3 ай бұрын
ለቦታው ያብቃን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 3 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሸቱ በእውነት አጠረብኝ ደቂቃው😢 እጹብ ነው❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ የጠፉትንም ይመልስልን ቅርሳችን በአንደዚህ አይነት ኤግዚቢሺን መዘጋጀቱ ካለም አንደኛ አንሆናለን ኦርቶዶከስ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ዕዉቀት ይጨምርላችሁ። በጣም ደስ ይላል
@kal7566
@kal7566 3 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ በእዉነት😢 እናመሰግናለን እሼ❤❤❤😊
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 3 ай бұрын
ተዋህዶ ሐይማኖቴ የሰላም ቤቴ❤❤❤እመብርኃን ወላዲተ አምላክ ከስደት በሰላም መልሳ ለአገራችን ታብቃን ቸር ልጆ በቸርነቱ እኛንም ለደጁ አብቅቶ ለንስሃ ሞት ያብቃን❤❤❤
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እቁወች ድቅነው ስት አይነት አይነ ብርሀን አሉ❤❤❤ ዋውውውውው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ👍🙏🙏
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሕንን ላሣየከን ላሠማሕን ክብር ምስጋና ይገባካል የድንግል ማርያም ልጅ
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራህ እሼ ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅርስሳችንን❤❤❤❤
@meaziethio991
@meaziethio991 3 ай бұрын
ተባረክ እሽዬ ጤናህን ይስጥህ
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በአባቶች ምትክ ልጆችሽ ተወለዱልሽ። ቤተክርስቲያን ሆይ እልል በይ። ተባረኩ።እሼ 🙏🙏🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እጅግ ድንቅ ነው በኔ ዘመን እሄን በማየቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ የገለጠው ጥበብ ተሰምቶ የሚታይ ይሆናል።አንዳች ነገር ሰውነቴን ወረረው።ድንቅ ጥበብ ነው።
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን በምድር እስካላችሁ መከራ አለባችሁ አይደል የሚል አይ ዞን እምዬ ተዋህዶ እኮ እፁብ ድንቅ ናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እረ አይመምክ እኔ ምነው ጠፉ እያልኩኝ የእውነት እረአይመምክእኔምነውጠፉእያልኩኝየእውነትተመስገን 🎉🎉🎉
@wondimagegnarega1493
@wondimagegnarega1493 3 ай бұрын
Wondim gashe comedian eshtu kale hiwot yasmalin❤
@asrse539
@asrse539 3 ай бұрын
ተዋሕዴየ ❤. እሽየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንኳን ተሻለህ❤🎉
@DannyTil
@DannyTil 3 ай бұрын
በጣም ያስደንቃል፤ተስፋ ሆኖናል።
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 ай бұрын
Egzabher tsegun yabzaleh wendemachen. Ema amlak tetebekeh. Edmena tena yarzemeleh. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
@user-hg2vv4ui7w
@user-hg2vv4ui7w 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ምን ያህል እድለኛ ነኝ❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
የምገርም ታርክ ነው እሼ እናመሰግናለን 🎉❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 ай бұрын
የሚደንቅ የሚረቅ ነሀር ነው እሼ ያስጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ እራስዋ ትምህርት ቤት ናት አስጎብኝ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤💚💛❤👏👏👏👏👏
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
እኮኮኮኮኮኮኮ❤ እግዚአብሔርን እኔ ብዬክ ነበር እረፍት እንድታደርግ።❤ ጥሩ ገፅታ አልነበረክም❤❤❤❤ ታስፈልገናለህ ብዬሀለሁ ❤ ብዬሀለሁ።።። ራስህን ጠብቅ። ለማንኛውም እንኳን ተሻለክ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 3 ай бұрын
የምገርም ነው ❤️❤️❤️❤በረከታችሁ ይደርብን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አሼ እባክህ ለራስህ እረፍት ስጥ ቸሩ መድሐኒአለም በደሙ ይሽፍንህ
@defarutube9953
@defarutube9953 3 ай бұрын
❤Ayyaanni Waaqayyoo sii wajjin haa jiraatu*!
@tigstutemary
@tigstutemary 3 ай бұрын
እሽዬ ማርያምን በጣም ነው የቸገረኝ የሁለት ልጆች አባት ነኝ በጣም ተቸገሬ መሄጃ አጣሁኝ ወንድሜ
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 3 ай бұрын
Tadia slk dewlelet enji esu endet yawkhal Egziabhwr yirdah🙏
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 3 ай бұрын
እመቤታችን ማርያም ትርዳህ ደዉልለት ስልኩን ቪዲዮዉ ላይ አለ
@asterabate7743
@asterabate7743 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@rahelloveTube
@rahelloveTube 3 ай бұрын
እኔም ተሳካልኝ ዛሬስ😂
@sofiasar8403
@sofiasar8403 3 ай бұрын
ቦታሸን እወቂ ዝብ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 3 ай бұрын
መናፍቅ
@rahelloveTube
@rahelloveTube 3 ай бұрын
@@user-dy3sk8hv4b ቆይ የስድብ ሱስ አለባችሁ ልበል እኔ አልተሳደብኩኝ ምን አርጊ ነው የምትሉት ኧር የሚገርም ትውል ተፈጥሯል አቤቱ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን 😢
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 ай бұрын
welcome Selma Ethiopia AMEN AMEN 👍🙏🏾
@tsiaskalmaryam6362
@tsiaskalmaryam6362 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት !!
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ የእዉነት ድንቅ ነሽ ባህረ ጥበባት ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 3 ай бұрын
እሽዬ እንኳንም እግዚአብሔር ስልት ግን ሰማህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታልኝ ወንማችን
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 3 ай бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ልጆቼን ይዤ ጎበኘሁት ትልቅ የበረከት ቦታ ነው ሁሉም ሊያየው የሚገባ እጅግ ድንቅ
@user-ne5fh1hg9q
@user-ne5fh1hg9q 3 ай бұрын
Amlke hoy otodox sla adrkegn amsginlew ❤❤❤
@AlemGebeyhu
@AlemGebeyhu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በውነት ድቅ ነገር ነው ያሳያችሁን🙏
@sofiasar8403
@sofiasar8403 3 ай бұрын
እውነት ግሩም ዲቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@mametohem7990
@mametohem7990 3 ай бұрын
እሸቱ ምን አይካክ ፈጣሪ የይጠብቅህ ከነቤተሰቦችክ❤❤❤❤❤👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 3 ай бұрын
እደት ማዘዝ እችላለን በእግዚአብሔር ድቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mihretdamtew7507
@mihretdamtew7507 3 ай бұрын
Amazing… እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤
@user-vx2os5qk9n
@user-vx2os5qk9n 3 ай бұрын
i have no word to express my feeling☺☺ .egziabher ymesgen orthodox sladeregn😍😍😍😍😍.mknyatum orthodox lemehon memret sayhon memeret yasfelgal🤗🥰temesgen yene geta😘😘
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 3 ай бұрын
ውይይይ እንዴት ነው እሚያምረው❤❤
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀህ እሺ እንኳን ዳንክ ተመስገን አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
@Yared-Tube2
@Yared-Tube2 3 ай бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል እናመሰግናለን
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 3 ай бұрын
ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@adissutube
@adissutube 3 ай бұрын
እንኳንም ዳንክልን ወንድማችን እሼ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 3 ай бұрын
እንኴን እግዚአብሔር ማረህ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 ай бұрын
Ename Enane❤❤❤❤❤❤❤❤❤eshetuuuuuu
@user-dr5kk6mm7l
@user-dr5kk6mm7l 3 ай бұрын
እንደዚህም አለ ለካ በጣም ድንቅ ነበር
@user-uv9fc5br7l
@user-uv9fc5br7l 3 ай бұрын
ተባረክ
@haymanotDereje-xx6jf
@haymanotDereje-xx6jf 3 ай бұрын
እሽ እኔ አንተን በምንም ቃል አመሰግናለሁ ማለት አልችልም ብቻ አምላክ ሰባት ዉልድህን ይባርክህ ወደሀለሁ
@Netsanet-ig6so
@Netsanet-ig6so 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Silshisilshi
@Silshisilshi 3 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን እሽ
@Olan_Tube
@Olan_Tube 3 ай бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ልብ ላለው ይሄ ብቻ ትልቅ ወንጌል ነው ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 3 ай бұрын
Betam des ylal bewnetu Egziabher amlak abzto ybarkachihu ene letselot kifl sil adihno efelgalehu endet laggnachew
@tewahido21
@tewahido21 3 ай бұрын
ድንቅ ስራ
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb 3 ай бұрын
አሜን
@user-sc5jx2ue6o
@user-sc5jx2ue6o 3 ай бұрын
እሽየ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН