ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው

  Рет қаралды 2,159,800

መዝሙር

መዝሙር

12 жыл бұрын

Пікірлер: 618
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 4 ай бұрын
ሁለቴ ከመኪና አደጋ አንዴ ከ ሞተር አደጋ አንዴ ሱማሌ ክልል በ አብዲ አሌ ጠባቂ ወታደሮች አንድ ከተናዳፊ እባብ አንዴ ከ ሀራማያ unv "በቤሄር ግጭት የመጨረሻ የ ሞት ቀጠሮ ....አምላኬ እየሱስ አስመለጠኝ ደግሞ በ ጌታ ሳልሆን ይሄ ሁሉ አደረገለኝ። አመሰግናለው አባቴ
@sulekhamoosa5801
@sulekhamoosa5801 3 ай бұрын
ቀድሞ መርጦህ ስለ ነበር
@surafelabayneh702
@surafelabayneh702 Ай бұрын
ከዘለዓለም ሞትም!!
@jedi1872
@jedi1872 20 күн бұрын
ሚደንቅ ነው! ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰስ!
@smrertdangnewmesmer9198
@smrertdangnewmesmer9198 6 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በህይወቴ ትልቅ ስፍራ አለው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፦♥
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
አሜን እኔም😢
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 9 ай бұрын
ለሁላችንም ክብር ለጌታ ይሁንለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bezanegash6518
@bezanegash6518 4 ай бұрын
አሜን
@mulumekonnen4015
@mulumekonnen4015 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@lovebilly3752
@lovebilly3752 Жыл бұрын
wake up to study for exam and suddenly remembered this song and come to hear it 🙏
@rahelmelese-kn3wv
@rahelmelese-kn3wv 2 ай бұрын
BRO SAME HERE🥺🙏
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 6 ай бұрын
ዛሬ 7/5/2016 ዓ/ም ይህን መዝሙር በህልሜ ስዘምር /ሳስዘምርም ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!
@Qinesounds4
@Qinesounds4 2 ай бұрын
Thanks to God
@unitedforever37
@unitedforever37 8 жыл бұрын
የሆነለት የተደረገለት ያላስቻለው ውለታው ያለበት ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው ምህረትና ፍቅሩ እስከ ዘላለም ነው። ሃሌሉያ!!!
@tigist9544
@tigist9544 3 жыл бұрын
Amen. Amen!
@user-su5pn4de7w
@user-su5pn4de7w 5 жыл бұрын
ደርሶልኝ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስግን።
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ምላሽ የሌላው ፍቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ሁሌም ከምስጋና ጋር ❤️🙏🏾❤️
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሽንፋል ስም ይባርክ ተባርኩ።
@taaadu9514
@taaadu9514 2 ай бұрын
ተቆጥሮ የማያልቅ የአባታችን ፍቅር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬና አምልኮ 🤲🤲🤲🤲🤲
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 4 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ ዘመኔ ባተ ቤት ይለቅ ከሁሉ ለራስህ የለየኸኝ የመረጥከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@weiniteikest343
@weiniteikest343 11 ай бұрын
,በምሰጋና መኖር ታላቅ አምላክን ታላቅ ጌታን ታላቅ ፈጣርን እግዚአብሔር አምላክ ከላ ሁሉም ነገር አላ ። የምድር ለምድር ነው ። ተመሰገን ተመስገን ያበቃህኝ ለምሰጋና የምታኖረኝ ትልቅ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ተመሰገ ።
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 7 ай бұрын
Yup that's me
@aklilutefera656
@aklilutefera656 4 жыл бұрын
when I always hear this song. . .I stop and remember all the great things that God gave me even though I don't deserve at all!! all those blessings that I can't count. . .His mercy and love are for Eternity, ,, God bless you Getayawkal and Beruktawit. . .
@mamamia9952
@mamamia9952 Жыл бұрын
Selam new ake, nani negn😊
@simondareskedartube1790
@simondareskedartube1790 10 жыл бұрын
the song take me to the time when I was on my own way other than Jesus. Before years, in evening time the Tsega Radio used to start its transmission with this song. I used to accomplish all my tasks before the program began so as to listen this song in a concentrated mood. this was the only song that I was enjoying. A year after Jesus came into my home and I received Him as my personal savior. following me four family members received the message and became born again. I am now teaching gospel in my part time. I love Jesus. God bless you Geta Yawqal and your family.
@ibcame3
@ibcame3 4 жыл бұрын
Dareskedar Taye I love you brother, I love Jesus too, He is amazing and I admire him forever, I’m glad that I have a brother in Jesus
@mleggese5581
@mleggese5581 3 жыл бұрын
Your testimony is so beautiful. Praise the lord 🙌
@almazalmaz7779
@almazalmaz7779 2 жыл бұрын
A
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
bless you 🙏🙏🙏🙏
@betiadise3161
@betiadise3161 7 жыл бұрын
አሜን ፍቅሩ እጅግ ብዙ ነው ምስጋናዬ ለኢየሱስ ብቻ ነው ።
@senbetoabebe8114
@senbetoabebe8114 5 жыл бұрын
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው .....ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ አሜን አሜን ተባረኩ...................
@user-fr1hy1bp4x
@user-fr1hy1bp4x 5 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል እንዴት ብዬ ባመሰግነው እረካ ይሄን ቃላት አጣሁለት ቁዋንቁዋ አጠረኝ ምን ልበል ተመስገን ፣ ተመስገን፣ ተመስገን ፣ ተመስገን ፣
@fantayejesusislordandlords845
@fantayejesusislordandlords845 5 жыл бұрын
አቤቱ አሜላኬ ተመሥገን
@fantudesalegn8339
@fantudesalegn8339 8 жыл бұрын
የመስቃሉ ሥራ አየልቅም ብነገር የኢየሱስ ሥራ አየልቅም ብነገር አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበራከችሁ ተባራኩ።
@alemneswunetu8956
@alemneswunetu8956 9 жыл бұрын
ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ አሜን አሜን ተባረኩ
@meseretgetahewu5604
@meseretgetahewu5604 8 жыл бұрын
Amen Amen nnn 2
@user-uf6on2uq1x
@user-uf6on2uq1x 8 жыл бұрын
sosi gishe
@rhe6155
@rhe6155 7 жыл бұрын
Alemnes Wunetu
@rhe6155
@rhe6155 7 жыл бұрын
Spell
@silvestrebahinza5657
@silvestrebahinza5657 7 жыл бұрын
Clemens Wunetu
@meronesayas1594
@meronesayas1594 9 жыл бұрын
amen ይህ ነው እግዚአብሔር ለኔ ይድርስው ክጥበኩት በላይ ድንቅን ያድርገው። አሜን መስጋና ይገበዋል blessing
@meseretgetahewu5604
@meseretgetahewu5604 8 жыл бұрын
Amen nnn 2
@olahijazi9309
@olahijazi9309 5 жыл бұрын
@@meseretgetahewu5604 hghhhgfnhtgnfjgghuuuyu6j6kuuj
@davidsolomon2686
@davidsolomon2686 5 жыл бұрын
Praise the almighty God, The Lord of all Lords the King of all Kings. The commander of the heavens Army. Blessed be the name of my God.
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
ኬሞት የሜትሬፈ አያልቅም ብወራ አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ተባሬኩ
@amchewa9683
@amchewa9683 4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸውና በብዛት ከማዳምጣቸው መዝሙሮች ውስጥ ነው የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በጣም እወደዋለሁ እገላለጹን
@senaityemanne422
@senaityemanne422 4 жыл бұрын
God bless you
@tiruneshgebremariam9075
@tiruneshgebremariam9075 7 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን ሀሎሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልምን እላለሁ ምስጋና ለሱ አበዛለሁ
@waelhojeij
@waelhojeij 7 жыл бұрын
tirunesh gebremariam a
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tabarkii🎼🎼🎼🎵🎵🎶🎶🎶🎻🎻🎺🎺🎸🎷
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
Yes it is i thought things were over But Jesus comes make everything new and change the directtion Thankyou Jesus 🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው ከጠበቁት በላይ ለኔ የደረሰው ::
@ethiopianabesha
@ethiopianabesha 7 жыл бұрын
I have listened to this song on repeat all day today and yesterday as my heart tried to get heavy. This song, it gives me peace when I think about my family, especially my brother Hiwot and what is happening right now. I trust God. I praise God. Amen.
@ethiopianabesha
@ethiopianabesha 7 жыл бұрын
Eyesus yebarkesh. My heart lifted from your encouraging words.
@helendersse3159
@helendersse3159 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ከዚህ ዘመን ክፉ ነገር አምላክ ይጠብቃችሁ።
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 5 жыл бұрын
AMAZING song Amen !!!!!!!!
@berekettabato2490
@berekettabato2490 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta Yibarkachu!! Yihe newEg/r Lene Yederesew Ketebekut Belay ..........Eli Elilililililililililili haleluya!!!!
@diribess4363
@diribess4363 9 жыл бұрын
Amen amen! God bless 💚💚💚! !Taberakuuuu! !!
@tube-zv8gv
@tube-zv8gv 2 жыл бұрын
ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ በዚህ መዝሙር የህይወትሕን ደጅ እያንንኳኳነው ከፍተህ እንዳታስገባው የከለከለህን የሃይማኖት አደገኛ አጥር አስወግደህ በልብሕ ዙፋን ላይ ሹመው ቢዬ እመክርሐለሁ::
@mulupledge6297
@mulupledge6297 5 жыл бұрын
Amen my Lord!!
@amore8978
@amore8978 7 жыл бұрын
This song defines my life ....balsebkute huneta lene yedresew egzyabher hulem yebarek
@genetketema8959
@genetketema8959 7 жыл бұрын
aertal. TV Aqua aerteailtv🎁
@Tsinu2022
@Tsinu2022 4 жыл бұрын
Ammmen la,nem darisolignal
@sheiayejejikako7103
@sheiayejejikako7103 7 жыл бұрын
amen getay. abezeto yibarekachhu kezemenu kefate yitebekachu beyelachhu bete amelake yitebekachhu bekersetos eyesus seme yetetatbekach hunu amen
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 5 ай бұрын
ምን እላለሁ ምስጋናን ለእርሱ እሰጣለሁ ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ❤❤❤ ምንም ብትባል አይገልፅህም አባቴ ሁሉ ነገርህ ሲታሰብ ከአእምሮ በላይ ነውና አንደበቴን በምስጋና ሙላልኝና ሁሌም ላመስግንህ ይሄ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ እንቅስቃሴዬ ለክብርህ ለምስጋናህ ብቻ ይሁን የማያስከብርህ በስምህ ስልጣን ይነቀል ጥማቴ ይሄ ነዉ ሙሉ ህይወቴ ለምስጋናህ🙏🙏🙏🙏🙏
@lidyablessed2427
@lidyablessed2427 8 жыл бұрын
God bless you more for all 👐💖
@yonaspina438
@yonaspina438 7 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !
@balewletaye
@balewletaye 4 жыл бұрын
ድንቅ ምስጋና ለእግዚአብሔር ዛሬም ነገም ለዘላላለም ይሁን !!! አሜን !!!
@mesfin9904
@mesfin9904 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀዉ በረከቱ ይባርካችሁ ። ድንቅ ዝማሬ
@willi8442
@willi8442 5 жыл бұрын
Wow prise to the lord. I don’t understand Amharic But this song made me blessed. Thanks Jesus for giving us this great singers
@namomsaw3911
@namomsaw3911 10 жыл бұрын
VERY BLESSED SONG G BU....THANK YOU FOR LYRICS
@ellenihagos657
@ellenihagos657 5 жыл бұрын
AMEN !!!! Glory To God Amen !!!
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
ለድቅ ውል ታው ምስጋና ያንስበታል ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ
@fsfccvfxvgd5331
@fsfccvfxvgd5331 8 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዝአብሔር ሆይ ክብር ለንቴ ይሁን ምን እላሌው ተባርክ
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 4 жыл бұрын
አሜን ልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ከሞት ያዳነኝ ልልልልልልልልልል
@unitedforever37
@unitedforever37 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen min elalewe ke misgana belay.temesegenelegne Amsegnalewe abate EGZIYABEHERE hoy.
@abinetkenoregetachew72
@abinetkenoregetachew72 10 жыл бұрын
Can I Say This Song is My FAVOURITE. May God Bless You &your Family
@halemashoog9331
@halemashoog9331 7 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ይክበር እንደሱ የለም ተባረኩገበየሱስ ስምጨ፡፡ጨ፡
@tigistseyumbeshe6798
@tigistseyumbeshe6798 8 жыл бұрын
God bless you!! So blessing and everyday new song!
@fitsumligaba5129
@fitsumligaba5129 8 жыл бұрын
"Peace I live with you" Jesus
@sashebir9834
@sashebir9834 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
To God be ALL the glory. Amen.
@werkineshbuli1576
@werkineshbuli1576 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።
@melkambeyene6626
@melkambeyene6626 Ай бұрын
ጌታ ተመስገን ቢባል ያንሰዋል። ይሄ መዝሙር ግን የሚመጥነው ነው።
@allamgreko1664
@allamgreko1664 8 жыл бұрын
አሜን አምላኬ ተመስገን አሜንን. አሜንን
@SelamG
@SelamG 9 жыл бұрын
AMENNNN MN ELALEHU MSGANA LERSU ABEZALEHU...... really liked .
@selamhaile1912
@selamhaile1912 4 жыл бұрын
ምህረትና ፍቅሩ እስከ ዘላለም ነው (4) አሜን
@kebedebereka6686
@kebedebereka6686 6 жыл бұрын
Amen thank you JESUS
@fritaaddis727
@fritaaddis727 5 жыл бұрын
I am blessed by this song .🙏🙏🙏
@mimigez9787
@mimigez9787 9 жыл бұрын
Amen yedereseligne geta yimesgen!!!!!
@GelilaJagema
@GelilaJagema 24 күн бұрын
አቤቱ አዳኘ ጌታ ኢየሱስ ክበርልኝ
@emusha
@emusha 8 жыл бұрын
በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ተባረኩ
@uodadasa7907
@uodadasa7907 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን"ኢየሱስ"ጌታ ነው
@beniamalemayehu53
@beniamalemayehu53 8 жыл бұрын
i love my God for what you did to me.
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 5 жыл бұрын
Praise the Lord, His grace is sufficient thanks for encourage songs.
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 3 жыл бұрын
በቃላት የማይገለፅ የሚባርክ መዝሙር ከዚ በበለጠ ያውጣችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@sadarsakdhka7919
@sadarsakdhka7919 7 жыл бұрын
haleluya min elalewu misgan sewalew tebarekuuuuu
@romankonjo1523
@romankonjo1523 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yebarkachu This singing tuch my heart God Bless mor
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 7 жыл бұрын
"ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር"! ማብራሪያ የማይሻ ውብ አገላለጽ ነው። የአንድ ሰው ነፍስ ዋጋዋ ስንት ነው?
@martimarti6867
@martimarti6867 7 жыл бұрын
Alemayehu Mammo kemot ye metrfi ayalkem benger
@ledyereda1830
@ledyereda1830 7 жыл бұрын
Alemayehu Mammo Amennn
@lamen.god.blessed7953
@lamen.god.blessed7953 7 жыл бұрын
Almayew . tekkel geta yebarkhe
@ethiopiafararomekdes.matus7414
@ethiopiafararomekdes.matus7414 7 жыл бұрын
Hay. Alamayuw
@elsaberhane1861
@elsaberhane1861 7 жыл бұрын
Amennnnnn tebarek
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I was lost and Found in the dark side….Thanks jesus my king my lord my lover my friend🥲🥲🥲🥲
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 жыл бұрын
አሜን አሜን ምስገነ ይብዘለት ለዝ ትልቅ አምለክ ደረሼ እየሱስ አከብረሃለሁ ስም ይክበር
@hundeeoromograssrootsdevel1803
@hundeeoromograssrootsdevel1803 6 жыл бұрын
ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ለኔን ግር እግዝያብሔር ብዙ ነገር አርጋል፡፡ ጉድ ተባለ ሆነ ያልተጠበቀ እርሱም ይህ ነው የመዳኔ ነገር ከሞት የመትረኤ አያልቅም ቢነገር ይሄ ነው እግዚአብሄር ለኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ሰለዚህ በፈቱ ምስጋና አበዛለሁ ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ/አሜንንንንንንንንንንንንን!
@derebwork120
@derebwork120 6 жыл бұрын
This song is super touching and I LOVE GOD
@eyerusalembekele7308
@eyerusalembekele7308 11 жыл бұрын
an amazing song! god bless u!
@danielyegetalij2296
@danielyegetalij2296 7 жыл бұрын
Woww Amen Thank Jesus for this song!
@mquike
@mquike 12 жыл бұрын
Always i thank GOD for everything he does for me. Thank you for posting this song. GOD BLESS YOU
@delinahagos2157
@delinahagos2157 6 жыл бұрын
Elelelelelelel Amen glory to God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
@sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 7 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen geta abzto ybarkachhu
@habtamuhailu8221
@habtamuhailu8221 5 жыл бұрын
Ame kibrina misgana le Egzabher yehun. Tebareku
@wogayehuWoga
@wogayehuWoga 22 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ሁሌም እገርማለሁ
@fatitugebre9455
@fatitugebre9455 10 жыл бұрын
God is always amazed me. Thank you God.
@suranetamasgintemesgin4655
@suranetamasgintemesgin4655 7 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@itschadsson4872
@itschadsson4872 2 жыл бұрын
Wow, this song make my heart melt❤️❤️❤️
@ahmadaad8860
@ahmadaad8860 7 жыл бұрын
Amen menyibalal leget semu yibarek
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
ምህረትና ፍቅሩ እስከዘላለም ነው 😭😭🥰 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ሆይ እድልን ስለሰጠኸኝ አመሠግናለሁ 🙏
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Жыл бұрын
❤❤❤
@tommysen9634
@tommysen9634 Жыл бұрын
ኣሜን ሃለሉያ እየሱስ ክርስቶስ የኔ ጌታ!
@emmamitiku8060
@emmamitiku8060 5 жыл бұрын
Amen, Amen!! God is great
@azuasmara6710
@azuasmara6710 11 жыл бұрын
...an amazing song ...tsehay btiweta is ma fovorite verse ... great expression God bless you anyway!
@medom2001
@medom2001 8 жыл бұрын
Our God is amazing HIS love for us is pricelss PRAISE lORD & God bless you all!! Yibzalachu
@desa6843
@desa6843 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሀብዝቶ ይባርካችሁ
@assefayetwalle1182
@assefayetwalle1182 9 жыл бұрын
This is risen from the deepest heart felt song ,hence it blesses me a lot .I know God is God ,He will keep his promise to help you reach your destination. Be blessed!
@tiruneshgebremariam9075
@tiruneshgebremariam9075 8 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ምን እላለሁ ምስጋና አበዛለሁ ተባረኩ
@tibletbekirstosyetewededec972
@tibletbekirstosyetewededec972 7 жыл бұрын
Amen hallelujah My God bless you all
@aliprecious6398
@aliprecious6398 4 жыл бұрын
አሜን !ተባረኩ።
@rim11011
@rim11011 4 жыл бұрын
Alpha Ena omega! Temesgen getaye. 🙏🙏🙏🙏
@jesusislord9285
@jesusislord9285 6 жыл бұрын
Hallelujah 🙌🙌🙌men elehalew egziabhare ababey ke mamesgen beker amen👏 💕😊🙌🙌🙏🙏
@libnish1993
@libnish1993 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የዘላለም አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ምስጋና ይገባዋል
@lemimilion5908
@lemimilion5908 8 жыл бұрын
ምን እላለሁ ምስጋናን ለእሱ እሰጣለሁ ተባረኩ አሜንንንን
@yohnneskitilla9106
@yohnneskitilla9106 7 жыл бұрын
amen egzeabeher yebarkachehu
@merhawitgirmay9505
@merhawitgirmay9505 8 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn temsegn yes bless u for all
Awaki neh Amharic song protestant mezmur old mezmur
7:26
Marota Multimedia
Рет қаралды 68 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
ፓስተር አገኘሁ ይደግ (ውለታው)       Pastor Agegew Yedage
14:42
መዝሙር Channel
Рет қаралды 779 М.
መካሪዬ - #Alazar_Fikadu
7:16
ethio lover
Рет қаралды 33 М.
Amharic gospel song #አትገመትም atgemetem by Samuel tesfamichael and Getayawkal Girma#amharicgospel
6:33
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,7 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 538 М.