የሕይወት ዘመናችን ሲከፍ የሚሰማ | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 19,425

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 ай бұрын

የሕይወት ዘመናችን ሲከፍ የሚሰማ | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 348
@Amare_2003
@Amare_2003 2 ай бұрын
መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜዮን ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️🙏
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ላምላካችን ለመድሀኒያለም ለየሱሰ ክርሰቶሰ ለአለም ቤዛ የእግዚሀቤሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን ከክፋ ነገር ይጠብቀን የልባችንን መሻት ይፈፃምልን ቀናችንን ያማረ ያድርግልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ🙏 የሕይወቴን ዘመን ሁሉ ቀድስልኝ (ቀድስልን)❤❤❤🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@Setna1312
@Setna1312 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን። ባለኝ ቀሪ ዘመን አምላኬን ደስ የሚያሰኝ በጎ ስራን የምሰራና አንደበቴ ለምስጋና ለምርቃት ብቻ የሚከፈት ያድርግልኝ በተማርኩት ቃል በጎፍሬን የማፈራ እንድሆን ቸርነቱ ይርዳኝ ይርዳን አሜን።🙏🙏🙏🙏
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 2 ай бұрын
የኛ ውድ አባት እንኩዋን በሰላም መጡልን ❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን አባ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማቱ ሳላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን የኛ የዘመናችን ሀዋርያ አባት❤❤❤❤❤❤❤
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
ከአጰሜምሟአወአ ከኮሌጁ
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
ፀከጰጨጲጴፀአሸኘኸ፣ጨ፣፣፣ከአወነአጀከወየአጨኸከአኸከከ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፣ የገሰፀን፣ አምላክ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ አሜን፤፤፤
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 2 ай бұрын
ሰላም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 ቃል ሆት ይስምልን ,!!!!!!! አግዚአብሔር ሕላችንም ይቅር ይበልን አንምስግልን ♥️💞👌👌
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
የኔ አባታ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ የድልል በእዉነት ጡም ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሐብተ ማርያም:እቡነኢየሱስ ሞዐ በዓለ ልደትና ለሕዋርያው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ቀን ክለሌት እኛን ቃሉን ለመመገብ የምደክሙ እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በረክታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እኛንም በቃሉ በቤቱ አፅንቶ ያኑረን
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርን ሰላሙን ያምጣልን ለአገራሽን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 2 ай бұрын
መምኽራችን አንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም በአል አደረሰኽ ከነቤተሠብኽ በረከትኽ ይድረሰን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ከሁላችነም ጋር
@psalm91Amen
@psalm91Amen 2 ай бұрын
አሜን! " አቤቱ አሙላኬ ሆይ የሕይወቴን ዘመኖች ቀድስልኝ":: የሕይወትን ቃል ያሰማዎ መምሕሬ
@mahariti2721
@mahariti2721 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በረከቶት ይደርብን❤❤❤
@derebamara8649
@derebamara8649 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን ረዴትና በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነውን በልባችን አሳድርብን ዛሬም ዘወትራም ሉኡል እግዚአብሔር ስምህ ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሕይወቴን ቀድስልኝ አሜን🙏🙏🙏
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ ይኑሩልን እድሜ ማቱሳላንይስጥልን🙏⛪️✝️❤️
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን መምህራችን❤❤❤
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen kalehywet yasemaln memhr
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 ай бұрын
አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ❤❤❤
@user-yo4mk7wz3z
@user-yo4mk7wz3z 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ እና ጠና አብዝቶ ይስጦት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Ай бұрын
አሜን! አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን!!!
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎቶን እግዚአብሔር ይባርከው ይቀድሰው አሜን ፫ ያለ ሀሰት
@hfj4001
@hfj4001 2 ай бұрын
ደና ዋሉመምህሬ እዲሁም ምዕመናን የኔ አባት ቃለሂውት ያሰማልን በፀጋ ያቆይልን በረከቶት ይድረሰን እኝም የምሰማው በቃሉ ያንፀን መዳኒለም ነፁህ ልብን ይፍጠርልን
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን!!!
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነውትን ይባርክልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@asenakubelete51
@asenakubelete51 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይህን ትምህርት የምትሰሙ ሁሉ የአቡነ ሀብተማርያም ረድኤት በረከት ይድረሰን ይድረሳችሁ 🙏🙏🌷🌹❤
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@RomanMangsha
@RomanMangsha 2 ай бұрын
ምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመኖት። መድንያለም። ይባርክሎት። አሜን
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIWOTE YASEMALEN MENGSTE SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏"የሕይወት ዘመናችን ሲከፋ የሚሰማን" በኛም ዘመን የሚታየው ይኸው ነው እንዳውም ባሰብን እኮ እግዘአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይላክልን አሜን🙏 "አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስም ያበራልሃል" "ቀኖቹ ክፊዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ፣ ስለዚህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ" "በልብ ጥበብን እንድማር ቀኝህን አሳየኝ" ድንቅ ትምህርት ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ችን ሰላማችሁ ይብዛክን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤
@user-eg3mt1lb1j
@user-eg3mt1lb1j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ማስተዋሉን አድለን አሜን 🙏😥😥
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️
@sahletesfay921
@sahletesfay921 2 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን እኔ እንደ ኣባቶች እንግዳና ስደተኛ ነይ መዝሙር 38 ቁጥር 12
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን በሰላም መጥ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memeaiby3177
@memeaiby3177 2 ай бұрын
አሜን!!!!!!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!!!የሰማነውን ቃል ለህይወት አድርግልን!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 2 ай бұрын
ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የመስገን የሰማነዉ በልቦናችን ጽላት ይጻፍል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl Ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት ልቦናችን መድኃኔዓለም ይክፈትልን ከቅዱሳን በረከት ይክፈለን የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🥰🥰ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
አባታች እንኳን ደህና መጡ
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 ай бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏amen amen amen amen amen 🙏amen
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ❤ቃልሂወት ያሰማል 🎉የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ 🙏🏽ልባችንን ይክፈትልን🙏🏽🙏🏽
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@AmAsmroAdnea
@AmAsmroAdnea 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እረዢም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን ❤አሜን 🎉አሜን ❤🎉አሜን🎉❤
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይሁንልን ፣ይደረግልን አሜን !!!
@SimretHailu-rj2yn
@SimretHailu-rj2yn 2 ай бұрын
የኛ አባት እግዚቤሄር እድሜ ጤና የሰጥልኝ አሜን ቃል ህውት ያሳማልኝ የፉቱኝ አባቴ
@saabcell8668
@saabcell8668 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 💕🙏💕
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
አባቴ ሆይ ዛሬ ስለኔ ህይወት ይሆን የሞያስተምሩት እባክዎን እስራተገብርኤልን በዕሎትአስቡኝ እንዳንዴ በኑሬዬ ተመሳሳይ ነገር ስለሆነብኝ የዛሬው ትምህርት
@tgqatar8324
@tgqatar8324 2 ай бұрын
❤🙏
@anegach9112
@anegach9112 2 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
@birhaneesheno
@birhaneesheno 2 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwoti yasemalin abatachin ❤❤❤❤
@user-qd8gf2of2p
@user-qd8gf2of2p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እውቅት ይግለፅሎት።
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እኛንም ልኡል እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ያድለን ❤❤❤❤❤
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@skwt8566
@skwt8566 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የሕይውት ዘመኔን አንተው ባርክልኝ መምህር በእውነት ቃልሕይውት ያሰማልን እግዚአብሔር። እድሜ ይስጣቹ እኔም አጥያተኛውን እግዚአብሔር። ይቅር ይበለኝ 😢
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e 2 ай бұрын
Yehywetn zemen keyrlgn amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
ስለማይነገር ምሕረቱ እግዚአብሔር ይመስገን .በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው :: ለመባረክ በፈተና በጽናትን እግዚአብሔር ይርዳን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባቴ
@SaliaAbabia
@SaliaAbabia 2 ай бұрын
amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sarabirhane1594
@sarabirhane1594 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ይባርኩን፣ በጸሎቶ ያስቡን ወለተሣሙኤል እና ከሰተብርሃን🙏🙏🙏
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@fantayebisete7654
@fantayebisete7654 2 ай бұрын
Amen. Amen. Amen abatachen kalehyewt yasemalen
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 2 ай бұрын
ENKOW DR. ABETEY ❤❤❤KALHWET YASMLEN ABETEY AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማል አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 2 ай бұрын
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen ❤ ♥ ❤
@familylove8308
@familylove8308 2 ай бұрын
Aman aman aman kale hewet yasemalen memhrachen zemenwon ybark egzabher bexlotwo yasbugen
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 2 ай бұрын
ሰላም አባታችን እንኳን በደህና መጡ
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen ❤❤❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 2 ай бұрын
(((እግዚአብሔር አምላክ))) ይክበር🙏🙏🙏 ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ክፉን ዘመን አሳጥርልን 😢አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@elsaderiba5135
@elsaderiba5135 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Qalehiwoot yasemalin Abatachini hidime xena hisixilini
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅወት የኔም ሕይወቴ የሸረ ሪት ድር ሆኖብኛል አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ደክምኛል ሄወትን መታገል ሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ለንስሀ ምት አብቃኝ አተማሪ ይቅርባይ ነህ አባቴ ሆይ ምረኝ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡኝ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
ነሸረቀ አአጠከ
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
fanuelቀከደጰ/ወጨ😊
@sabawelday2213
@sabawelday2213 2 ай бұрын
ዠጨጠኽነረኖየርቸረቸሸወ ይኸውም ኘጸነ
@yamrotsima710
@yamrotsima710 2 ай бұрын
Kale hiywot yasemalen memiherahcin amen
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-xc4fz6mv6i
@user-xc4fz6mv6i 2 ай бұрын
amen.amen.amen.mamerachen.qale.hewuote.qale.barakate.yasamoote
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 2 ай бұрын
አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ዘመንወትን ያርዝምለን❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዞሉቱ😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@damtewmekuriya5279
@damtewmekuriya5279 2 ай бұрын
Bereketo yideribign!! Kalehiwot yasemawot!!
@user-im6wq3cy4y
@user-im6wq3cy4y 2 ай бұрын
መስተዋል ያዓድለን ምምህራቺን ኣምላከ ኣቦው ጸጋው ያብዛላቹ እንደ እናንተ ኣባው የመሰሉን ኣቦው ኣየሳጣን ኣምላክ ፍጥረቱ ሳይተው ይማሃረን🙏🙏🙏😭😭😭
@ckh8256
@ckh8256 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ሸለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 2 ай бұрын
Egezabeher masetawolen yesten ba ewnete memehir erjem edeme tena yestelen Amen kale hiwoten yasmalen ❤🙏
@genetberhane1846
@genetberhane1846 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዓድምን ጥዓናን ይሃብካ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@smeyawteyorselam81ahadu23
@smeyawteyorselam81ahadu23 2 ай бұрын
Amen abona kale hiwet yesmealna edmen tenan yhabelna kemakum abotat ayklana medhani alem ❤❤❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 2 ай бұрын
❤aman aman amen qal hiwet ysemalena aboena xletkom tezekorna welet medehn
@yordanostesfahiwet7079
@yordanostesfahiwet7079 2 ай бұрын
Abet yqr ybeln enji hatyat beztonal amen abatashin bexelotashu asubn qale hiwet yasemaln ❤
@RomanMangsha
@RomanMangsha 2 ай бұрын
አቤቱ። ይቅር። በለን። የዳዊት። ልጅ ዋስተዋል። ስጠን። አቤቱ። በደልን። መንገዳችን። የተበላሸ። ነው። አባቶይ። ጌታዪ። ፈጣሪዪ። ባንተ። መንገድ። ምራኝ
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@Siyoum-nh1bp
@Siyoum-nh1bp 2 ай бұрын
Memhirachin, kalehiwot yassemalin. Bersiwo adiro bezih kifu zemen yegesetsenina yemekeren Amlak, Amlake Kidus Abune Habtemariam, yetemesegene yihun. Amen.
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel 2 ай бұрын
አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ቃለሒወትያሰማልን
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 18 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,1 МЛН
Memehir Dr Zebene Lemma - To Pastor Dr. Wodajeneh Meharene
35:26
Aqatari Media
Рет қаралды 23 М.
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 16 М.
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
3:11:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН