የሂሩት በቀለ ልጆች

  Рет қаралды 57,364

330 Media

2 ай бұрын

@khelot @ebstvWorldwide @seifuonebs

Пікірлер: 76
@Mili-te2eq
@Mili-te2eq Ай бұрын
እማ ሆይ ሒሩት በቀለ ሀገርና ሕዝቧን ያገለገለች ምርጥ ድምፃዊትና ስነ ጥበባዊት ሀገር ሕዝቧን ወዳድ ኢትዮጵያዊት ነበረች ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@HaregewoyinTilahun
@HaregewoyinTilahun 2 ай бұрын
የሀይማኖት ድርጅት አያጸድቀም የሚያጸድቀው ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደውን እየሱስን በልብ አምኖ አደኝነቱን በአንደበት መመስከር ከዘላለም ሞት የድናል መዳን በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 :12
@FetleworkBesha
@FetleworkBesha Ай бұрын
1
@destaergano3121
@destaergano3121 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አስከብረ ወደ ከአለምና ከጨለማ ወዳድነት ውድ አምላኳ የሄደች የእምነት አርበኛ ሰማዕት ነበረች። እናታችን ህሩት ብዙ ትውልድ አፍርተ ነው ወደ አምላኳ የሄደችሁ።
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v Ай бұрын
ወ/ሮ ሒሩት በቀለ በሙዚቃዋ አድገናል ነብሷን ከሣራ፣ከልያ፣ከዕርብቃ ጎን ያስቀምጣት🙏🙏🙏😢😢
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኣገኛት🙏🙏🙏🥰😘
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 2 ай бұрын
ከሞት ወደ ህይወት ተሸጋገረች ።
@MulugetaAbebe-bp6kg
@MulugetaAbebe-bp6kg 2 ай бұрын
የሰው ልጅ የሚድነው ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ በመሆን አይደለም ቤተ እምነት አያድንም የሚዳነው በአንዶ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ በማመንና ዳግም በመወለድ ነው።
@user-mq4dm6yj9c
@user-mq4dm6yj9c 2 ай бұрын
መዳን በማንም የለም አዳኝ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ እዬሱስ ብቻ ነው እሷ አምና የዳነች ነች ዘፋኞች የሷን ፈለግ ተከተሉ ከሲኦል አምልጡ ተባረኩ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 2 ай бұрын
Great children.
@user-fz9to8ws3s
@user-fz9to8ws3s 2 ай бұрын
ኢሩት በቀለ በጣም የምናከብራት አርቲስት መተኪያ የሌላት ነብስሽን እግዚአብሔር የምር
@Eyobmar1243
@Eyobmar1243 2 ай бұрын
ውይይይ 🥲🥲🥲 I grew up listening to her songs 🥲🥲🥲 My condolences I want to buy her book
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f 2 ай бұрын
Tebarekui zemenahui yebareik ❤
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሁላችንም ከዚህ መንገድ አንቀርም ነፍሱአን በአፅደ ገነት ያኑርልን !!!
@KeseteMebrauto
@KeseteMebrauto Ай бұрын
የእምነት ታላቛ ምሳሌ የሆነች የምንወዳት ሂሩት ፡ልጆችዋ ማየት ኩራትና ማፅናናት ተሰምቶናል ፡አይዛችሁ መዝሙሩን አንቀሳቅሱት ብቅባት ሃይል ዘበናችሁ መፅናናታችን ይሁን እጅግ እንወዳቸዋለን
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 2 ай бұрын
ሒሩትየ ፈጣሪ: መንግስተ ስማያት ያውርስሽ😢 ለልጆችሽ ፅናቱን ይስጣቸው ናት ማጣት ከባድ ነው መቻል ነው
@meemjjo677
@meemjjo677 2 ай бұрын
She rest in peace your mother was special person Brother be proud of you mather all Ethiopian citizens proud of her
@SinduMekonnen
@SinduMekonnen 2 ай бұрын
እግዛብሕር ያፅናችሁ
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Ай бұрын
❤️🌹❤️ 🎉🎉🎉 ነፍስ በአጽደ ገነት ትኑር 🎉🎉🎉ነፍስ ይማር 🌹🌹🌹🙏🏿🙏🏿🙏🏿 በጣም እውነተኛ, የኢትዮጵያ ልጅ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እንደ, ሂሩት በቀለ.!!! በጣም የሚትውደድ, ምርጥ አረትስት.❤🌹❤️
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c Ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ማር 16:15
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c Ай бұрын
ማር ፡16:16 ተብሎ ይነበብ
@user-ob2zw8nx5i
@user-ob2zw8nx5i 2 ай бұрын
ወልድ ያለው ሕይወት አለው እርሷ ሕየወት ነው ያገኘችው በሰማይ ቤት የድርጅት ስም የለም ሁሉ በክርስቶሰ ነውይልቅ ጌታ ሳይመጣ ስለ ሰው ልጅ ሀሉ ኃጢአት በመስቀል ላይ በሞተው እመኑና ዳኑ አንደ ኖህ ዘመን እንዳሆንባችሁ
@rfdos2152
@rfdos2152 Ай бұрын
Hirut She came to our House with the police orchestra to sing a wedding song. I will never forget her.
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 ай бұрын
ወይኔ ፍርየ የኔ ቆንጆ የልጅነት ጉዋደኛየ የመካነ የሱስ ት/ቤት ጉዋደኛየ እንዴት ነሽልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የት ነው ያለሽው ??እኔ ስራኤል ነው የምኖረው በውስጥ መስመር አውሪኝ ።ጤናሽን እንዴት ነሽልኝ❤❤❤❤
@ataata3978
@ataata3978 2 ай бұрын
Hirut bekele, the most brilliant musician of the all time.
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 Ай бұрын
Wow Egzabr yewodatal be Geta Eyesus Amna Memotwa❤🎉
@meemjjo677
@meemjjo677 2 ай бұрын
My condolences sister and brother you are like because your mother is all Ethiopian citizens loved special women she was so proud of your mother I hope God give you strength sister she have to rest in peace
@tilahundesta6894
@tilahundesta6894 Ай бұрын
Hirut chose her Lord and Savior Jesus Christ. She lived her calling. Finally our Lord called her to her eternal home. What a blessing...RIP
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Ай бұрын
Ohh 💔💔💔🥲🥲🥲🥲‼️📌
@saleamelaktesfay106
@saleamelaktesfay106 29 күн бұрын
ኤርሜ ከስንት አመት በውሗላ አየውህ ክላስሜቴ ስለእናትህ አዝናለሁ አዝናለሁ ነፍስ ይማር ለእናታችን
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@lilibelay8821
@lilibelay8821 Ай бұрын
አርቲሰት ሂሩት በቀለ ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 29 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ብትችይ ስነስርአት ተምረሽ ብትቀርቢ ጥሩ ነው አጠያየቅ አትችይም
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 Ай бұрын
ነፍሰሸን ይማር።
@user-zs3xd4tt7g
@user-zs3xd4tt7g Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@workutedy7246
@workutedy7246 2 ай бұрын
RIP, MoM I love your music forever!
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl Ай бұрын
ያለአዉ ሆነ እግዜአቤር ይባርካአችሁ
@mebrateful
@mebrateful 2 ай бұрын
Nefs ymar enatachin. Yehulachinm enat neberu. Kefikr kenafkot gar. R I P
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 ай бұрын
የዛሬ 40 አካባቢ ቤተሰብ ልንሸኝ ኤርፖርት ነበርን እና ሂሩት ም ሰው ልትሸኝ እዛው ነበረች ።እስካሁን አለባበሷ አይኗ የጸጉሯ አበጣጠር በልጅነት አይኔ ተቀርጾ እስካሁን አለ ማንን ልትሸኝ መታ ይሆነ? ሰገነቱ ላይ ሆና አውሮኘላኗ ከአይናችን እስክትጠፍ ስናያት 😥
@milkilion696
@milkilion696 Ай бұрын
Wow Nice Tezeta nw 🤔
@BanchiKifle
@BanchiKifle Ай бұрын
Gazetengawa bezu yekereshal ..... Ebakesh endezeh ayteyekem?
@hirutf8228
@hirutf8228 Ай бұрын
Begenet hona taychwalech...
@rigattesfay3541
@rigattesfay3541 2 ай бұрын
ሮሜ 10:9-11፤ እቲ ጽሑፍ፡ ብእኡ ዚኣምን ዘበለ ኣይሐፍርን፡ ይብል እዩ እሞ፡ ሰብ ብልቡ ኣሚኑ ይጸድቕ፡ ብኣፉ ተኣሚኑውን ይድሕን እዩ፡ ስለዚ ብኣፍካ የሱስ ጐይታ ምዃኑ እንተ ነገርካ፡ ብልብኻውን ኣምላኽ ካብ ምዉታት ከም ዘተንስኦ እንተ ኣመንካ፡ ክትድሕን ኢኻ።
@emebetaklilu341
@emebetaklilu341 2 ай бұрын
ድምፀ መረዋዋ ሂሩት
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 Ай бұрын
Lejochu erasachiwo kenatywa bletwale eko😂😂😂😂
@user-gc1ry3bk4i
@user-gc1ry3bk4i 25 күн бұрын
ሂሩትበሚዛን ተፈሪ መጥታ ያገለገችው አይረሳኝም ልጆቻ የሷን አርአያ ተከተሉ
@akalufissi3088
@akalufissi3088 Ай бұрын
መግዛት እፈልግ አለሁ
@gebremariamzewde8795
@gebremariamzewde8795 Ай бұрын
Behite.yemaresaw.ner.bethio.eritrea.ternot.and.conorel.lehirut..zefe.yeneberew.fiker.iygermegnal.mekinaye.yehirut.caset.ke12.belay.nberegnena.le3wer.keneye.sayley.yehirut.muzika.megbu.nebr
@user-xh2zi3mc8j
@user-xh2zi3mc8j 2 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha 2 ай бұрын
ሂሩትበቀሌየሁላችንእናትናትነፊሰዋንይማር
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 2 ай бұрын
Hrtyan nbse ymare foundshenun enmeklklalhu tnsa ehta mtabgalh bskare
@zedonutube
@zedonutube 2 ай бұрын
Hirut yeEyesus Jegna!
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷን ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ....... የሚለውን ዘፈን ህይወት እንደሸክላ የሚለውንም ፔንጤ ሆናለች እንዴ ሌላ ሞት ዛሬ ነው የወቅከት ከይቅርታ ጋራ ካጠፋሁ
@misrakkassa1934
@misrakkassa1934 Ай бұрын
ሕይወት ሰጪ፣ አፅዳቂ የሆነውን ክርስቶስን አምና እኮ ለዘላለም ከክርስቶስ ጋር መኖር ጀምራለች! የስጋውን ሞትማ ሁሉ ይሞታል። የክርስቶስ ሆና በማለፏ እጅግ የታደለች እናት ነች።
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Ай бұрын
ወደ ክርስትና አልከዉ?በባዶ አዳራሽ መጨፈር እና መከባለል ነዉ ክርስትና ይቅር ይበላቹ
@belomark3680
@belomark3680 2 ай бұрын
ክርስትና ለአንተ ምንድን ነው? ዘፋኝ ጽድቅ የለውም
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
በስጋ መሞት ያለ ነው ቅድስት ከኦርቶዶክስ እምነትን ክዶ ወደ ፅጴንጤነት ካሀዲነት ነው😢 ድንግል ማርያምን መካድ ከሞትም ሞት ነው! እግዚአብሔር ግን ቸር ነው ነፍሷን ይማርው
@user-bc7xm9tl4o
@user-bc7xm9tl4o 2 ай бұрын
ማስተዋልን ይስጣቹ 😂😂😂😂
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
​@@user-bc7xm9tl4oምን ማሐትሽ ነው ማሰታወልን ይሰጣቹ ከላይ የፃፈችው ኮመንት ትክክል ናት/ነው
@zedonutube
@zedonutube 2 ай бұрын
Yemejemerawa pente kidist mariam nech. bitiwejim batwejim. eyesusin ende madhanitishina getash kaltekebelsh yezelalem hiywot yeleshim. ene yefeterkut ababal sayhon ye mitsihaf kidus kal new. ahunim hedesh alu balta titesh yeEgziabherin kal atigni. Hirut ahun beEgziabher ekif wist nech!
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል መዳን በሱ ብቻ
@martakiflom5337
@martakiflom5337 Ай бұрын
መዳን በማንም የለም አዳኝ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ እዬሱስ ብቻ ነው እሷ አምና የዳነች ነች ዘፋኞች የሷን ፈለግ ተከተሉ ከሲኦል አምልጡ ተባረኩ
@martakiflom5337
@martakiflom5337 Ай бұрын
የሀይማኖት ድርጅት አያጸድቀም የሚያጸድቀው ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደውን እየሱስን በልብ አምኖ አደኝነቱን በአንደበት መመስከር ከዘላለም ሞት የድናል መዳን በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 :12
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 28 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН