የኢቢኤስ ጋዜጠኞች ሀዘናቸውን ገለፁ "ሁሌም በልባችን ትኖራለህ! "

  Рет қаралды 1,476,782

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebstv

Пікірлер: 17 000
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
ለሞላው ቤተሰቦቹ ልጁ እድሁም ለአላም ህዝብ መፆናናትን እመኛለሁ አላህ ይሰብራችሁ😢😢😢😢
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sel467
@sel467 4 ай бұрын
ለዓለም ህዝብ ስትል 🤔🤔🤔
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 4 ай бұрын
ምን?
@kassalisa746
@kassalisa746 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-co9xi1qk2d
@user-co9xi1qk2d 4 ай бұрын
አይባልም እኮ በእስልምናችን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 4 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት አሜን። ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው።
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 4 ай бұрын
አስፍዬ ፍቅርነህ ወረት የሌለብህ ከአዘነው የምታዝን ስብና ሙሉ ማመን ይከብዳ አርፎአል መባሉ። ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለወዳጅ ፣ቤተሰብ ...ብርታት ፅናት እግዚአብሔር የድለን። አሰፍዬ ወደ አባታችን ወደ አባቱ ሄድዋል እኛ በእዚህ ጊዜአዊ ዓለም ስንኖር የእርሱን ፋና 😂😂😂
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 4 ай бұрын
Amnnnnn
@madinamadina4406
@madinamadina4406 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-oh9jl5hz5f
@user-oh9jl5hz5f 4 ай бұрын
Amen
@helendavid8087
@helendavid8087 4 ай бұрын
⁠ebs with out Asfawo won’t be like him🥲🥲
@user-qr7jv2xs1g
@user-qr7jv2xs1g 4 ай бұрын
አስፍዬ የተሰማንን ትልቅ ሀዘን አይገልትንን ለቤተሰባች አና ልሙላ ኢትዮጵያውይን መትናናትን አንመኛልን አስፍዬ ይቺ ምድር ክኑቱ ናት አይጎትተች ወደ አፍር ትወስደናለች ይንተ መሞት ለሁላችንም ትልቅ ሀዘን ሁኖብናን የድሆች አባት ነበርክ አታዳ ምን ይሻላል ሞት ነተቅን አስፍይ ነፍስህን በገንት ታኑረወ አስፍዬ
@makdalite7045
@makdalite7045 4 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰቦቹና የኢትዮጰያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 4 ай бұрын
በናታችሁ የኣሥፋዉን ወበር ለብቻ ኣሥቀምጡልንማንም ባይቀመጥበት ደሥ ይለኛል😭😭 ሁሌም እዳለ ማሠብነዉ የምንፈልገዉ😭😭😭😭😭
@user-yk3xq8be6z
@user-yk3xq8be6z 4 ай бұрын
Ebakachhu endeza adrgu
@alfiaibrahim7365
@alfiaibrahim7365 4 ай бұрын
I cannot stop crying Asfitiye. Rest in peace my brother😢😢
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 4 ай бұрын
ንስሐ ገብቶ በመለየቱ ደስ ብሎኛል❤ በስጋ ስለተለየኸን ከፍቶኛል😢 ሁላችንም ንስሐ እንግባ
@GoMan-yg8bh
@GoMan-yg8bh 4 ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹን አላህ ሶብሩን ይስጣቹህ ይስጠን 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ሰው ከንቱ😢😢😢😢😢
@user-be2cd5gn6y
@user-be2cd5gn6y 4 ай бұрын
ነፍስህን ይማረው ቸሩ መድሃኒአለም 😢😢😢😢
@bettyggirma
@bettyggirma 4 ай бұрын
በህይወቴ እንደ አስፋው ያሳዘነኝ ሰው የለም ለመላው ቤተሰቡ እና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን ከባድ ነው ነብስ ይማር 😢😢😢
@biftuorotube
@biftuorotube 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@hawaalemu4877
@hawaalemu4877 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-oe2nj7nb8g
@user-oe2nj7nb8g 4 ай бұрын
ወላሂ ሞት እንዳለ እያወኩ የአስፍቲ መሞት እዉነት አልመስል አለኝ ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ አላህ ያፅናቹ 💔😭😭😭
@AkberetTsegaslassie
@AkberetTsegaslassie 4 ай бұрын
ነብሱን ይማር መፅናናት ለሁሉ ኢ/ያ ይስጠን
@user-dk4xg7fm9t
@user-dk4xg7fm9t 4 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
@amiteklu992
@amiteklu992 4 ай бұрын
😭😭😭 * አንተ መልካም አባት * አንተ ደግ ሰው * የኛ እሩሩህ ፈጣሪ ነብስህን በመላክት ጥበቃ ስር ያኑርልን አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ RIP
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p 4 ай бұрын
አላህ ይሶብራችሁ እንኳን አብራችሁ የምትሰሩት እኛም በዚህ ሶሻል ሚዲያ የምናወቀዉ ከልብ አዝነናል😭😭💔💔💔💔ሞት ለሁላችንም አይቀርም አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-sh8hd1on1h
@user-sh8hd1on1h 4 ай бұрын
ሀያሉ ጌታ ልዑል እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለልጁ ለቤተሰቡና ለስራ ባልደረቦቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭
@SamuelMekonnen-wn3ur
@SamuelMekonnen-wn3ur 4 ай бұрын
አስፈሽ አንተ የእዉነተኛ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር አምላክ የወደደዉን ነዉ የሚወስድ እግዚያብሔር አምላክ ፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረልኝ
@zula983
@zula983 4 ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን የአስፋው ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጆች መፅናናትን ይስጣችሁ ይስጠን በጣም ያሳዝናል 😭😭 ኡፍፍ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 4 ай бұрын
እደዛሬ ቀኔ ተበላሽቶ አያቅም😭😭😭😭😭ስንት ታዋቂዎች አልፈውብናል እደ አስፍዬ ልቤን የሰበረው የለም የኔ እሩሩ የኔ አዛኝ😭😭😭😭😭😭
@NS_Q
@NS_Q 4 ай бұрын
😢😢😢እኔም
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 4 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭ዉይ
@rhabeshawittube2287
@rhabeshawittube2287 4 ай бұрын
😢
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 4 ай бұрын
እኔ እራሴ አልቻልኩም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 ай бұрын
እኔም
@user-yl1qj8be7i
@user-yl1qj8be7i 4 ай бұрын
ያረቢ በስደት ያለነውንም ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን የሞቱትንም 😢😢😢
@user-zj1tm9qs7c
@user-zj1tm9qs7c 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gy8zx7zl4v
@user-gy8zx7zl4v 4 ай бұрын
ለቤተሰቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናቱን ይስጠን ነብሱን ባፀደገነት ያኑረው
@Moka-rl9sg
@Moka-rl9sg 4 ай бұрын
“በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።” - ሮሜ 14፥8 በአብርሃም ፣ በይስሐቅ ፣ በያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን ! ነፍስ ይማር ወንድማቹ ኤርትራዊ
@Kerod-mz4re
@Kerod-mz4re 4 ай бұрын
Amen
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 4 ай бұрын
የአስፊቲ ህልፈት የመላው ኢትዮጲያዊ ልብ ስብራት ነው ሀቂቃ በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍፍፍ ከባድ ሀዘን ነው ነገር ምንም መልካም ሰው ቢሆን ከሞት የሚቀር የለም ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ መፅናናትን አንመኛለን💔💔😭😭😭😭
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 4 ай бұрын
አስመሳይ
@asterabate3555
@asterabate3555 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በአብርሃም ዕይሳቅ ያኑሪህ
@diborab7820
@diborab7820 4 ай бұрын
ከባድ ቢሆንም ተፅናኑ 😢😢ወዳጅ ዘመዶቹ 😢😢 ጃፒ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ 😢😢😢😢 EBS መረዳት ሰዉ በሂወት እያለ መሆኑን አሳይታችዋል ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 4 ай бұрын
እኛ እኮ ድኖ ይመጣልናል ብለን ነበር ይሄ ክፉ ሞት 😢 ፅናቱን ይስጣችሁ የናተ ስሜት እኛ ተመልካች ጋር የበለጠ ነው ያለው የኛ እሩሩህ አባት ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 😢💔
@godislove-en8hr
@godislove-en8hr 4 ай бұрын
ine gin zare yin altebakumi 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@godislove-en8hr
@godislove-en8hr 4 ай бұрын
Uuuuuuffffffff ye hulu abat nafis yimari gin chakagn 😭😭😭😭😭😭
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 4 ай бұрын
ፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢
@meherat938
@meherat938 4 ай бұрын
ለቆምነው ለእኛ እናልቅስ 😢 በዚ ክፉ ዘመን መኖር ከባድ ነው አባታችንን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከፃድቃን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን 😢አሜን
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 ай бұрын
Ewnet new dege degun wesedeben 😢😢
@user-et1fe9kv2r
@user-et1fe9kv2r 4 ай бұрын
ነብሥ ይማር ወይኔ አስፋው ወንድሜን!
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
Ewnet
@LaliseBilata
@LaliseBilata 4 ай бұрын
በጣም ከባድነዉ አስፊቲ የሁሉ አባት ንፁሰዉ ሁሌም በኢትዬጲያዊያን ልብ ትኖራለህ
@asratebeyene
@asratebeyene 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰ ጣታችሁ በጣም ትልቁ ሰው ነው ኢትዮጵያ የጣችውእግዚሀብሄር ነብሰህን በገነት ያውልልን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 4 ай бұрын
ከጎናችን የነበሩ ሰዎች እንዲህ እንደዋዛ ዳግመኛ ላናያቸዉ ይሄዳሉ በሂወት እስካለን መልካም መሆን አለብን ነገ እኛም ዳግም ላንመለስ እንሄዳለን። ሂወት አጭር ናት አስፍዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረዉ መልካም እረፍት
@selinahusen4150
@selinahusen4150 4 ай бұрын
❤❤❤👍👍
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@emebetseifu9181
@emebetseifu9181 4 ай бұрын
እውነት ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 4 ай бұрын
ኢቢሲወች የወነት በጣም ጥሩ ሰው አጣን እሩህሩህ አልቃሻ
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg 4 ай бұрын
ምንጅድ ከባድ ነው ስለሱ መግለጵ አይቻልም😭😭😭
@mymamking8293
@mymamking8293 4 ай бұрын
ለመላእ ኢትዮፒያ ፅናት ይስጣቹ ለቤኤስም ጋደኛሞች የሆናቹ አላህ ያፅናቹ አሁን ማልቀስ የለባቸውም ሁሉ ሰው ወደዛ ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ከሁሉ በላይ ሆነ ከወዳጅ ዘመድ ሁሉ ስለበለጠ ነው ወደዘላለም ቤቱ የሄደው የእግዚአብሔር መፅናናት ሁሉን ህፃን ትልቁን ያግኝ
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y 4 ай бұрын
መፅናናቱን ይስጠን ለመላው ኢትዮቢጰያን
@TsedaluMissikir-sg2te
@TsedaluMissikir-sg2te 4 ай бұрын
ሚሥቱ እና አባቱ በአንድ ቀን እንደሞቱበት ሥሠማ በጣም ነው ያሣዘነኝ.....😭😭😭 ነፍሥ ይማር ለአንድ ልጁም መፅናናትን እመኛለው ለልጁ ከባድ ጊዜ ነው አዘጋጆችም እናንተ ተፅናንታችው ልጁን ማፅናናት እና ከጎኑ ልትሆኑ ይገባል።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
በጣም በቃል ኪዳኑ ፀንቶ የኖረ ስው በጣም ያሳዝናል ብቻውን መኖሩ አንጀት ይበላል።
@melodyny1429
@melodyny1429 4 ай бұрын
Weye enatu endet hona yhon weyneee😢😢😢
@melodyny1429
@melodyny1429 4 ай бұрын
Weye enatu endet hona yhon weyneee😢😢😢
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 4 ай бұрын
እንኳን እናተ የስራ ባልደረቦቹ እኛም ልባችን በጣም አዝኗል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሱን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 4 ай бұрын
በጣም እህህህህህህህህህህህህ እኔስ ውሽት ቢሆን ብየ ተመኝሁ
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 4 ай бұрын
ያአላህ 😭😭💔💔መለካም ሰው በጣም የምወደው ሰወ ነበር አላህ ይዘነልህ ለቤተሰቦቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፅናቱን ብርታቱን ይሰጠን
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 4 ай бұрын
ሁላችንም ልባችን ተሰብሮል ክርሲታን ሙስሊሙ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-wt1ut
@Tube-wt1ut 4 ай бұрын
በጣም
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
በጣም ያማል ሚስኪን እኔ እንዴት እንደምወደው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 ай бұрын
በጣም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 ай бұрын
ትክክል
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayatbereket7650
@hayatbereket7650 4 ай бұрын
እኛ በየቤታችን ዛሬ የእዉነት ልክ አንድ የቤተሰብ አካልእንደሞተብን ሀዘን ላይ ነን አላህ ለልጁ ሠብር ይስጠዉ አስፍዬ የኔ ቡቡ እንዴት ላርግህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemuberta6264
@alemuberta6264 4 ай бұрын
ወንድማችን አስፍዉ መሸሻ መልካም ሰዉ ነፍስህ ለዘላለም በሠላም ይረፍ። ነፍስ ይማር በሒይወት እያለህ ስለማይረሳዉ መልካም አገልግሎትህ እናመሰግናለን። የሥራ ባልደረቦቹ እህት፣ወንድሞች እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹሁ።
@getnethailu8499
@getnethailu8499 4 ай бұрын
አስፊቲ ከገራችም ኮሜዲያን በላይ ያዝናናኝ የነበረ ስው ነው ነፍስ ይማር
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ። ለወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ሰብረ ይስጣችሁ 😢😢 ያረብ መጨረሻችንንን ላኢላሀ ኢለላህ አድረግልንን
@alhawara4322
@alhawara4322 4 ай бұрын
አሚንንንን የአለህ የረቢ🤲🤲😢😢😢😢😢
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 4 ай бұрын
"ልጄን አደራ" ብሎ ነበር ታዉቆት ነበር የኔ አባት አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ተኖራለህ 😭😭😭😭ልጄ አንደኛ ክፍል ነችና አንደኛ ከወጣሁ አስፋዉ ጋር ትወስጂኛለሽ ብላኝ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 ай бұрын
ደጉ አስፊቲ ከደጋጎቹ ጎን እግዚአብሄር ያኑርህ አልቅሼ ልሞት ነው:: ለሚወደው ልጁ ለጃፒ ለእናቱ ለወንድሞቹ ለመላው ebs ሰራተኞች ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መጽናናትን እመኛለሁ::😢😢😢🙏🏽🇪🇹
@Joseph-788
@Joseph-788 4 ай бұрын
ዉይ አስፍዬ የኔ ጌታ የኔ ወንድም ትድናለህ የሚል ተስፋ ነበረኝ !!! እግዚአብሔር ለሁሉ ቤተሰብ , ወዳጅ ,ዘመድ , የስራ ባልደረቦች , የ ebs መላዉ ሰራተኞች , ወዳጅ ኢትዮጵያ ኤርትራውያን መፅናናትን ተመኘሁ።
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@koabyanaz-
@koabyanaz- 4 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ተወዳጅ የምወደው ነበር ነፍሱ በኣጸደ ገነት ያኑርልን ለልጁ እና ለመላው ቤተሰቡ እና ለሁሉ የህዝብ ኢትዮጵያ መጽናናት ይመኛለሁ😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
እናመስግናለን🙏🏾😭😭😭😭😭😭💔
@mulu8474
@mulu8474 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 😢
@user-kh2dc9tw2j
@user-kh2dc9tw2j 4 ай бұрын
kzfaq.infomjupk1Knitk?si=kGTcJ7YaHe8Pn0-2
@user-tg3nw2xo9t
@user-tg3nw2xo9t 4 ай бұрын
Enaem
@LovelyArchaeology-cu1xd
@LovelyArchaeology-cu1xd 4 ай бұрын
አስፋው መልካም ሰው የኔ አባታ ነብስህን ከደጋጎቹ መሀለ ያኑርልን 😢😢😢 በጣም ከባድ ነው ሃዘኑ ለመላው ቤተሰቦቹ የስራ ባልደረቦቹ የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥልን ፈጣሪ
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 4 ай бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም ነብሱን በገነት ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን🙏😭😭😭ለቤተሰቡ ለወዳጆቹ ለሁሉም መፅናናትን ይስጥልን🙏🙏🙏
@tsige21
@tsige21 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ዋርካው ወደቀ 😢😢😢እንኳን እናንተ ባካል ምታቁት እኔም በቲቪ ያወኩት አይኔ ሊፈርጥ ነው የኔ እንስፍስፍ 😢😢😢
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 4 ай бұрын
ሰወቸ ተቆጡኝ እኔማ አልቻልኩም አሰፍው የኔ አባት 😢😢😢😢
@tsige21
@tsige21 4 ай бұрын
@@user-pv8ws9je1z አረ እኔም አጎቴ ነው አልኳቸው ቢቸግርኝ 😢😢😢
@user-zd5pw9ug1z
@user-zd5pw9ug1z 4 ай бұрын
ማርያምን ስራ መስራት አቃተኝ የደሀወች አባት😢😢😢😢😢
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 4 ай бұрын
@@tsige21 እራሴን አመመኝ ያረቢ ያሚስኪን ልጁ እንዴት ሁኖ ይሆን፣😭😭😭😭😢😢😢😢
@R.A52
@R.A52 4 ай бұрын
እኔ ጃፒ በጣም ነው ያሳሰበኝ ባለፈው ሂወቴ ቆሟል ያለሱ ግራ ገብቶኛል ሲል አልቅሼ ነበር😢​@@user-pv8ws9je1z
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 4 ай бұрын
ሞት ክፍ አይባልም ግን በሂወት በኖረልን የኢትዮጵያ ትንሳኤዎን ባየለን ነበር 😭😭😭😭እግዚአብሔር የወደዱውን አደረገ ነፍስ በሰላም ትረፍልን እውነት #እወድሐለው_አባቴ❤❤❤❤❤
@user-tf3fc8mq5g
@user-tf3fc8mq5g 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@aster.youtube2859
@aster.youtube2859 4 ай бұрын
😭😭😭
@FatimaAhmed-ur1yy
@FatimaAhmed-ur1yy 4 ай бұрын
የኔውድ አባት የኔየዋህ ውጭ ሁኘ ሢከፋኝ አተን ሣይ ሁሉን እርሣው አለሁ ይቪን ደግሞ ደግነትን ተምረናል አይደለም ባልደረቦችህ እኛ በሠው ሀገረ ሁነን ብዙ ተምረናል የኔአባት ፈጣሪ ይማረሕ
@zenekasech7192
@zenekasech7192 4 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ ግን ፈጣሪ ፃድቅ ነው መመለስ አይቻልም እናንተም ያላቹ ሕብረት ደስ ይላል አይለያቹ
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 4 ай бұрын
በእንባ ጨረስሁት ለማመን ከብዶኝ ወደዚህ ስመጣ እውነት መሆኑን ተረዳሁት አስፍዬ የብዙሀን አባት😢😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንኳን እናንተ እኛም ልባችን ተሰብሯል መፅናናትን ይስጥል ለመላው ኢትዮጲያዊያን😢😢😢😢
@seadaawol8455
@seadaawol8455 4 ай бұрын
ሁሉም ሞትን ቀማሽ ናት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ዛሬ እንኖራለን ነገ እንሄዳለን
@zinashdegaga3049
@zinashdegaga3049 4 ай бұрын
ውዱ አባቴ አስፊቲ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥህ።
@HilinaEndale-lo6mp
@HilinaEndale-lo6mp 4 ай бұрын
ለቤተሰቦቹ እና ለመላው የስራ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር ያፅናናቹ አስፍዬንም ነብሱን በገነት ያኑርልን😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😔😭
@HabetamGete-sj7nc
@HabetamGete-sj7nc 4 ай бұрын
ማርያምን የስፊየን ሞት ስሰማ ድጋሚ የአባቴን ሞት የተረዳሁ ያህል ነዉ የተሰማኝ😭😭💔💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔😭😭
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 ай бұрын
Ayzosh 😢
@benezementube2119
@benezementube2119 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭 አስፋው እኮ እንደሚሄድ ታውቆት ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ልጄን አደራ ብሎን ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያኑራት እግዚአብሔር ለልጁም ለናተም ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጣቹ ከማዲጎ ቀጥሎ ያስደነገጠኝ ሀዘን
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 4 ай бұрын
😢😢😢በጣም😢
@abrashbekl
@abrashbekl 4 ай бұрын
Rabbi. Nasee.yamaruu.uuuffuuu
@user-lo9yn3ic1q
@user-lo9yn3ic1q 4 ай бұрын
Wolhi enem tawukogn nber nbsjn yematew
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
🖤💔🖤🖤💔😢😢😢😢
@cherenetdagne6160
@cherenetdagne6160 4 ай бұрын
አስፍዬ ነብስህን ይማረው.... ሁሌም በልባችን አለህ 😭
@Hardeasy2education
@Hardeasy2education 4 ай бұрын
ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ እንድሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 4 ай бұрын
ብዙ አጋፋ አርቴስቶች ሞተዋል እዳስፊቴ ግን ልቤን የነካዉ የለም በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 4 ай бұрын
እኔም ወላሂ ከሰማሁ ጀምሬ በጣም ነው የዘንኩት
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 4 ай бұрын
በጣም ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ልቤን አመመኝ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
እኔም እንደ ታሪኩ ባባ እንደ አስፋው ሞት ልቤን የሰበረው የምር አልመስልም አለኝ እኮ
@habesha132ab
@habesha132ab 4 ай бұрын
እኔ የአእምሮ ካንሰር ነው ሲባል እንደሚሞት አውቄ እየፈራሁ ነበር እስከአሁን ያሳዝናል 😢😢😢
@abebatadese3690
@abebatadese3690 4 ай бұрын
😢😢እውነት ነው የሁላችንም ሃዘን ነው ልባችን በጣም በሃዘን ተሰብሯል አስፊቲን ማጣት ለልጅ አዋቂው ትልቅ ሃዘን ነው ከነልጆቻችን ልባችን በሃዘን አይናችን በእንባ ተሞልቶአል ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስፊቲ ለዘላለም በልባችን ትኖራለ እንወድሃለን ጃፒ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ እዲሁም ለመላው የEBS ቤተሰቦች እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ 😢
@eyobassefa7285
@eyobassefa7285 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቅዱሳን ማህበር ይደምርህ ነፍስህን ይማረው
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 4 ай бұрын
ebs ሶች ጌታ መፅናናቱን የስጣችሁ ከባድ ነው በእውነት አባት ሲለይ ይከብዳል
@user-kj1xe6nn2w
@user-kj1xe6nn2w 4 ай бұрын
ሞት ሁሌም አብሮን የሚኖር ነው ግን መቼም ቢሆን የማንለምደው ነገር ነው😢😢😢 አስፊቲ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ቅድስት ሥላሴ በቀኙ ያኑርህ" ነፍስህን ይማራት"
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 4 ай бұрын
😢🎉😂❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 4 ай бұрын
l m sorry about that l don't have words acsplain hime you his soft heart his crazy ollyes Allah with him Allah taker you Allah help you
@amirtahir2871
@amirtahir2871 4 ай бұрын
ሶስቱ ሽማግሌዎች?
@weyni24
@weyni24 4 ай бұрын
​@@amirtahir2871ከአራጅ የሚጠበቅ ኮሜንት
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 4 ай бұрын
@@amirtahir2871dedeb
@seyeabebe7549
@seyeabebe7549 4 ай бұрын
ነብስክነ በአፀደገነት ያኑራት አሜን።እግዚኤብሄር አምላክ መፅናናትን ይስጥልን።ሁሌም በልባችን ትኖራለክ።
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁነው ከገሀነበ እሳት መራራነት ትሰውረው😢😢😢
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 4 ай бұрын
የኔ ጌታ እንደ ስጋ ቤተሰቤ ነው ያሳዘነኝ አስፊቲ እንወድሀለን😢
@kalkidan7912
@kalkidan7912 4 ай бұрын
ድኖ ይመለሳል ብለን ስንጠብቅ ሞቶን እንስማ 😢😢😢😢😢😢ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው አድናቂዎቹ እንዲሁም ለልጁም ለቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭 😥😥😥😥😥😥😥
@miruethio3059
@miruethio3059 4 ай бұрын
አስፋዉዬ የታመምክ ጊዜም በጣም አዝኜ ነበር 😢 ስታርፍ ደግሞ አለም ያለቀላት ያህል ጨለማ ነዉ የሆነብኝ ማንኛዉም ቻናል መክፈት በጣም ነዉ የፈራሁት ! ይህ ሁሉ ያንተ ጥሩነት ነዉ ለህዝብህ ምንያህል ፍቅር እንዳሳደርክብን ነዉ የሚያሳየዉ ፣ ሁሌም እንወደሃለን ነብስህን በአፀደገነት ያንርልን ፈጣሪ ። ለቤተሰቦችህ እና ለመላዉ ወዳጆችህ እግዝያብሄር ፅናቱን ይስጥ😢
@tegesthaile615
@tegesthaile615 4 ай бұрын
የወንድማችን የአስፋው መሸሻን መሞት ለመቀበል በጣም ከባድ ነው መልካም መሆን ለራስ ነውና ምንጊዜም ከልባችን አይጠፋም በጣም ትልቅ የፍቅር ስው ነው ያጣነው ጠቅላላ የስራ ባልደረቦች ሁሉ እግዚአብሔር ያጽናቹህ ለሱም መልካም እረፍት 🙏🏾😢😢😢
@Hayat-bc1bw
@Hayat-bc1bw 4 ай бұрын
እኛም የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን በጣም ልብ ይሰብራል ምፅናናቱን ይስጠን በጣም ከባድ ነው💔💔💔
@fatumabelay9278
@fatumabelay9278 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ በቃ እውነት ነው የኔ አባት ዱኒያ እንደዚህ ናት በቃ የታመመ አይድንም ማለት ነው በዚህ ዘመን💔 ለልጅህ መፅናናቱን ይስጠው
@sofiahh8252
@sofiahh8252 4 ай бұрын
ነፍስ በሰላም ከቅዱሳናት ጎን ያሳረፍት የኔ አባት አይ ከባድ ነው መፅናናትን ለቤተሶቹና ለወዳጂ ዘመዶቹ ለአድናቂዎቹ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢😢😢😢 የምትመለስ መስሎን ነበር ግን አልሆነም
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲት ነገር የነገረንን አናስታውሳትም በየትኛው ስዓት እመጣባቾዋለሁ አታቁም እና ንቑ ጸልዩ ነፍሱን ይማሮው ለመላ ቤቴሰብ ጽናቱን ይስጣቹ
@user-mv4io6lk1x
@user-mv4io6lk1x 4 ай бұрын
😢😢😢 እድህ ነች ዱኒያ ጭርቄን ማቄን ሳንል ሳይታስብ ጥለናት እንሄዳለን አላህ ያጽናችሁ
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb 4 ай бұрын
አይ ከቱ አለን አስፋውዬ የኔ የዋህ እውነት ልባችን ተሰብሯል ለመላው ቤተሰቦቹና ለባልደረቦቹ እንድሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭
@ShyShydh-nn1qc
@ShyShydh-nn1qc 4 ай бұрын
አይ እዱኒያ መጨረሻችንን ያሣምረው በጣም ነው ያዘንኩት እህህህህህህ
@haimanotmekonnen2792
@haimanotmekonnen2792 4 ай бұрын
አስፊቲ ወንድማችን መልካም ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭
@kiyatadesse9839
@kiyatadesse9839 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@mmmmesaaa6509
@mmmmesaaa6509 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭
@mmmmesaaa6509
@mmmmesaaa6509 4 ай бұрын
የአባታችን ነፍስ ይመርልን
@user-id3qe3ee1q
@user-id3qe3ee1q 4 ай бұрын
አስፊቲዬ ነብስህን በገነት ያኑርልህ😭😭 ።አስፋው በልባችን ውስጥ አለ ። ለቤተሰባቹ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ አስፊቲ እንወድሀለን❤️❤️
@user-oi7ln8pc9r
@user-oi7ln8pc9r 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለቤተሰቦቹ ለናተም ለሁሉም መፅናናትን ይስጣችሁ
@amoushalhay
@amoushalhay 4 ай бұрын
😂😂😂
@meskiYouTube
@meskiYouTube 4 ай бұрын
ሁላችንም ልባችን ተስብሮል ክርስቲያን ሙስሊሙ አስፊዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢
@user-cl6rq6bf1m
@user-cl6rq6bf1m 4 ай бұрын
ነብስ ይማር እባካችሁ በየ ሜዳዉ ለሚፈሱ ወንድሞቻችነንም ድምፅ ሁኑ😢😢😢😢
@Maedot_media-vc2cn
@Maedot_media-vc2cn 4 ай бұрын
ለሁሉም የሚያዝን፣ የሚጨነቅ፣ የሚራራ እጅግ መልካም ሰው አስፍቲ ወደ ስቱዲዮ ትመለሳለህ ብለን ስንጠብቅ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ። እንግዲህ ምን ይባላል ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ከደጋግ አባቶቻችን ጋር ያኑረው።
@merongirma8950
@merongirma8950 4 ай бұрын
አሰፍዬ እግዚአብሔር ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው አንተ ደግ ሰው ከደጋጎቹ መሀል ያኑርህ
@Alemf2k
@Alemf2k 4 ай бұрын
የደሀ አባት የመጨረሻዉ ቃሉ ልጄን አደራ ነበር😭😭😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ ለመላዉ ቤተሰብህ ለወዳጅ ዘመዶችህ ለኢትዮጵያ ህዝብን መዝናናትን እመኛለዉ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 4 ай бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን 😭😭😭😭😭አስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@Msrat-cn3oq
@Msrat-cn3oq 4 ай бұрын
አስፍዬ ነብሥህን ባፀደ ገነት ያኑርልህ ለበተሠቦቹ ለልጁ ለስራ ባልደረቦቹ ለኢቶ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢😢
@titiadunga2682
@titiadunga2682 4 ай бұрын
የአስፍዬን መሞት ማመን ቢከብድም ፈጣሪ ነብሱን በሰላም ያሳርፍልን
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 ምን እናርግ? እንኳን ለናንተ ለኛም ከብዶናል 😭😭😭 ኢትዮጵያን እግዚእብሔር ያፅናልን አንዱን እንቁዋን አጥታለችና!
@beyenedarigai7427
@beyenedarigai7427 4 ай бұрын
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቡና ለስራ ባልድረባዎቹ ለአድናቂዎቹ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
@kiddes9560
@kiddes9560 4 ай бұрын
ገራገር፣ ጨዋታ አዋቂ፣ ባለሞያ (professonl) ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ፤ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት። Thank you for your service. RIP, Brother!! ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጆቹ፣ አድናቂዎቹና ባልደረቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ትሱየ❤❤❤❤ ፅናቱን ይስጥህ አባትና ልጀ ❤❤❤ ነበራችሁሁ❤❤❤
@merontadele70
@merontadele70 4 ай бұрын
ፈጣሪ ነብሱን ይማር ቤተሰቡንና ልጁን ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጣቹ ከአዋቂዎች አይደለም ከህፃናቶች ልብ አይጠፋም።።
@Fcgcchb
@Fcgcchb 4 ай бұрын
ለመላው በተሰብቹ እንደህም ለህዝብ እትዮጵያ መፀናናቱን ይሰጠን 😭😭😭😭😭መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን 😭😭😭💔💔💔👏👏👏
@woinwatadesse2663
@woinwatadesse2663 4 ай бұрын
ነፍስህን በ አጸደ ገነት ያኑር ፈጣሪ ያጽናን ደግ ሰው 😭
@senait626
@senait626 4 ай бұрын
እኔ አፈር ይብላኝ😢 የእውነት ቤተሰቦች ናችሁ ebsዎች❤መፅናናትን ያድላችሁ አስፊቲ ነብስህ ሰላም ትረፍ አንተ ደግ ሰው🖤🖤🖤
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 4 ай бұрын
በጣአም በጣም
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
Ere telatish
@user-ie5wg9qu9e
@user-ie5wg9qu9e 4 ай бұрын
ያአላህ እደቅርብ ቤታሰብ እዳ ሞታብኝ ሰዉ ነዉ የዘኩት ለቤታሰቦች ለበርደራቦችህም ለማለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፆነነት ታመኘዉ
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ማመንም ይከብዳል የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😢
@liligebre8929
@liligebre8929 4 ай бұрын
የኔ አባት ልጆች እየጠበቁ ነብስ ይማር ለሁ ኢትዮጵያ መጽናት ይስጣቹ ፈጣሪ
@saraababa
@saraababa 4 ай бұрын
በአጠቃላይ የ ኢቢኤስ ሰራተኞች በእውነት ለመናገር የሱ በሌጅነት መለየቱ ቢያሳዝንም በህይወት እያለ በጣም ጥሩ ጊዜ እሳልፍችሆል። ከሞት የሚቀር የለም ግን ብዙሀኑ ህዝብ የሚያለቅሰዉ ሰዉ በሞት ሲለየው ነው። እናንተ በሙሉ ፍቅር ናቸሁ እሁን በደስታ ሽዩት። በህይወቱ እያለ የተባረከ ጊዜ እሳልፍቸ ሆል።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 ай бұрын
አሰፊቲ ነብስህን ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
@user-me9qb3py2b
@user-me9qb3py2b 4 ай бұрын
ነብስ ይማር የሁሉም አባት አስፊትዬ ለመላው ቤተሰቡ እንዲሁም ለስራ ባልደረቦቹ አድናቂወቹ ለኢትዮጰያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን እመኛለው 😢😢😢😢
Can you beat this impossible game?
00:13
LOL
Рет қаралды 55 МЛН
Who’s more flexible:💖 or 💚? @milanaroller
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 17 МЛН
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 35 МЛН
አይ አለም  ጐደሎ ደግ ሰዉ አይበረክት
1:36
አሚ ቱቤ (ami tube)
Рет қаралды 13 М.
Өзгерген өмір!
1:16:09
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 257 М.
Каха инструкция по шашлыку
1:00
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,2 МЛН
Өзгерген өмір!
1:16:09
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 257 М.
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,2 МЛН