የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ በአዲስ አበባ ፣ ሶማልያ በቀይባህር ጉዳይ አትደራደርም ፣ ኢዜማ "ብልጽግና መንግስታዊ ሌባ ነው" አለ

  Рет қаралды 261

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

9 ай бұрын

አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው አገሪቱ ጉንፋን መሰል ህመም ከወትሮው ከፍ ባለ ቁጥር ዕየታየ ነው። አብዛኛው ታማሚ በመጀመሪያ ደረጃ ኢንፍሉዌንዛ መጠቃቱ ተረጋግጧል። ፍሉ እና ኮቪድ 19 ደግሞ በ2ኛ እና በ3ኛ ደረጃ ላይ ናቸው።
ሱማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ኦማር “የሶማሊያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም መሬት፣ ባህር እና አየር በሕገ መንግሥታችን እንደተደነገገው “ቅዱስ ነው” ለውይይት ክፍት አይደለም” አሉ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) “በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግስት ሌባ ሆኗል” ሲል ወነጀለ።
Ethiopia is experiencing an unusually high number of flu-like illnesses, with influenza being the most common diagnosis. Flu and Covid-19 are also prevalent.
Somalia's Minister of State for Foreign Affairs, Ali Omar, reaffirmed the sanctity of Somalia's sovereignty and territorial integrity, stating that they are "not open to discussion."
Ethiopian citizens have voiced their discontent with the ruling Prosperity Party, accusing them of thievery. The Social Justice Party (EZEMA) has been the target of these accusations.
#ethiopiannews
#EthiopianNews
#EthiopianNews #Ethiopian #ethiopiannews
የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ በአዲስ አበባ ፣ ሶማልያ በቀይባህር ጉዳይ አትደራደርም ፣ ኢዜማ "ብልጽግና መንግስታዊ ሌባ ነው" አለ
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.

Пікірлер: 1
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 9 ай бұрын
ኢዜማ እንዴት ህይወት ዘራ?
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ባለሐብቱ አብነት ገ/መስቀል
10:37
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 551