የኢትዮ ካናዳ ት/ቤት ባለቤት የሕይወት ታሪክ! ከሚልየነሮች አንደበት @DawitDreams

  Рет қаралды 57,806

Dawit Dreams

Dawit Dreams

10 ай бұрын

በዚህ ቪዲዮ በሕይወትዎ የማይረሱትን ታሪክ ሰርተው እንዲያልፉ የሚያደርግ ታሪክ ያገኛኙ! ሙሉውን ቪዲዮ ሲመለከቱት ደግሞ የሕይወት ትርጉም ይገባዎታል!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #happy #mother #ethiopia #new #business #change #Family #success

Пікірлер: 155
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ለካ የሰው ልጅ አላማ ካለው ከምንም መድረስ እደ ሚቻል ነው የተረዳሁት❤❤❤❤❤❤❤❤
@mayriimayrii3645
@mayriimayrii3645 9 ай бұрын
0p😊p00😊0p😊00000p😊000😊
@ruttendale8488
@ruttendale8488 10 ай бұрын
ታሜ የሰፈሬ ልጅ ከረጅም አመታት በኋላ አይቼህ ታሪክህን ስትተርክልን አየሁ በጣም ነው የገረመኝ ደስም አለኝ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ሰው ከደከመ ከሰራ ራዕይ ኖሮት ከጣረ ያለመበት ቦታ መድረስ እንደሚችል ማሳያ በመሆነህ ደስ ብሎኛል ቀራንዮ አደባባይ ሥራ ስትሰራ ታክሲም ላይ ሥራ ስትጀምር ወንድሞችህን እንዲሁም አባትህም መምህራችን እንደ ነበር ትዝ ይለኛል ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም። እንዳለ እባላለሁ ከዶሃ ኳታር
@jimmaboneya5665
@jimmaboneya5665 9 ай бұрын
እኔም በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ19 79 እና 80 እዚህ ትምህርት ቤት ለሁለት አመት ተምሪያለሁ ምምህር መሸሻ የሚባል መምህር ትዝ ይለኛል : ከዛው ስፈር ነኝ አሁን በኳታር
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917
@jdjfjfjdjdjjdjfjfjdjdjffj6917 10 ай бұрын
ደስ የሚል ታሬክ በሂወቴ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ትምህርትን ማቋሩጤ ነው 11 አመት ሞላኝ ካቆሞኩ ግን አሁንም የመቀጠል ተስፋ አለኝ ያተን ታሬክ ስሰማ ይበልጥ አነቃቀኝ አመሰግናለሁ ጀግና ነክ በርታ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
በእውነት በጣም እናመስግናለን እረ ወገን ንቃ የኛ ሃላፍነትስ ምንድነው በቃ ስደት እረ እንግባ ለህልማችን እንኑር የመዳም ቅመሞች እኔ በቅርቡ መግባቴ ነው ዳይ ወደ ህልማችን ፋገግ በየ ሃገሬ የቀንየለይ
@AleAlemyo
@AleAlemyo 10 ай бұрын
Selam gibe
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
ኢሸአላህ እስኪይ አላህ ይበል
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 10 ай бұрын
Ensahlla🙏🙏🙏
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 9 ай бұрын
Insha allah wallahi iwnetishinew inem igebalew baqa😅😅😅
@neymayousef4841
@neymayousef4841 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወላሂ ለካ አገራችንም ሰርተን መለወጥ እሚቻል ያሳያል ኢሻአላህ እኔም ህልሜ እደሚሳካ ተስፋ አለኝ
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 10 ай бұрын
ዋውውውውውውውው ጎጎት ብየ የሰማሁት ታሪክ እኔም ያቆኩትን ትምህርት ለመቀጠይ ቆርጨ ተነሳሁ አመስግናለሁ አባት እውነት
@nigusmengstie7720
@nigusmengstie7720 10 ай бұрын
አዝናኝ 😅😅 ደስ የሚል ጨዋታ + ቁምነገር
@mominamomi2726
@mominamomi2726 10 ай бұрын
እሷ ጠንካራ ሴት ናት በዛ ሁኔታህ ፍቅር መጀመሯ የዘመኑ ሴት ብትሆን
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 10 ай бұрын
እውነት ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል፡ጠንካራ ፅናት ያለህ ጎበዝ ፡ስላካፈልከን እናመሰግናለን።።።❤❤❤❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 10 ай бұрын
የልብስ ስቃይማ ከባድ ነበር እንዲህ ልጫወትበት በጊዜው ግን ጭንቅ ነበር😢
@Gammadaaguddataa
@Gammadaaguddataa 10 ай бұрын
ጀግና ነህ !!!!! መዳረሻህን አይተህ ወስነህ ነው የጀመሪከው አሁንም በርታ ገና ለብዙዎች አባት ትሆናለህ ታመ!!!!!!ኀ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አቦ ሁላችንም እንዲህ ጀግና እንሁን እንደዚህ አይነት ታሪክ ሥሰማ ልቤ ይሞላል ይሞቀኛል ዋዉ ነህ
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 10 ай бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው... ጠያቂውንም አለማድነቅ አልችልም!
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 10 ай бұрын
Dawit dream እጅግ እናመሰግናለን የሰው ልጅ ብርታትን ከድካም ጥንካሬን ከድክመት ታማኝነትን ከክህደት እውነትን ከውሸት በመሳሰሉ የሰውነት ባህርያትን አሠናስሎ የሚኖር ፍጡር ነው። እንደ ሁኔታዎች መቀያየር እነዚህን ተቃርኖዊ ባህርያት እየቀያየረ ይቀጥላል። የሰው ልጅ በሰውነት ልክ ኖሯል የሚባለው ግን በርህራሄ ፍቅርን ትህትናን መግባባትን መከባበርን ትጋትን ሰኬትን አሸናፊነትን ቅንነትን ታማኝነትን አርቆ አሳቢነትን ገንዘቡ ሲያደርግ ነው።
@jimmaboneya5665
@jimmaboneya5665 10 ай бұрын
የስፈሬ ልጅ🎉 ዋው ደስ ይላል ኑርልን
@zelalemyinor891
@zelalemyinor891 9 ай бұрын
ከአንድኛ እሰከ አራተኛ የተማርኩበት ትምህርት ቤት ፈለገ ህይወት( ጥቁሩ ግቢ) ይባላል ነበር (ገዳማ እየሱስ ቤ/ክ ቅጥር ግቢ ውስጥ ታሪክ ያላት ት/ቤት ናት በጣም ደስ የሚል ሰኬት ነው ።
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 10 ай бұрын
የሚገርም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ መኳተን ስራ አልመርጥ በድህነቴ አላፍር ደፍር ኡፍፍፍ ውስጤ ደስስይለዋል የዚህን ሰውየ ታሪክ እሱ ላወራው እኔዴት እንደኖረው ልፍቱ ፍንትው ብሎ የሚታነኝ የኖርኩትና እየኖርኩት ስለሆነ ትልቅ ተስፍ እየተቸገሩም ነገን መገንባት እንደሚቻል
@user-nz9gp6mi2d
@user-nz9gp6mi2d 10 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰጪ አንግዳ አልገጠመኝም!!! የዲሲፕሊንን ውጤት በእርሶ ይታያል እረጅም የስኬት ዘመን የሁንልዎ፡፡
@user-zf2wp9vs2n
@user-zf2wp9vs2n 9 ай бұрын
Batmei yaseikalei iko gen temrte alwo
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 10 ай бұрын
እራሴን እንድታዘብ አርገኸኛል ... 💚💛❤🙏
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
ያሳለፍኩትን ወደዃላ እንዳይ ነው ያደረገኝ ጫማን እንደኔ ያሰቃየው ያለ አይመስለኝም ያን ሁሉ አሳልፈህ ያለህበት መድረስህ ጠንካራነት ነው
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
ጠያቂው ግን ለምን ይስቃል ይህ አያስቅም ሲጀመር ያሳዝናል ታሪኩው አስተማሪይ ነው
@ethio4421
@ethio4421 10 ай бұрын
Sewyew bemehalu tal tal yemiyaregew neger yaskal
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ‼‼ በጣም ማራኪ ህይወት ሲሰሙት የሚጣፍጥ. ❗❗❗ ግን ከማለፉ በፊት አንገት የሚያስደፋ ተመልካቾች ወይም የሚሰሙ የሚዘባበቱበት 👈👈👈👈 የችግር ህይወት የገጠመው ሰው ለኔ. እሱ ነው ጀግና 👏👏👏👏👏👏 እንደሚያልፍ አንድ ቀን ሰው መሆን እንዳለ ማረጋገጥ ከዛማ እንደ ተረት ሲወራ ደስ ይላልም ይገርማልም 👈👈👈👈 ችግር በህይወት ላይ በጣም አስተማሪ ነው 👆👆👆👆 ኢትዬጵያዊ ያን ለማዳመጥ መ ሞከረ አለብን ስራ ማለት ችግርን ማሸነፍ ነው ። አመሰግናለሁ ዳዊት መልካም የጥንካሬ ዘመን ይሁንልን ። 🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@kalyyabera
@kalyyabera 10 ай бұрын
I absolutely love this. Thank you for sharing ♥️
@user-ip7yz9mt8r
@user-ip7yz9mt8r 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው አመሰግናለሁ
@user-kn7bd7ct5q
@user-kn7bd7ct5q 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ እና ታታሪ ሰው ነህ ውድ ወንድሜ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ታምዬ በርታ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 10 ай бұрын
Great speech bro you did. already successful Wonderful Man Amazing Story olso funny Man yarda Lege be strong again.
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 10 ай бұрын
ሚገርም ሰው ነው አቀዋለው የኢትዬ ካናዳ ት/ቤተ ባለቤት
@zekariastesfamichael7575
@zekariastesfamichael7575 10 ай бұрын
በጣም ኣስደናቂና ኣስተማሪን ታሪክ ያለህ። ውስጤ በትልቅ ደስታና ተስፋ ነው የተሞላው። ኣቅራቢው ደግሞ ደስ የምትል ተዘጋጀተህ ከኣለባብስ ጀምረህ ጥያቄው ምርጥና ግዜ ጠብቀህ ስላረከው።
@emutube6233
@emutube6233 9 ай бұрын
እዉነት የሚገርም ታሪክ ነዉ እየሣቁ ዉሥጥን የሚያጠነክር የሂዎት ታሪክ ነዉ
@kerawedke9221
@kerawedke9221 10 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው፤በጣም ነው የኮራውብ ፤ ውድ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልአለሁ።
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 10 ай бұрын
Wow betam des yemgerm sew grum tarik thanks bro ❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
አስተማሪ ታሪክ
@meskeremhabtamu997
@meskeremhabtamu997 9 ай бұрын
ታምዬ የአንተ ታሪክ የብዙ ሰዎችን ህይወት ይለውጣለሰ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ መልካም አባት ታታሪ ጨዋ ተጨዋች ሁሉም ነገር አለህ ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ዝም ብሎ ስለተማሩ ብቻ አይሰጥም ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ታምዬ ገና ከዚ የበለጠ ታያለህ መልካም ዘመን ከነቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
@danielabayneh7697
@danielabayneh7697 9 ай бұрын
የዓላማ ፅናት የተለየ የዕድገትህ መሓሉ ግልፅ የሆነ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ሚስትህም ጀግና ነች ዳዊት ድሪምስም የህን የመሰለ የህይወት ትምህርት ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 10 ай бұрын
አላማህን አትሳት ማለለት እዳንተ ነው እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረከኝ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 10 ай бұрын
What a nice lecture Thank you for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 10 ай бұрын
Woooow wht a testimony thank you dears
@hirutgirma9525
@hirutgirma9525 9 ай бұрын
Tame I like ur autography with great lesson, Ur success
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው። እግዝአብሄር ጨምሮ ይባርክህ።
@BizuayehuMebratu-du7oi
@BizuayehuMebratu-du7oi 9 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወድጄዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@romatela7057
@romatela7057 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ግን አቅራቢው ለምን እንደሚስቅ አይገባኝም እኔ በአንክሮ እየሰማሁ ነኝ
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 10 ай бұрын
ያሰቃል ሲያወራ
@meseretgysus4607
@meseretgysus4607 10 ай бұрын
ሲያወራ በራሱ በጣም ያሾፋል እሱ ደግሞ ያስቃል😂። ግን በጣም አስተማሪ ነው
@tinsaekebede685
@tinsaekebede685 10 ай бұрын
ትንሽ ጅላጅል ነገረ ነው፣ ሰውዬው ግን ደስ ይላል
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 10 ай бұрын
ምንም አያስቅ ታሪኩው እሱ ግን ዝብሎነው እሚስቀው
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 10 ай бұрын
ክክክክ በነገራችን ላይ ያስቃል የማያልፍ የሚመስል ችግር እልህ ተጋብቶ አሸንፎ እንዲህ እንደ ታሪክ ሲወራ እውነት ያስቃል ,,,,ቆይማ እንዲህ ጭምት ያደረገንን ችግር ተጋፍጠን እይዲህ ልብወለድ የሚመስል ታሪክ ስናወራው አይደለም ስናስበው እንደሞኝ የማያስቅ 😂😂😂
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ጎበዝ ልጅ። እናትህን በ፩ኛ ደረጃ አመስግን !!!
@megertugudeta2671
@megertugudeta2671 10 ай бұрын
ጀግና በእውነት !!!!
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Chru Egziabeher Abzeto Ybarkeh.
@tayechefo6312
@tayechefo6312 9 ай бұрын
ግሩም ታሪክ። ሶስት ልጆች አሉኝ፣ ሁሉም እዛ ተምረዋል። ሁለቱ ዘንድሮም እዛው ናቸው ።
@selamawitgizawtessema4490
@selamawitgizawtessema4490 10 ай бұрын
We proud of you keep your hard work. 👍
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 10 ай бұрын
I am so proud of you. God bless
@chaltudasa761
@chaltudasa761 10 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ታሪክ ነዉ
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 10 ай бұрын
Amazing story!
@merongebrekidan2909
@merongebrekidan2909 10 ай бұрын
Thanks, Dawit dreams, you just bring the write person to teach the others. He is amazing, really like him, his life experience, can be influenced by millions of people. Well done 👏
@user-no9ih2yv4h
@user-no9ih2yv4h 8 ай бұрын
You are exemplary to many young people. ❤so many people will follow you. May God bless you and your family.
@Africa2025
@Africa2025 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ
@user-ws9bs3pc7k
@user-ws9bs3pc7k 10 ай бұрын
Aye abresh betam astemari tarik newe as the same time funny 😂😂😂.
@user-ws9bs3pc7k
@user-ws9bs3pc7k 10 ай бұрын
It's very amazing. 🎉🎉🎉
@abeerabubeker9093
@abeerabubeker9093 10 ай бұрын
Our best teacher❤❤😮❤❤❤😊😊😊😊
@mukamildila5786
@mukamildila5786 10 ай бұрын
Good job bro u are hero
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 9 ай бұрын
እኔ እየሰማሁ አለቀስኩኝ ችግር አሰደደኝ አይሞላ አሁንም የመማር ፍላጎት አለኝ
@febendavid9278
@febendavid9278 10 ай бұрын
brave guy i really enjoy the all thing
@martagudeta3220
@martagudeta3220 10 ай бұрын
wow! Tame You are a hero!
@workeneshalemu4846
@workeneshalemu4846 9 ай бұрын
Betam yegermal bertateh ,grum chelota tebarek more.
@liliahemed-db3lh
@liliahemed-db3lh 9 ай бұрын
የሚገርም.ታሪክ.
@amanuelgaminghouse3279
@amanuelgaminghouse3279 9 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው
@misaelbekele7393
@misaelbekele7393 10 ай бұрын
በዚህ ወቅት ሳላቋርጥ ያየሁት የመጀመሪያ interview ነው
@bint.seid.
@bint.seid. 10 ай бұрын
እኔም❤
@kalkidanasfaw4740
@kalkidanasfaw4740 10 ай бұрын
Wow amazing
@jemaljemalmohamed3207
@jemaljemalmohamed3207 9 ай бұрын
ዋው ድንቅ ታሪክ ነው
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 9 ай бұрын
ክላስክ አድርገን እንገባለን ....... Lovely 🌹
@AzmirAmeha-bw9xs
@AzmirAmeha-bw9xs 10 ай бұрын
This man thought us that we need patience and resiliency to achieve what we stand for, those we call "DREAMS" Teme our brother thank you for this funny, eductive and enjoyable interview I loved the "FASOLIA" joke👏👏👏🙏🙏👌👌
@kuleleta9834
@kuleleta9834 10 ай бұрын
አቦ ወሬህ እንዴት እንደተመቸኝ ባቻችን አለህ በሰላም
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
ይመሰገን የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች የሕገ-መንግሰት አባታችን መለሰ ዜናዊ ለዚህ ልጅ ሰኬት መሳካት የደሰታ ምንጭ በሞሆኑ መለሰን ዜናዊ ለማመሰገን እፈልጋለሁ
@kalkidanfryhun8536
@kalkidanfryhun8536 10 ай бұрын
Teacher tame proud of u ❤
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 9 ай бұрын
Great story
@tikuret123
@tikuret123 10 ай бұрын
አንደኛ
@MulaAnshisoFurmso-ku2bh
@MulaAnshisoFurmso-ku2bh 10 ай бұрын
Woow betam megareme tarike nw..
@memretube5096
@memretube5096 7 ай бұрын
wonderful story
@kubraadem5062
@kubraadem5062 10 ай бұрын
👍👍❤❤🇦🇪 wawu betam des ylal ymechih
@mimidagne1181
@mimidagne1181 9 ай бұрын
He is very charismatic and iconic man.I wish We all became human like him, I mean the real real human.He filled me with energy.May GOD keep you shine for your family, for us!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 9 ай бұрын
Amazing story
@abdirahimnasir7183
@abdirahimnasir7183 6 ай бұрын
Thats amazing
@Tarikumulugeta-yn1pr
@Tarikumulugeta-yn1pr 10 ай бұрын
Yemigerem sewe bezhu asetemerehenale enamesegenalew respect
@eskindertesfaye7483
@eskindertesfaye7483 10 ай бұрын
ጀግና
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 9 ай бұрын
Lovely thing to hear
@user-ws9bs3pc7k
@user-ws9bs3pc7k 10 ай бұрын
Weyne ene fully ye dawiten training yemewesdew
@user-ws9bs3pc7k
@user-ws9bs3pc7k 10 ай бұрын
Abresh yehe sewe beza geze sele dreams book yawke neber ende?
@AbynahLire
@AbynahLire Ай бұрын
ጎቦዝ ባላራእይ ናህ
@yyh5185
@yyh5185 9 ай бұрын
ታምር ጀግና ነህ።
@nurabegebyay8960
@nurabegebyay8960 9 ай бұрын
Wow amazing 🤩🤩🤩🤩🤩
@meseretworku9449
@meseretworku9449 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ የሚያስቅ ግልፅ ንግግር ወይ የኛ ሀገር ኑሮ ያሳለፍነው ያስቃል ደስም ይላል ጎበዝ ነህ ዋው!
@user-hc9od6ph1x
@user-hc9od6ph1x 10 ай бұрын
Don't lough frequently brother this is fruit full life experience
@Dannytube46
@Dannytube46 9 ай бұрын
"FASOLIA" 🤣🤣is the best jock expression ever educational experience.
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Egzeyabher yemesge 🙏 Leb Lalew sew,, Tileq tileq Timhert new Edme tena yrsthe 🌅👍
@seblesime4126
@seblesime4126 9 ай бұрын
እንዴት መሳጭ ታሪክ ነው!!!
@robelalex6189
@robelalex6189 9 ай бұрын
አነቃቂ ንግግር ማለት ይህ ነው::ጽናት ካለ ካሰቡበት መድረስ እንደሚቻል አንተ ምሳሌ ነህ:: ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ !! ከዚህ ታሪክ ብዙ ቁም ነገሮችን ተመልካቹ እንደሚገነዘብ ተስፋ አደርጋለሁ:: በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው::
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 9 ай бұрын
Betam leyet yale tarik new ye tineakre tig❤❤❤
@AdmasEilyab
@AdmasEilyab 9 ай бұрын
Wooooooo des ymle ymstmer tark new kzh blay Sera serto enywlen dgam engda argcht tdarke Ybaksh lgoch ydgee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj 10 ай бұрын
Amazing
@Alshaday
@Alshaday 9 ай бұрын
😭😭 የኔ ታሪክ መሰለኝ
@tirhasweldearegay5411
@tirhasweldearegay5411 10 ай бұрын
Wow
@samrawitsamrawit4661
@samrawitsamrawit4661 9 ай бұрын
ባለቤትህ እንደት እድለኝ ናት❤❤❤❤
@kediribrahim789
@kediribrahim789 10 ай бұрын
ምን አይነት ስብዕና ነው ለካ የስኬት መሀሉ እንደዚህ ነው የአላማ ፅናት ነው በየቦታው ጥሩ አስተማሪዎች አሉ ግን ለመማር አንጠይቅም
@tsehayarega848
@tsehayarega848 10 ай бұрын
No. have. word. for. u. God. with. u.
July 12, 2024
1:05
Kassu Girma
Рет қаралды 88
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 20 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 93 М.
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 128 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 20 МЛН