'' የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም '' የማኅደርና የሚካኤል ድንቅ ወግ !

  Рет қаралды 12,809

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia #forum #ethiopianpolitics
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 24
@samuelketema840
@samuelketema840 Жыл бұрын
I respect Instructor Michal Shiferaw what a good heart to re-think and surrender
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
Miki u are so special. Plse talk always.
@MegaGobeze
@MegaGobeze Жыл бұрын
What an interesting discussion forum.I was taken away by his genius outlook about Tsegaye G/Medhin poetical writing thank you for such interesting program.
@mittasis
@mittasis Жыл бұрын
ቤቱ ጸጥ ረጭ አለኮ!በተለይ ወጣቶቹ አንገታቸውን አስግገው በአንክሮ ሲከታተሉ መመልከት አንዳች ስሜት ያጭራል። አርትስ ቲቪ እንዲህ ያለ ድንቅ ዝግጅት ስለምታቀርቡልን ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ማህደር ገብረ መድኅን ሆይ፥ ኧረ ስንት ሰው ነህ? እንደገባኝ የህንጻ ንድፍና ምህንድስና ድርጅት ትመራለህ፣በሸገር ራድዮ 'ከቤት እስከ ከተማ' የተሰኘ ግሩም ሳምንታዊ ፕሮግራም ትሰራለህ፣እነሆ ይህን የመሰለ ድንቅ ዝግጅት አደራጅተህ፣ ቦታ ሰጥተህና አስተባብረህ ታቀርባለህ።ለአገር መትረፍና አርአያ መሆን እንዲህ ነው። አቶ ሚካኤል ሽፈራው - ለአድናቆቴ ቃል የለኝም።እንዴት ያለ ችሎታ እንዴት ያለ ተሰጥዖ ነው? ቡክ ክለብ - ምስጋናዬ ለክለቡም ነው በርቱ።
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 Жыл бұрын
ስለ አዬሁህ ደስ ብሎኛል። ጋሼ ፀጋዬ የቅኔ ልዑል ነው። ጋሼ ፀጋዬ ስዋሰው ነው። ጋሼ ፀጋዬ ግሥም ነው። ጋሼ ፀጋዬ አፍሪካም ነው። ጋሼ ፀጋዬ ኢትዮጵያዊው ቫወል ነው። እኔ ለእኔ ታቦቴ ነው። ሲከፋኝ ሲያንገላቱኝ አጽናኝ መንፈስህን ላክልኝ እለዋለሁኝ። ለእኔ የቅኔ ታቦት ነው። ነብይም ትንቢተኛም ነበር። የፍቅራዊነት ተፈጥሩ ትጉህ ነበር። ማህዲ ቀንዲሉ ገብረ መድህን በረጋ ኢትዮጵያን የመምራት ዕድሉ ቢኖረው ኢትዮጵያን ፓሪስ ያደርጋት ነበር። እንኳን ደስአለህ ወንድማለም ከዕፁብ ድንቅ አባት ነው ዬተወለድከው። በፖለቲካ ህይወት ገብሬ ቅኔ ነው። ማህንዲስ። ታላላቆች ትልቅ ናቸው ዓራት ዓይናማ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ኑሩልኝ። ጋሼ ፀጋዬ ቴማው፣ አወያዩ የሙያ አባቴ ልጅ ማህዲ ተመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@user-me5xi3pb6b
@user-me5xi3pb6b Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ብሎአል ዘፈን ኤፍሬም ታምሩ
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ለምንድነው የውጭ ቋንቋ በአብዛኛው የምትጠቀመው?
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
Sometimes it happens. May ur boy or girl use the same.
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Жыл бұрын
ሰለመፅሀፍ እያወራችሁ ነገር ግን ምነው አርዕስቱ የመፅሐፍት ስብሰብ ብትሉት በተውሶ ቋንቋ ቡክ ፎረም ሰለዚህ አማሪኛችንን እየገደላችሁ መሆኑን እወቁ ጎበዝ።
@yismawmuluye9931
@yismawmuluye9931 Жыл бұрын
O
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ በትምህርት በጣም ጎበዝ ነው... ግን ህውሃት ስልጣን በያዘ ሰሞን እንዴት አይነት አሳፋሪ የህውሃት ደጋፊ እንደነበር እኔ አምሮኤ ሊረሳው አልቻለም.. ወንድሙ የደርግ ደህንነት ሰራተኛ ነበር.. ሰዎች እንዲህ አይነት እውቀት እያላቸው ለምንድነው እንዲህ አይነት ፍጡር የሚሆኑት...የኤርትራ መገንጠል እንዴት እንዳስቦረቀው.. በደርግ ግዜ እንደዛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ሰውዬ ኤርትራ ስትገነጠል ደስታው..አዲሱን መንግስት ህውሃትን ደግፎ ያዙኝ ልቀቁኝ..አሁን ደግሞ ለኢትዮጵያ አሳቢ... በህውሃት ስራት የተቀዳቸውን የጎጣ ፖለቲካ ሲያስነካው ፈልጌ ሊንኩን እዚህ አቀርባለሁ... ይህ አሁን ኢትዮጵያኖችን በመንደር ደረጃ እንኩዋን ቢሰበስብ እንዴት ለኢትዮጵያ ጠላት ህውሃትም ሆነ ሌላ እንዴት አሳልፎ እንደሚሰጠን.. ምን አይነት ሴጣንነት ይሉታል ይሄንን.. እውቀት አለው፣ የተወለደው ያደገው አዲስ አበባ .. በሽታ እኮ ነው ይሄ...
@tegenesisay8543
@tegenesisay8543 Жыл бұрын
ጠበቅ ጠለቅ ብለህ የተሻለ ሌላ ሃሳብ ወይም ነገር ይዘህ ካልመጣህ... እንዲህ በእንቶ ፈንቶ የምታሳንሰው ፐርሰናሊትይ አይደለም... በዚህ ጥልቀት ሎሬትን ወይም ስራዎቹን የተረዳ እና ለኔ ብጤ ተራ ሰው መረዳትን በቀላሉ ውብ አድርጎ ያቀረበ አላስታውስም.. በተረፈ ሌላው ቢቀር እንኳ እዚሁ መድረክ ላይ ደጋግሞ ቀደም መሳሳቱን አምኖ ኮንፌስ አድርጓል.. ምን እንዲሆንልህ ነው የፈለግከው ታዲያ 🤔
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
@@tegenesisay8543 በህውሃት ግዜ ይህንን ጠለቅ ያለ ሃሳብ ትቶ ስለ ትግራይ መካከለኛ ገቢ ራእይ ቁዋሚ ተጠሪ አደረገው.. ሎሬቱን ማስዋቡ ጥሩ ነገር ነው..በማር ቀብቶ መርዝ ማጠጣትን ምን አመጣው.. ደርግን የሰው በላ ስራት ያደረገው የህውሃትን ስራት የዘለለው አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ የምታስጨንቅ የሆነችው ምን ለማለት ነው.. መለስ ስለ ጸጋዬ ገብረመድህን ቢተውን ቁም ነገሩ ምኑ ላይ ነው..እኔ ተለቅ ያለ ሃሳብ የምለው ለግዜው የህውሃት ካድሬዎች የደርግን ትርክት የአሁኑን መአት ለጊዜው ተወት አድርገው የህውሃትን ስራት ግፍ እና በደል ይቅርታ እንዲጠይቁ ነው.. በደርግ ስራት ደርግን አውሬ ካደረጉት እነማን ናቸው፣ በአሁንስ ስራት አለስቆም አላስቀምጥ ያሉት እነማን ናቸው..
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነው ፖለቲካዊ ውስጥ የለበትም
@mastewallehulu8463
@mastewallehulu8463 Жыл бұрын
አስተማሪው ነበርክ?
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
@@mastewallehulu8463 የኔ ተማሪዎች ከባንዳነት የጠሩ ናቸው..
@biruketesfaye4142
@biruketesfaye4142 Жыл бұрын
አቶ ወይንም ጋሼ ፀጋዬ ማንን ገደለ? I doubt you called him 'Tsegaye' to his face!!
@babaw403
@babaw403 Жыл бұрын
Keyikirtagar lemnew bebzo medirekoch nitzuh amaregna yemayitekemu? Amaregnawunina englizegnawn lemin yadebalikalu!!
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 2 ай бұрын
በነበልባሉ የአብዮት ዘመን እሳቱ ተሰማ የሚባል ኢሕአፓ ጸሐፊ ጸጋዬ ገብረመድህንን አንቋሾ ጽፎ በኋላ ይቅርታ ጠይቆት። እስቲ ስለዚህ ሰው ሃሳብ ስጡ።
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
ኢያሱ በሪሄ ትግሬ...ይሄ አርክቲክቱ ትግሬ..ምንድነው እየተኪያሄደ ያለው..አዲስ አበባ ትግሬዎቹ በሌላ አጀንዳ መጡ እንዴ.. የህውሃት ልጆች የኢትዮጵያን ካባ ለብሰው ሊያደባዩን ነው..አሁን ግን ዝም አልልም ...እከታተልሃለሁ..አንት ሌባ ወያኔ...
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ዥል 😂
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
@@Future979 አርክቴክት መሆኑ ፖለቲካ ውስጥ ከመግባት አያግደውም.. የህውሃት ደጋፊ እንደሆነ ግን እሱም አይክድህ.. ድሮ የሰራቸውን ቪዲዮ እራስህ እየው እንዴት የህውሃትን ራእይ ግብ የሚያደርሱትን ሲጠይቅ..የዛን ግዜ የሚያልቁት ጋምቤላዎች አማሮች ኦሮሞዎች ሶማሊዎች አልታዩትም.. ትግሬ ስላልተንካች ኢትዮጵያ አላስጨነቀችውም.. እሱን ያስጨነቀችው በደርግ ስራት ያለው ስራት እንዴት ዘግናኝ እንደነብር ከዛ ሰልሳሳ አመት ዘሎ ደግሞ አሁን አስጨነቀችው..
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 7 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Do we Have an Identity Crisis? | My Africa @ArtsTvWorld
49:43
Arts Tv World
Рет қаралды 69
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 305 М.
80 Year Olds Share Advice for Younger Self
12:22
Sprouht
Рет қаралды 1,4 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 67 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 406 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 61 М.