የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግል እስከ ቴዎድሮስ ምዕራፍ 11-20 Ethiopian History

  Рет қаралды 17,743

Bete Habesha

Bete Habesha

Жыл бұрын

ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ህዝቦችን በማገናኘት የኢትዮጵያን ርዕዮተ ዓለም የምንጋራበት መድረክ ለመፍጠር ያለመ ነው። ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ በመሆኗ ለሕይወት የተለየ አመለካከት አለን። በዓለም ዙሪያ ላሉ ሰዎች ለመድረስ እነዚያን ሃሳቦች ለመሰብሰብ እና በአጫጭር ቪዲዮዎች እና ምስሎች ለማካፈል እየሞከርን ነው። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_...
• የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግ...
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9

Пікірлер: 59
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
ግራኝ ጠላቶቻችንን ያስተማረው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያዊያኖች ለሀይማኖታቸው ለክብራቸው እና ለሀገራቸው ሟቾች መሆናቸውን እና ጠላቶችም ዘላለም እንደሚሸበሩ ነው
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
Extremely helpful. When the gentleman reads it I understood it better. Amazing.
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በተለይ ለዚህ ዘመን ታሪክ ዘባራቂዎች ማስረጃ ይሆናል።
@melat_tube
@melat_tube 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮 what an icredible history
@melkamdagnaw734
@melkamdagnaw734 Жыл бұрын
veer important History it is Helpful
@bayesisay1468
@bayesisay1468 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!
@shewakena7165
@shewakena7165 6 ай бұрын
Hi
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
መጽሐፉን እያነበብኩ እያለሁ ነው ይህን የድምፅ ቅጂ ያገኘሁት። በዚህ የድምፅ ቅጂ መኪና እየነዳሁ ይኸው በአንድ ቀን ልጨርሰው ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን! የፓውሎስ ኞኞንም ማዳመጥ እጀምራለሁ።
@tsadikugudisa-me3rh
@tsadikugudisa-me3rh Жыл бұрын
ወላይታ ማለት ስትችል ወላሞ ያልከዉን አስተካክል ታርክ ከመናገር በፍት የብሔር እኩልነት እወቅ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መጽሐፋ የተጻፈበት ጊዜ ላይ ባለው የከለላ ወይም የወል ስም ነው የሚጠሩት... እነዚህ መጠሪያዎች ያኔ እና አሁን ያላቸውን ልዩነት ማወቅ የታሪክ አንድ ክፍል ነው:: ለምን እንደተቀየሩና ምን ማለት እንደሆኑ ማወቅ እንድንችል ማለት ነው። ጥያቄ: የብሔር እኩልነት በስያሜ ነው እንዴ የሚረጋገጠው?
@fifiaddis
@fifiaddis Жыл бұрын
Well, back in the day the name was called Wellamo, Gala. when you telling the truth about history should be told the actual event. nothing wrong with calling the original name. Few people wouldn't know they will now.
@HanaMuluye-ng8cv
@HanaMuluye-ng8cv 12 күн бұрын
ዛተራ ከማክሰኝት 18ኪሎ ሜትር ርቀት ደጎማ መግቢያ ነው።
@mesfinhabtemariam4837
@mesfinhabtemariam4837 Жыл бұрын
Please respect Eritrea 🇪🇷, this map shows including Eritrea.
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
Respect is all we have for our brothers in Eritrea...the timeline in which the history is set Eritrea was part of Ethiopia, We would kindly ask you to tell us when(date) Eritrea got it's own borders
@weini8015
@weini8015 11 ай бұрын
Ethiopia made by TIGRAY( Tegaru,):;
@user-yx5bu5lv3d
@user-yx5bu5lv3d 7 ай бұрын
ለአቶ መኩሪያ በመይመሪያ ደረጃ በኒ በኩል በምታደርገው በኢትዮጵያ ስንት የጎሳዊች እንደነበሩ ሰፍ ባለ ገለጻ ሰታስተላልፍ በጥሞና ተከታትዩ አለሁ በተለይ በይሁዲዊች ላይ ምን ያህል ችግር አደተፈጸማቸው አሳዛይ ተረድቸው አለሁ ። እኔ የተወለድሁ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጠዳ ወረዳ ነበር እሜቶቸ የጎንደር የአዘዞ ተወላጅች ናቸው እነሱም ይሁዲዋች ነበሩ ኢጣሊያ1927 ኢትዮጵያን በወረፘት ዘመን አዘዞን ለቀዉ 1928 ወደ አንቦቨር ሂደው እግዚአብሔርን የሚልምኑባት ፅሎት ቤት ሰርተው ይለምኑ ነበር ።በጣም አመስግን አለሁ
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 Жыл бұрын
ተረተረት😂😂😂😂
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
መቼ ይሁን የአሜሪካ አውስትራሊያ ኢትዮጵያ ሙሉ እውነተኛ ታሪክ የምናነበው የምንሰማው ኢትዮጵያ- የኦርቶዶክስ ፊውዳሎች ታሪክን አጠፉ አሜሪካና አውስትራሊያም እንግሊዞች ! እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ግን ጊዜው በጣም ቅርብ ነው እውነቱ የሚወጣበት ሁሉም በየቦታው ታሪክን እየመረመረ ነው በናንተ ውሸት እና ተረት ግን ምንም የማያውቀው ህዝብ የሂወት ዋጋ መክፈሉ ነው የሚያመኝ የሸዋ ፊውዳል አማሮች እኮ ለወለዬ ጎንደሬ ጎጃሜው የእማራ ህዝብ አማራነቱን እናሰልጥነው ነበርየሚሉት
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia Жыл бұрын
ኦሮሞ መቼ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ ኢትዮጵያዊን ታሪክ ፀሀፊዎች ብቻ አይደሉም የፃፉት ። በዛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ በመጡ አዉሮጳዉያን ተፅፏል ። ታሪክን ተረት ነዉ በማለት ለመቀየር ወይም ለማጣጣል መሞከር አይቻልም ።
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ የታሪክ አተላ ስምቸም አላውቅም ክርስቶፎር ደጋማ የንግድ መርከብ ካፒቴን እንጂ የጦር አበጋዝ አይደለም ሌላው ክርስቶፎር ደጋማ ሌላው ትውልዱ የፖርቱጌ ተወላጂ ይሁን ጂ የእስፓኞል ወይም ለኤስፓኒሺ ተቀጥሮ የቅመም ንግድን ያመላልስ ነበር ና ወደ ህንድ እገር እየዳለሁ ብሎ ወደ አሜሪክ ላቲን ወይም ላቲን አሜሪካ ገብቶ ሞተ ስለ ግራኝ መሀመድ ክፍል ዘመን የ 500 አመት ነው የሺዋ ንጉሥ ነት ታሪኩ የሚመጣው የ 700 አመትአመት ነው የ 200 አመት ልዩነት አለው
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ክሪስቶፈር ደጋማ የፖርቱጋል ሚሲዮናዊ ሲሆን ክሪስቶፈር ኮሎምበስ ደግሞ ከጄኖዋ ሪፐብሊክ የመጣ ጣሊያናዊ አሳሽ እና መርከበኛ ሲሆን በአትላንቲክ ውቅያኖስ አቋርጦ በስፔን የካቶሊክ ነገሥታት ስፖንሰር የተደረገ አራት ጉዞዎችን ያጠናቀቀ፣ ለሰፊው የአውሮፓ አሰሳ እና አውሮፓውያን የአሜሪካን ቅኝ ግዛት የከፈተ ነው። እባኮትን ዕይታዎን ከማጋራቶ በፊት መጸሃፉን ያንብቡት ... ስለተሳተፉ የቻናላችን ሱብስክሪፕሽን ተጋብዘዋል youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_confirmation=1
@mensurabdulkenii
@mensurabdulkenii Жыл бұрын
ክርስቶፈር ደጋማ ማለት ህንድን ያገኘዉ የቫስኮ ደጋማ ልጅ ነዉ ወንድሜ......ክርስቶፈር ደጋማ እዚዉ ኢትዮጵያ ከአዳል እና ከኦቶማን ቱርክ ጥምር ጦር ጋር ሲዋጋ ነዉ ህይወቱ ያለፈዉ በጊዜዉ ክርስቶፈር ደጋማን እና ሰራዊቱን የተቀበለዉ ንጉስ ገላዉድዮሰ ይባላል
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
ልንገርህ የመጀመሪያው አፍሪካን ለገዢዎች በር የከፈተውን ልብነ ድንግልን እንና እሌኒ ናቸው
@mengsgubsa9973
@mengsgubsa9973 6 ай бұрын
አሮቦች ባንተ " አፍሪቃውያን " ናቸው ወይ ? አረብኛ ተማር ኢና * ዐረቦችን ለማወቅ * 21/ ክፍለ ዘመን - እስልማና ( አበቃ - ሞተ ) መቼ እንድምቀበር * አብረን እናያለን * ።
@elsafetme3465
@elsafetme3465 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከግማሽ ግብፅ ጀምሮ አስክ ሕንድ ውቅያኖስ ከነበር ከተባለ ወይም ኩሽ ለምን ካርታውን ለማስረዳት መጠቀም አልተቻለም ምክንያቱም አገር ግዛት ዘግይቶ ስለተመሰረ ተ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ካርታ ወይም ድንበር እንደየ ዘመኑ ስለተለዋወጠ ነው... ሆኖም ግን ያነሱት ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው የተለዋወጠውን የግዛት ከለላ በሌሎች ዝግጅቶች ላይ እናቀርባለን
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
ከ15ኛው ክፍለዘመን በፊት እንደነበሩ የሚያስረዳ የተፃፈ መረጃ የለም። በነሱ የተሰየመ ሀገር ወይም ቦታ የለም። እርዎ ስለጋሎች እውቀት የለኝምም ብለዋል። እውቀት ሳይዙ መዘገቡ ተገቢ አይደለም። ለሚያውቁት ይተዉት እንጂ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መጸሃፉን ያንብቡ ለምን እንደዛ እንደተባለና መረጃ እንዴት እንደሰበሰቡ ይረዳሉ
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
@@betehabeshaofficial ኧረ የለም። 12ኛ ክፍለዘመን ኢትዮጵያ መጥተው የነገዶችን ዝርዝር እሰከቦታቸው ፅፈዋል። ኦሮሞ የለም
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
የኦሮሞ አይልም ፅሁፋ ...ስለ ተለያዩ ነገዶች ታሪክና መቼ ወደ ኢትዬጵያ እንደገቡ በሌላ ቪድዮ ተካቷል እባኮትን የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ የሚለውን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/eLmAqbaImafPpmw.html
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
ውሸት
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 Жыл бұрын
@@betehabeshaofficial አዎ ግን የታሪክ ፀሀፊዎች ያልመሰከሩትን ነገር አምጥታቹ እንደ ታሪክ ባለሞያ ኦሮሞ ወይም ጋላ የሚባለው ህዝብ ከ16ኛው ክፍለዘመን በፊት ነበረ ስትሉ አታፍሩም ቲኒሽ። ይሄንን ትልቅ ታሪክ ሳታውቁ ስለ ታሪክ ጭራሽ ማውራት አትችሉም። እናንተን ማንም ማዳመጥ የለበትም። ስለበራራ የሚባለው ከተማ እስቲ ትንሽ አንብቡ ከዛ በቲኒሹም ቢሆን ታሪኩ ይገባችዃል
@mebrahtumehari9107
@mebrahtumehari9107 9 ай бұрын
Africa እንደ ሃገር የቆመው 19 ክፍለዘመን ነው (ያልነበረ ታሪኽ ውሽታም
@dayner989
@dayner989 Жыл бұрын
ይሄ የፈጠራ ተረት ተረትህን እዛው የኢትዮጵያ ታሪክ ባብዛኛው ውሸት ተረት ነው
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
ተረትተረት
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia Жыл бұрын
በጊዜው የነበሩ አዉሮጳዉያን የፃፉትን አንብብ ። ታሪክን ተረት ማለት ደደብነት ነው ።
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
ለመፃፍማ አንተም ተረት ተረት እየፃፍክ ንው እንዳንተ አይነቱን ድፍን ራስ ተከታይ ልታገኝ ትችል ይሆናል - ኢትዮጵያ ስጥ ከሚኒሊክ ቡሀላ 100% የፊውዳል አማራ (የሸዋው) ከኦርቶዶክስ ቸርች ጋር በመተባበር የውሸት ታሪክ እየፃፋችሁ ኢትዮጵያን በትናችሁዋታል ትንሽ ቀርታለች በአገር ወዳዶችና አዋቂዎች ጥረት እላዋቂ እና ትምክተኞች ለሀጫቸውን እንዳዝረበረቡት ቢሆን ኢትዮጵያታሪክ ትሆን ነበር-
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia ሁሌ የምትሉት ነው አውሮፖውያን የፃፊት ነው- አታፍርም? መጀመሪያ እራስህን አእምሮህን ከባርያነት አንፃ ነፃ አውጣው ከአውሮፓውያን ባርነት
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia እንዳንተ አአይነቱ የውሸት እንቶ ፈንቶ ተረት እያወራችሁ አገገሪቷን ለዚህ አበቃችሃተ
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia Жыл бұрын
@@ismaelhabib7035 😁😁😁 ስማ ጀግኖቹ አፄዎች አያቶቼ አውሮፓውያንን ያንቀጠቀጡ ናቸዉ ። እኛ እንደ ጋላ ከብቶችና ግብረሰዶማዊያን ትግሬዎች ነጭ አምላኪ አይደለንም ። ጋላ አይደለም እንዴ አውሮፓውያን በሰጡት ስም ኦሮሞ ብሎ እራሱን የሚጠራውና የአውሮፓውያን ፊደል ለመፃፍ የሚጠቅም ?
@mebrahtumehari9107
@mebrahtumehari9107 9 ай бұрын
ያልነበረ ታሪኽ ውሽታም
@zashoshoza367
@zashoshoza367 Жыл бұрын
የኣማራ የውሸት ትርግት የሚያስቅ ነው ።
@sabazeromtesfai7502
@sabazeromtesfai7502 Жыл бұрын
ኣንተ የተረትህን ስብኸትህ ወደዛ!!!እውነት በቅርብ በእውነተኛ ኸኣምላኻቸው መንፈሳዊ ቁኑ ትእዛዝ ይመጣል ኣትቾኽል መጀመርያ ወደህ ጠልተእ ኤሪትራ ነው መጀመርያ የተገኘች በዛም ምድረ ሓማሴን🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹🥰💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
የኢትዮጵያ ታሪክ Ethiopia history
41:57
Ethiopia
Рет қаралды 1,8 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН