No video

የጀበና ቡና - እንቀያየር ከዋዚ ጋር

  Рет қаралды 49,850

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የጀበና ቡና - እንቀያየር ከዋዚ ጋር
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 160
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ሤቶች ሢኖራቸው አገራቸውን ይረዳሉ ወንድ ሲኖረው ሤት ያማርጣል
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@medinegne8090
@medinegne8090 3 жыл бұрын
ኧረ ብዙ አሉ ገንዘብም ስነምግባርም እዝነትም አሟልቶ የሰጤቸው
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
😜😂😂😂😂😂
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Kkkkk eko 😅😅😅😅
@user-uc9nl8vm2v
@user-uc9nl8vm2v 3 жыл бұрын
ያንቺን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ሥልጣኔ ነው ሤት ሥትሠለጥን ምርጥ ናት
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
የአንችንም ይመልሰዉ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Жыл бұрын
y
@mariyametho2619
@mariyametho2619 3 жыл бұрын
ዋዝዬ የኔ ጀግና ጉልበትሽን ይባርከው ጤናሽን ይስጥሽ
@drergefeyissa1418
@drergefeyissa1418 3 жыл бұрын
ዋዚ በጣም ጥሩ ማስተዋል ነው ያለሽ እኔ ሳንቡሳ በመሸጥ ነበር የምተዳደረው ስራ መናቅ ከሌለ ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ አለ በጣም ምርጥ ሳንቡሳ ነበር የምሠራው እግዚአብሔር እረድቶኝ አሜሪካ ነው የምኖረው በርቺ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩kottu nafudhu deemi 🤩🤩🤩
@mahiyeye6949
@mahiyeye6949 3 жыл бұрын
ዋዚዬ የኔ ምርጥ እመቤቴ ሀሳብሽን ታሳካልሽ የኔ ቆንጆ
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 3 жыл бұрын
የኔ ዉብ እንዴት ቆንጆ ናት ኑሮ አጎሳቆላት እንጂ ላንድ ቀንም ብሆን ጀንተል ብላ መዋሏ ደስ ይላል
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
Betam
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
አልተቻልሽም በአሪፍ አይዲያ ነው የመጣሽው ዋዚያችን በርች 👍👍👍👍👍
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
በአጋጣሚ ነው ፕሮግራሙን አግኝቼ ያየሁት! ተባረኪ!!
@holyland3348
@holyland3348 3 жыл бұрын
ምንአይነት መልካም ሰዉ ነሽ ለማመስገን ቃላት አጠረኝ ጌታ ጤናሽን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል💖💖💖
@ShalomEthiopia23
@ShalomEthiopia23 3 жыл бұрын
ለዋዚ ልብ የሰጠ ጌታ ለኛም ልብ ይስጠን ቀዌ ብቻ ትመስይኝ ነበር
@tgddgghdgggu3031
@tgddgghdgggu3031 3 жыл бұрын
እግዚሐብዬር ያክብርሽ
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 3 жыл бұрын
ጎበዝ መልካም ስትሰሪ ሰዉ ሁሉ ፈገግ ታሰኛለሽ የኛ ሰዉ መልካም የየሆነዉን ሁሉ ያደንቃል ያለፈዉን መጥፎ ሚሞሪ ረስቶልሽ በመልካም ስራሽ ተደንቀዋል አደራሽን ዋዚ እንዳትቀየሪ ለሰራሽዉ መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመመሰግናለን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
ወይኔ፤የኔናት፤ሲያሳዝኑ፤ፈጣሪ፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት💔😭❤❤❤አህቴ፤አስቀናሽን፤ገበዝነሽ፤በርቺ❤
@gigidubai8039
@gigidubai8039 3 жыл бұрын
ዋ ዚይ ጀግና ሴት ብይሻለው ስራ ምን ያል መከበር እነዳለበት ያሳየሽ ጀግና ነሽ
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የበታቹን ቢመለከት ችግር ይሞት ነበር
@bitsatdaniel8012
@bitsatdaniel8012 3 жыл бұрын
ዋዚ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ሥራ ነው፡፡ በርቺ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ፡፡
@user-wz5yj8qw1x
@user-wz5yj8qw1x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጀግና ሴት ነሽ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 жыл бұрын
ግን እኮ ኢትዮጵያ ላይ ሁሉ ቢሠራ ምቀኝነት ሌብነት ክፋት ባይኑረው ባንዴ ታድግ ነበር
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 3 жыл бұрын
በጣም ደስስ የምትል ጠካራ እናት ናት በዚ እድሜ ሰርቶ መኖርን ጀገሰና ብያታለሁ ፈጣሪ ያላሰብሺውን ፈጣሪ ስራሽ በምችት ይቀይርልሽ 🙏🙏🙏ዋዜ ምርጥ ልጅተባረኪ👍❤❤❤
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 жыл бұрын
ዋዝዬበጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ❤️❤️❤️
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክሽ ለወጣቱ ስራ አጥቶ የተለያየ ሁኔታ ውስጥ ለገቡት ስራ አለመናቅን መሻሻል እንደሚገኝ ትልቅ ትምህርት ነው የሆንሽው
@mamemame6703
@mamemame6703 3 жыл бұрын
1ኛ ምርጥ ሰው አንቺ ነሽ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ዋዚዬ ጎበዝ በርች በወጣ ይተካ የኔ አስተዋይ😘😘👌👌👍👍
@user-dx2hx5zq4h
@user-dx2hx5zq4h 3 жыл бұрын
የኔእነት
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ማር መልካምነት ደስ ይላል
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ምረጥ ስራነው በረች
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 3 жыл бұрын
እንዴት ቆንጆ ናቸው
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
ሴትዮዋ እናቴን ነው እምትመስለኝ ይገርማል አምሳያ
@sosojed416
@sosojed416 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@jannatjannat6319
@jannatjannat6319 3 жыл бұрын
ወኔ አስከዛሬ አምልጦኛል ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 жыл бұрын
በጎደለው እግዚአብሔር ይሙላልሽ እናመሰግናለን ዋዚ
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስትሽ❤❤❤❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረከሽ።
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እናቶች ክብር ውሌም ይገባቸዋል
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 3 жыл бұрын
God bless you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nigatugenat5054
@nigatugenat5054 3 жыл бұрын
Wow Thanks God bless you More❤❤
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 3 жыл бұрын
Bravo Wazi 👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@user-pd3oh9bm7t
@user-pd3oh9bm7t 3 жыл бұрын
ይመችሽ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
በጣም፤ደስይላል፤አንዳንቺ፤አይነቱን፤ፈጣሪ፤የአብዛልን፤ፈጣሪ፤ይጠብቅሽ፤በርቺ🙏🙏🙏ጌታሆይ፤አገራችን፤ሰላሙን፤ፍቅሩን፤ስጠን☝🇪🇹🙌🙌🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐👏👏👏
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
What a wonderful program this is!!! 👌👏👌👏👍🙏 Just watching the workers face lighted up gives awesome feeling. Thank you for doing it darling. Giving someone who works all day a break is just a blessing! Keep it up 👍 Good example for some of us!!
@abel7934
@abel7934 3 жыл бұрын
ዋዚዬ የል ልዩ በጣም ነዉ እምወድሽ በጣም አከብርሻለሁ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
Wazy gobez yene konjo when I go Ethiopian I will do the same thing too for 1 week
@cellphone5055
@cellphone5055 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርች
@asterassefa791
@asterassefa791 3 жыл бұрын
oh my God you are so kind and very smrt thank you so much you encourage me to help those people thanks again
@naeemaidk6029
@naeemaidk6029 3 жыл бұрын
በርች ጎበዝነሽ ዋዜ ቀጠይበት አብዝቶ የስጥሽ
@kukutk8917
@kukutk8917 3 жыл бұрын
ዋዝ የኔ ማር እግዚአብሔር በውጣ ይተካልሽ
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z 3 жыл бұрын
በናትሺ ዋዚ ይሄንን ነገር ድገሚልን ይደገም የምትሉ ላይክ አድርጉት
@sadatube3964
@sadatube3964 3 жыл бұрын
ቅን ልብ ነው ያለሽ በርች ውዴ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ኢትዮጵያ ወንዶች ቆንጆሴት ካዩ አይናቸውኢኮ 😳😳😳😉
@user-qv6tm8ol4s
@user-qv6tm8ol4s 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Tebarki
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 3 жыл бұрын
Wazeye tebareki telek sew berechi.
@lemlemlemlem2338
@lemlemlemlem2338 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 3 жыл бұрын
የኔ ፎንቃ
@tube9777
@tube9777 3 жыл бұрын
የኔማር አላህ ይሰጥሸ
@halimaabdu4818
@halimaabdu4818 3 жыл бұрын
Wazeeyee 👍👍👍👍
@mamebedada4032
@mamebedada4032 3 жыл бұрын
Bless you more 🙏👍👌👏🏽❤️
@azebbrehane3489
@azebbrehane3489 3 жыл бұрын
Wazeye tebareki lela menem aleleshem.
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 3 жыл бұрын
Good job konjo Tebareki enkan asrfshachw
@yeabsera9199
@yeabsera9199 3 жыл бұрын
wow you are really doing good job .thank you
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ማዚዬ ምርጥ ፈጣሪ ሃብቱንም ጤንነቱንም አብዝቶ ይስጥሽ
@kiyasanyiihachaluhundesa1767
@kiyasanyiihachaluhundesa1767 3 жыл бұрын
Yene asteway 😍😘telyalesh
@user-fv1de9iw3o
@user-fv1de9iw3o 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ብሮግራም ነው ቀጥይ
@konjikonju3099
@konjikonju3099 3 жыл бұрын
ይጨምርልሽሽሽ
@zenashi9086
@zenashi9086 3 жыл бұрын
Waza berechi betam teru asetewayi sete neshi hulum zeki belo endachi bayi teru neber
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 3 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ እመቤቴን ደስ ይላል
@selamselam1804
@selamselam1804 3 жыл бұрын
መልስ እፈልጋለው ብር ከየት እያመጣሽ ነው የምትሰጫቸው። ከራስሽ ከኪስሽ ነው የምትሰጪው። እግዚአብሔር። ይባርክሽ ዋዜ
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 3 жыл бұрын
ስወድሽ ስወድሽ ዋዚዬ
@louatlouat6615
@louatlouat6615 3 жыл бұрын
ተባረኪ ዋዚየ እድህነው ወጣትነትሽን መጠቀም ማለት የተቸገረን በመርዳት በማበረታታት
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 3 жыл бұрын
Aboo Men Largesh Fexari Yebarkesh
@user-oq6mw6li9y
@user-oq6mw6li9y 3 жыл бұрын
ኢቶፂያ እድህ ብንተጋገዝ ነው እሜያምርብን ደስ ይላል
@halimaabdu4818
@halimaabdu4818 3 жыл бұрын
Woww
@mintesnotmoges3877
@mintesnotmoges3877 3 жыл бұрын
Yamiral
@timneetzerai2495
@timneetzerai2495 3 жыл бұрын
Wazi Sekore.blessed.
@abedi76
@abedi76 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ዋዚየ ይሆን ብሮግራም ስወደው
@asmamawasfaw1145
@asmamawasfaw1145 3 жыл бұрын
Hi my smart sister ayzon berch fetari kanch gar yhun
@rihanaali6889
@rihanaali6889 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 жыл бұрын
Gobez. Thank you
@nebilatmehammed9951
@nebilatmehammed9951 3 жыл бұрын
አሪፍ ነገር ይዘሽ መጠሰሽ
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 3 жыл бұрын
ዋዚ የምር ወደድኩሽ ተባረኪ
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ዋዜ 👍👍👍
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ በረቺ ሁሉም እዳቺ ወረድ ማለትን ቢማረ ጥሮ ነበር
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Ahun sew honsh iyesus yibarek 💪💪💪😍😍😍😍😍❤️❤️🤩🤩
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ዉይ እማማ ሲያሳዝኑ😥😢😥😥
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 жыл бұрын
God Job ❤️
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 3 жыл бұрын
Emebete hasabshen temulalesh.
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 жыл бұрын
Gobez🥰🥰🥰
@edentsegai5801
@edentsegai5801 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👍
@useruser319
@useruser319 3 жыл бұрын
💯💕👍
@zebibafaris2495
@zebibafaris2495 3 жыл бұрын
Wow des yilal
@beetieth8621
@beetieth8621 3 жыл бұрын
Berichi gobezi
@user-ln2hb8ip8y
@user-ln2hb8ip8y 3 жыл бұрын
ላለባበስሺ👍👍😘
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 жыл бұрын
እዳንች ብዙ ቅን ልብ ይለው ቢበዛ
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@naimaahmed5720
@naimaahmed5720 3 жыл бұрын
Berchi konjo dasilali sireshi
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
Thank you
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
Gobez yene konjo yemayegegn geze eyasalefesh sewem eyeredash new tebarki
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የ 9 ዓመት ጓደኛዬ ተወዳጇ ብሌን ጋር ምርጥ ጊዜ ! - ዞር ዞር
30:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 320 М.