የጀግኖቻችን ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ || ተጫዋቾቹ በደስታ ቀወጡት

  Рет қаралды 3,057

Bilal Media

Bilal Media

3 жыл бұрын

የጀግኖቻችን ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ || ተጫዋቾቹ በደስታ ቀወጡት

Пікірлер: 31
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሡብሀነሏህ የሠው ልጅ ሢደሠት ያምራል ዱኒያ ሁሉንም ታፈራርቃለች ያረብ በጀነት ፈውዝ ከሚያገኙት አርገን ያረብ ጀነት ገብቸ የምደሣት ቀን አሏህየ እዳትሀርመኝ ከጀነት ያረብ
@-fetan-mideia6510
@-fetan-mideia6510 3 жыл бұрын
ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ ፕሮፋይሌን አንዴ በመንካት ሰብስክራይብ አርጉልኝ "ጀዛክ-ከላሁ"ኸይራ"
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማር አይዞሽ በርች
@tube-tu2co
@tube-tu2co 3 жыл бұрын
ያረቢ ልክ እንደዛሬው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሉም ህዝቦቿ አንድ ሆነው ተስማምተው ተዋደው ሰላም ወርዶ ለማየት አድርሰን
@mehubadchalo57
@mehubadchalo57 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው ደወፊትም አላህ ህልማቹህ ያሳካላቹህ
@zaharaahmed7171
@zaharaahmed7171 3 жыл бұрын
እሰይ የኛ ውድና ብርቅያችን ጀግናወቻችን
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 жыл бұрын
ውድና የተከበራቹ የአገሬልጆች በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ እንኳን ደስአላቹ አደራችን ሁሌም ከፍ ትበል ዘረኞች ይዋረዱ
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 3 жыл бұрын
ጀግኖች በርቱ
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yt5jf3qx8r
@user-yt5jf3qx8r 3 жыл бұрын
የአላህሙንጌዜምሀገርቸንንሠላምዳስትዉንመልስን
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገራችን🇪🇹ድል ሰላም ጤና ለውዱ ወንድሞቼ❤ለዚህ ድል ጉልበታቹን እውቀታቹን ጊዜናቹን ገዘባቹን መስዎት ለከፈላቹ የልፍታቹ ውጤን እንኳን ለማየት አበቃቹ በርቱ ጠንክሩ በሚቀጥለው ዱል ለናተ 👏👏
@givemeallhaemane9178
@givemeallhaemane9178 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamhabshawit6813
@selamhabshawit6813 3 жыл бұрын
ፈጣሪያቸው ይጠብቃቹ
@ezadinsani6503
@ezadinsani6503 3 жыл бұрын
Congratulations 💪💪💪🇪🇹
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 3 жыл бұрын
ኢቲዬ ፍቅርና ደሥታችን አድነታችን ሢያምርብን
@nurit2213
@nurit2213 3 жыл бұрын
Eshu elilili💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 3 жыл бұрын
እኳን ደስአለን
@user-pj7cl6gw4w
@user-pj7cl6gw4w 3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላቹሁ
@mamiummi6968
@mamiummi6968 3 жыл бұрын
Teshenfachehu endih kecheferachehu betasjen fu mn letehonu nw. B sew lab new yalefachehut bezu yekerachuhal
@user-pr6lc3rb5l
@user-pr6lc3rb5l 3 жыл бұрын
እንኮንም ደስ አላችሁ
@mitagetoo3902
@mitagetoo3902 3 жыл бұрын
Congratulation
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 жыл бұрын
💚💛❤👈
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 3 жыл бұрын
አልገባኝም ንገሩኝ እዛው ለዛው ነው ወይስ ከውጭ ሀገርጋር ነው ያሸነፉውት
@sadasada7757
@sadasada7757 3 жыл бұрын
ከኬንያጋር
@mekiya8911
@mekiya8911 3 жыл бұрын
በሉ ዋንጫውንም አምጡልን 👍💪💪💪🇪🇹
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 жыл бұрын
ወይ ኔ የባለፈ የሞተው ልጅ ነው ማስታወሰው
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
ኮሮና ተረሳ ወቸ ጉድ
@dubaidubai2443
@dubaidubai2443 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ኮራሽ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ,ኢትዮጵያየ,እምየአገሬ,እንኳንደስአለሽ
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 3 жыл бұрын
ምንደነው??
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 3 жыл бұрын
ንገሩኝ
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
"ሰምቶ የማያደርግ"____በፓ/ር ቸሬ
43:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 6 М.
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН