የነጀትን ጉድ አስክረውኝ ነው ከእስልምና የወጣሁት 🙄 እና ይቅርታ ጠየቀች

  Рет қаралды 5,571

Siifan family

Siifan family

Ай бұрын

#yetbitube #abtube #yetbi_tube_የተንቢ #habesha #vlog #muslimworld

Пікірлер: 63
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Ай бұрын
እቺ ሙስሊምን ለቀቀች ወደ ኦርቶዶክስ ሄደች ለነሱም ለኛም አትጠቅምም፡፡ሀይማኖትን ለማጋጨት የመጣች ናት ለሷ ቦታ ሰቶ ስለሷ ማውራት አላህ አፊያ ያድርጋት ጤነኛ ብትሆን እንደነዚህ አታደርግም፡፡ወይም ፊልም እየሰራች ነው ፡፡
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Ай бұрын
👏❤❤❤
@yousufahmed5679
@yousufahmed5679 Ай бұрын
ፉዐድ ንግግሩ በጣም ደስ ይላል ለሷ እንደዚ አይነት ደዐዋ ነው የሚያስፈልጋት ኢንሻአላህ እሄ ከተሳሳተ መውጫ መንገድ አላህ ያድርግላት
@rihanaribaa
@rihanaribaa Ай бұрын
አሚን
@HaneHne
@HaneHne Ай бұрын
በቃ ኮመንታተሮች ይቅር እንበላት አላህ ይቅር ይበለን እሷ የተሳደበችውን ስድብ ስላልተሳደብን እንጅ ሁላችንም ብንፈተሽ ብዙ ወንጀል አለብን ራሳችንን ንፁህ አናድርግ በቃ ይበቃል ከዚህ በኋላ ነጃት የምትሳሳት ከሆን እኛ ነን ምክኒያቱ እኛን ማን ፍርድ ሰጭ አደረገን አላጠፋችም አደለም ሳህ አጥፍታለች ሁሉም ሙስሊም ተረባርቦ የጥፋቷን ቅጣት እንድታገኝ አድርገናል ታስራ ጨርሳ ወታለች ተዋት
@user-nr7if6le9v
@user-nr7if6le9v Ай бұрын
አሰላዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላሂ ካተ ተጣልቶ ከመባከን አተጠብቀን ያረብ ልጂቱ በጣምነዉ የባከነቺዉ አላህ ሂደያ ይስጣት ያረብ የአላህ በራህመቱህ
@yousufahmed5679
@yousufahmed5679 Ай бұрын
ታሳዝናለች አላህ ያብጃት ያብጀን አሲያ ንግግሯ ጠንከር አለብኝ ነጃት ሙስሊም ብትሆንም የዲኑን እውቀት የላትም ስለዚ እሷን ለስለስ ባለ ቃል ዳአዋ ከተደረገላት ትስተካከላለች
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Ай бұрын
ከከከከከከከከከከከ ስለማታቋት ነው በጣም ባለጌ ነች ዱሮም ብቻ ወዴ ፊት እያለን
@daruselamtube
@daruselamtube Ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርንል ያረብ ግን ሙቤ ትላት ከእስልምና አልወጥችም ሲል ነበር እስልምና ቀልድ መሰለው መረጃ ማስረጃ እያጣቀሱ ቢሆን ጡሩ ነው ዋና መጨረሻ ሲያምር ነው እጃችንንም መጥፎ ከማፍ ይቆጥበን
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
አረቂያም ሶላት የማይሰግድ ሙስሊም አይባልም እስልምናን ተሳድባ ባይጨቃት ነበር የሚገርመን አፍራ ናዎ ለመሄድ ወሎ ላይ በእምነት ቀልድ የለም
@zainbz8982
@zainbz8982 Ай бұрын
መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ዱአ አድርጉላት በአደባባይ ሸሀዳ ይዛለች
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Ай бұрын
ግንኮ ልጂቱ 2 አመት ከ6 ወር አይሆንም የታሠረችም
@favibeyene4085
@favibeyene4085 Ай бұрын
አሲያ ተባረኪ እህቴ ትክክል ብለሻታል
@mahermahrmahermahr1810
@mahermahrmahermahr1810 Ай бұрын
አላሀ ይሁናት ልጅታ አላጋጭ ትመስላለች ባሳለፈችው አልተማረችም አሁን እራሡ እያላገጠች ነው ሚመስለው ልቦና ይስጣት እሳ ገዘብ ብቻ ምትፈልግ ነው ሚመስለኝ ገና አልሰከነችም 😏
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ይቺልኽ እውነት የምትወድዋት ከሆነ እናትእና ቤተስብጋ ትሂድ መብራት የለም ምን የለም የምትለው የት ነው ያደገችው የተወለደችበት አገር አይደል? እና ላኩዋት ተረጋግታ ትምጣ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Ай бұрын
ያረብ የመጨረሻየን ነገር አደራ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Ай бұрын
ልጅቱ ፊልም እየሠራች ነው በእምነት
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ዝረንባለየ የተረገም ደሞአፏንከፍታሰታወራአታፍርም የሞሰሊምዘርነኝአላለችም በጣምባለየነሺ
@user-sm2mo4dr8z
@user-sm2mo4dr8z Ай бұрын
ማሸአላህ
@user-eb1wq1fe4l
@user-eb1wq1fe4l Ай бұрын
ትክክክል
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ልጂቱ የለባሺእብድናት እሩቃቤትይዞእሚሂድ ዘመድየላትም ባለየ
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
ይልቅ የአሲያ ትምህርት ለኛ ጠቀመን
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ጉድድ😂😂😂😂
@user-pe6xb2vd6n
@user-pe6xb2vd6n Ай бұрын
ሀቢቢቴ🎉🎉🎉🎉🎉አሱዬአላህይጨመረልሽ
@jghhgg7525
@jghhgg7525 Ай бұрын
ሲፈን እንኳን 50 k አደረሰሽ
@user-fh5ob8mf3n
@user-fh5ob8mf3n Ай бұрын
አሽሪ ተረጋጊ እህቴ
@sadasada6586
@sadasada6586 Ай бұрын
ያአላህ ያርብ
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m Ай бұрын
ከበተሠቦአገናኟት በአላህ የቅርብሠወቸ ተውአትጨክኑ እናቷንስታይ ሠላምተሁናለች
@user-yg1wm5cw7f
@user-yg1wm5cw7f Ай бұрын
🎉🎉🎉
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ፊልም ጀምራለች መሰለኝይ ችልጃ አስታክፈረላ አላህ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Ай бұрын
አይ ጨዋታ
@user-gm2sq3hh7l
@user-gm2sq3hh7l Ай бұрын
ወለይ እባካቹ እች ልጂ አንዲ በላት እነ የምመስለኝ አማተልል
@AhnedZenab
@AhnedZenab Ай бұрын
መሸአለኸ
@Fatima-mf8vy
@Fatima-mf8vy Ай бұрын
سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله 😢😢 يارب يارب
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
ይችልች እሩቃቤት የሚውስዳት ዝመድ የላትም
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 Ай бұрын
ትዳረሸንእላህይሰራው
@semiraaman5189
@semiraaman5189 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o Ай бұрын
አሲያ ብቻ ትናገር አቦ አላህ ያቆይሽ ሲጀመር ነጃት ተብዬዋን ቦታ ሰጣችዋት እቺ ነጃሳ አሁንም የምርዳታ ብር ፈልጋ ነው መታወቁስ አላህንና መልክተኛውን ተሳድባ ታውቃለች አሁን እንደቀለደችው መስሎሀታል እቺ ነጃሳ እኔማ እንዴት እንደምጠላት 😡😡
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m Ай бұрын
እረተይአይባልምእህቴ አላህትክክለኛውንምገድይምራት ይምራን የምትሳደቡሠወችልቡናይስጣችሁ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
ዱአ አርጊላት አቦ እኔ ብዙ መናገር አልፈልግም
@user-kh8yr1en5d
@user-kh8yr1en5d Ай бұрын
ዋው በርቺ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
አስያ ምክርሽ ጥሩ ነበር ግን አንችም ብዙ ችግር አለብሽ እኔ የለብኚም እያልኩ አይዴለም ዴሊል ቁጭ ብሎ አላፈነገጥኩም ልሳሳት እችላለሁ
@semirayoutub2199
@semirayoutub2199 Ай бұрын
እንደዚች አይነት ልጅ እድሜ ልኳን የማትቀየረ ልጅ ብትሆን ይቺ ናት
@zainbz8982
@zainbz8982 Ай бұрын
ዱአ አድርጊላት
@Aysha-mm9tz
@Aysha-mm9tz Ай бұрын
አይባልም ማማይ ነገ ከሁሉም ተሽላ ልትገኝ ትችላለች አላህ ቀልብ ይስጣት ያረብ
@hayatmohammed8901
@hayatmohammed8901 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 Ай бұрын
She need medical attention.
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw Ай бұрын
እንደ ዩኒ ማኛ መወላወል ከአበዛች አትመኗት
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ይህየሚድያብር አሰነቀላቸው
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 Ай бұрын
አሲያትክክል።።።
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ሰውሰደበኝብ የማንምአልሳደብም
@user-ez5ip3mq7k
@user-ez5ip3mq7k Ай бұрын
ገን ጤነቺ ወይ
@favibeyene4085
@favibeyene4085 Ай бұрын
ደሞ በዘሬ አንድምኦሮቶዶክስ የለም እንኳንም ያልኖሩ ለእስልምናም ለኦርቶዶክስም እምነት ክብር የለሽም የራስሽን እምነት ተሳድበሽ ታስረሾ ወጣሽ ደሞ ወደ ኦርቶዶክስ መጣሽ ባለጌ ለወላጅ እናት ክብር የሌለሽ ባለጌ ድምፅሽን ልስማ ሲሉ ጨካኝ ለመፈመስ ነው እሺ ባለጌ
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
እደመጋኛውናትይች ለሀይማኖትክብርየላትም ደነዝ
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
አብደሻልአደልጤነኛነኝብለሺነው
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 Ай бұрын
ዘሬ ክርስትናን ስትነካ ባለጌ ሆነች ድሮ እኮ ሙስሊሞች ነበር የበደሏት😅😅😅😅
@TigistAbcd
@TigistAbcd Ай бұрын
ጤነኛ አትመስለኝም
@weto3354
@weto3354 Ай бұрын
😂😂
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Ай бұрын
የሆነች ዠዋዠወይ ሲጀመር እኮ ለሲች አጀዳ አድርጎ ማውርት አያስፈልግም ሲጀመር ኦርቶደግስ ወነች ሙስሊም ሆነች ምንም አጠቅምም አውቆ አበድ ናት😏
@fetisultan-bp1mt
@fetisultan-bp1mt Ай бұрын
ዝም ልበል
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f Ай бұрын
የሆነች ሌባ ለሰው ብላ ነውደ የለመቸው ይች ወላዎይ ናት አላህ ይህድሺ
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 Ай бұрын
አይ ክርስቲያኖች የለ ልክ ተሽቀብጡና መጨረሸቹ ውርደት ሙስሊሞችን እየተሰደቡ ውዴ መሀተብ እሰሪ ሲሉ ነበር😂😂😂
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ВСЕ ОБИЖАЮТ ОСКАРА 😢
1:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Спас пса от гибели🥲
0:52
Следы времени
Рет қаралды 1,3 МЛН
KALIAN HAPAL LAGU INI GAK GAES? #leika #shorts #viral
0:14
leika garudita
Рет қаралды 18 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52