የጃዋር የንግግር ለውጥ ምክንያቶች እና አንድምታዎቻቸው

  Рет қаралды 189,481

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት

2 жыл бұрын

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Пікірлер: 1 400
@ethionikat
@ethionikat 2 жыл бұрын
ኢትዮ ንቃት ሚዲያን እየተከታተሉ ስለሆነ እናመሰግናለን ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ የኢትዮ ንቃት ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ብዙ ተንታኞች አሉ መስኪ እኮ የሚገርም ትንተና ገለፃ አስተያየት ከዛም ሰዉን በድፍኑ አትጠላም መመስገን ካለበት ታመሰግናለች መወቀስ ካለበት በአሳማኝ መረጃ ትወቅሳለች የምትደነቅ ታላቅ ሰዉ ናት እራሱ የአነጋገር ዘይቤ እየተማርኩ ነዉ ዘመንሽ ዘመንሽ ዘመንሽ ይባረክ ፀሎቴ ነዉ እህታለም !
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 жыл бұрын
እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በርቱልን መስኪ ልዩ ሴት🙏😘
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
መስከረም ለቄሮ የሚስማማ የብልጣ ብልጥ ቋንቋ ከመደስኮር በስተቀር የትኛው ምሁር ጋር ቀርቦ ሀሳቡን ሲያንሸራሽር አይተሽው ነው ይሄ ሁሉ ዲስኩር። አችምየለህ ጋር ቀርቦ ሲንተፋተፍ አይተነዋል እኮ የናንተ ጁዋርን ማሻሻጥ ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ አይበጅም። ህዝብ የሰጠሽን ክብር ለማንኛውም ሀሳብ pass word አታድርጊው።
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 2 жыл бұрын
😡😡😡👎👎 ዛሬ ገናናናናናና መስከረም ተሳሳትሽ ጀዋር ማለት የአለም አለት መሃይም በስሜት የሚነዳ አንድ ቀን ቅንኳን የፖለቲካ ትንታኔ ሰቶ የማያቅ የሚናገረው ሁሉ የጅምላ ጭፍጨፋን የሚያቀጣጥል አማራን የሚፈጅ ወቅታዊ ቃል የሚናገር አፈር የበላ ተራ ተራራራራ አክቲቪስት ነው ጀዋር ። የጀዋር ፖለቲካ በቃ ራሱ እንዳለው ጋላላላ ፈርስት እና አማራን ማጥፋት ነው አከተመ። ከዚ በተረፈ ጀዋር አንዴ እንኳን የፖለቲካ ትንታኔ ሰቶ አያቅምምም
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 2 жыл бұрын
እሽ በርቱልን መስኪዬ አንበሳዬ ወደር የለሽምኮ❤🙏
@tsegayetefera
@tsegayetefera 2 жыл бұрын
ጀግናን የሚወልደው #ጊዜ ነው። እንተባለው ሁሉ !! #ጊዜ ወቅቱን ጠብቆ መስከረምን ወልዷል!!።
@bedilutesema4531
@bedilutesema4531 2 жыл бұрын
ይገርማል ንቃት አይ ግንዛቤ ..አመለካከት እንዲህም አለ ብሎ ማሳየት አሪፍ ምልከታ ነው ጎበዝ
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegulate
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 2 жыл бұрын
መስኪ ቶሎ ቶሎ ዉለጂ ባንቺ ስብእና ተኮትኩቶ ያደገ ህፃን ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ተስፋ ነዉና በርቺልን
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰😍😍
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 жыл бұрын
Be tekekele👍🏽
@yesintiezer9143
@yesintiezer9143 2 жыл бұрын
ዝግጅት 100% ድፍረት 100% እይታ 100% (ማሳሰቢያ ...... ፋኖ በጠላት መሃል ሁነው እንዲህ ሚታገሉልህን ጀግኖች እንዳይንህ ብሌን ጠብቃቸው )
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@Noah_Boston
@Noah_Boston 2 жыл бұрын
Seeing her gave me hope there are courageous Amhara who are ready to die so that other can live
@meseretmeseret8067
@meseretmeseret8067 2 жыл бұрын
መስከረም እኔ ለአንቺ የምመኘው ጤናና እረጅም እድሜ ነው ኑሪልኝ!!
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
😘
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
መስኪ እጅግ የተለየሽ እስተዋይ አርቆ አሳቢ ጀግና እናት ነሽ!!! እግዚአብሔር በዚህ ፅናትሽ ያቆየሽ!!
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 2 жыл бұрын
ሰላም ስላበረታሻት👍
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 2 жыл бұрын
አሜን ❤🙏
@Positivethinker11
@Positivethinker11 2 жыл бұрын
👏👏👏 በትክክል የጀዋርን ማንነት የገለፀ ንግግር ነው መስኪ የአንቺ ጭንቅላት ደሞ በብዙ ርቀት ይበልጠዋል መደመጥ ያለበት ነው
@zelalemmiherete2844
@zelalemmiherete2844 2 жыл бұрын
Wow ! Meski , What can i say instead of " YOU'RE SO TALENTED "? YOU'RE an incredible Lady !!! I admire your brilliancy , passiions & skill of Wisdom !
@andargachewdubale5053
@andargachewdubale5053 2 жыл бұрын
መምህርትና ፀሀፊ መስከረም አበራ የምታቀርቢያቸው ትንተናዎች በጣም በጣም የሚደነቁ ናቸውና በርቺ ከጎንሽ ነን።
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 2 жыл бұрын
እናትዬ መስኪ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እህት አለም።
@eg3549
@eg3549 2 жыл бұрын
Amen
@habtemeseret1198
@habtemeseret1198 2 жыл бұрын
Meski,I really admire your analysis. You are a big asset to the country and your family. Let God bless you. Keep it up.
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Amen like aderegulate
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 2 жыл бұрын
በእውነት መምህርት መስከረም አበራ ለኛ እንደሚገባን አድርገሽ ያቀረብሽልን ትንተና ሚዛናዊ አይናችን እንዲበራ አማራ ለመብቱ አንድ ሆኖ መታገል ለፋኖ አጋር መሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው እናከብርሻለን
@askalalemayehu9126
@askalalemayehu9126 2 жыл бұрын
GOD bless u !!!!for your knowledge and well spoken talent....wisdom is a gift from above 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@johnhailu5533
@johnhailu5533 2 жыл бұрын
ትክክል ንቃት Meskiye የመላው አማራ አይን እና ጀሮ ናት
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@saeedal7302
@saeedal7302 2 жыл бұрын
የእውነት ሠው መሲ 💚💛❤️✊ ካንደበትሽ እምድር ላይ ጠብ የማይሉ በርችልን ጀግኒት 👌👌
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@hailemelekothailemichael3623
@hailemelekothailemichael3623 2 жыл бұрын
አማራ እውነተኛ ልጆቹን እያገኘ ነው እናንተ ውድ የጣይቱ ልጆች እግዚአብሄር ከአውሬው ይጠብቃቹህ ። ታሪክ ምንግዜም የማይረሳቹህ መሰኪ እና መአዚ የዘመኑ ድንቅ ፖለቲከኞች በርቱልን ።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
እዴት እደምወዳቸው
@alazarandu3637
@alazarandu3637 2 жыл бұрын
የኛ አንደበተ ርትዑ መስከረም ትለያለሽ!!!!! እውቀት, ትንታኔ,ጥልቅ እይታ,ብልህነት ሚዛናዊነት ሁሉንም አሟልተሽ የያዝሽ እንቁ ነሽ:: ጀግና ጀግና ነሽ!!!
@michaelsambosa5110
@michaelsambosa5110 2 жыл бұрын
ዘመን መለወጫ፣ መስከረም አበራ፤ የውር ድንብሩ፣ መንገዱ እንዲጠራ። አንቺ ኢትዮጵያዊት፣ መቅመሪያ ለዘመን፤ ፍርጥርጥ አርጊና፣ አሣይው እውነቱን። ኮራሁብሽ እቴ፣ መፅናሽ ለእውነት፣ አማራ ቢኮንስ፣ አይተናነስም ለኢቶጵያዊነት። ግፊበት እህቴ፣ ትንተናሽ ድንቅነው፤ የአማራ ዘርማጥፋት፣ ሁሉም አጥፊነው። ኑሪልን መስከረም፣ እናክብርሽ ሁሌም፤ እንዳንች የተካን፣ ብርሃንን አይነሣም። ውዷ ያገሬልጅ፣ ይሄው ማስታወሻ፤ የውስጤን በሚያሰኝ፣ ሆንሽን መተንፈሽ። 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ethionikat
@ethionikat 2 жыл бұрын
ኢትዮ ንቃት ሚዲያን እየተከታተሉ ስለሆነ እናመሰግናለን ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ የኢትዮ ንቃት ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Enhonale yena konjo ye ethiopia enku be zer guraga behoneme yehone neger yesemaghale tekekelegha asetesasebe endaleshe awekalew wededededd nurelene
@emebetgetahun3538
@emebetgetahun3538 2 жыл бұрын
I completely agree you are so smart keep it up.
@mimiboy6100
@mimiboy6100 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ሲል እድሜ ይስጥሽ 👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓
@shunumii7214
@shunumii7214 2 жыл бұрын
ወይኔ ! አንቺ ማር አፍ እያጠጣሽን ነውኮ። ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ። የአማራ ፖለቲኮኞች እስቲ ከመስኪ ትግል ተማሩ።
@Metadelb13
@Metadelb13 2 жыл бұрын
Your honesty is astonishing. 👏 keep it up mesky . The truth will set you free. Including all ethiopians.
@marthaabera5797
@marthaabera5797 2 жыл бұрын
እውቀት ከመልክ ጋር ይልሃል - መሰከረም አበራ፡፡ የእውነት በጣም ነው የምታምሪው
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
I'm FANO you are FANO we all are FANO. God bless Ethiopia and Ethiopian. Thank you ❤️❤️❤️ Sis 💖💖💖.
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 жыл бұрын
ጀግኔት የእውነት ያለምንም መሰልቸት ነው የምሰማሽ ❤ እናመሰግናለን
@user-tw5my9jc4p
@user-tw5my9jc4p 2 жыл бұрын
አንችን ሳዳምጥ እድሜየን ብጨርስ አተሰለችኝም ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
ማድነቅ ጥሩ ሆኖ እኛም ያቅማችን እንታገል።
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 жыл бұрын
@@deebbelaataye4372 እውነት ነው እሷ ህይወቷን አሲዛ እንደዚህ የምትለፉው፣ የደነዘዘውን ማህበረሰብ ለማንቃት ነው።
@xuruurijana697
@xuruurijana697 2 жыл бұрын
A funny talk, as always typical Amhara neftegna nonsense
@tateffer
@tateffer 2 жыл бұрын
Meski, bright mind and wise woman just as the Bible says, you are the Proverbs 31 woman. Hopefully in the New Ethiopia you will have a prominent place in the political landscape. I am one of the people who admire your mind. God bless you.
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@tirsitsahledengil3174
@tirsitsahledengil3174 2 жыл бұрын
Dear Meskerem you are really an amazing woman. Keep shining you are a role model for many other women who are not confident enough to reflect their idea
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 жыл бұрын
Meskrem you are one of the few individuals who have high IQ and who can understand the real issues of Ethiopia politics
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@gabrielayalew1129
@gabrielayalew1129 2 жыл бұрын
መስኪየ ጃዋርን ያየሽበት መንገድ በጣም ትክክለኛ ትንተና ነው ጀግኒት በርች በጣም የማከብርሽ Welldone Meski❤❤❤👌👌👌
@winterangel7571
@winterangel7571 2 жыл бұрын
ቆማጢት ምቀኛ የቡዳ ዘር ጀዋር ስያወራ ትቀዝናላቹ አይደል ክክክ ቻሉት እንግድህ
@gabrielayalew1129
@gabrielayalew1129 2 жыл бұрын
@@winterangel7571 ድንጋይ ብላ አንተ ጥብ አማራ እየመጣልህ ነው አንት ፈሳም ቅዘናም
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 2 жыл бұрын
It is so comforting to have a lady of integrity with all rounded knowledge, in depth and breadth, with regards socio-political sphere and analysis.
@wisechange5910
@wisechange5910 2 жыл бұрын
ቆራጧ መስኪዬ እንኳንም የእኔ ነሽ የሴቶች ሁሉ ጀግና ብቻ ሳትሆኝ የሴቶች ምልክትም ነሽ። ዉድድድድድ💜💜💜💜💜💜💜💜
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አምሃ ደገፋ በጣም በሳል እና ሌላ ሰው ወይም (በተቃራኒ ሃሳብ) ያለ አካል ሊጠይቅ የሚችለዉን ጥያቄ የሚጠይቅ ጋዜጠኛ ነው መስክዬ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን 👏👏👏 ሌላው መስክዬ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ጠበቃ እንደሁልጊዜው ሲሰሙሽ ዉለው ቢያድሩ አትሰለችም:: እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ::
@zed8341
@zed8341 2 жыл бұрын
የሚገርመው ሀሣብሽ ሁሉ ከአበበ በለው ጋር አንድ ልዩነት የለውም በርቺልን ውደ
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 жыл бұрын
አንድ ናቸው እኮ
@naodhaile2716
@naodhaile2716 2 жыл бұрын
መስኪ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስነምግባርና ጨዋነት የታከለበት አሪፍ ትንታኔ ነው። በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዳግማዊ ጣይቱ እናት ወልዳለች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ መስኪዬ ቤተሰብሽ ይባረክ።
@gemechudesasa2301
@gemechudesasa2301 2 жыл бұрын
God Bless Amhara, Ethiopia. we love you Meski.
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ጀግና እንኳን ተወለድሽልን እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን ከእድሜሽ በላይ በሳል ነሽ keep up the good work 👏👏👏👏
@nunshh
@nunshh 2 жыл бұрын
ምን አይነት ብስለት እና እውቀት የተሞላበት ትንተና ከማንም ሰምቼ አላቅም ጀግና ነሽ woow
@ashenafigerem7450
@ashenafigerem7450 2 жыл бұрын
your speech is always with tangible reasoning and logical way of expression sis meskerem you are pride.
@natnaelalem4881
@natnaelalem4881 2 жыл бұрын
መሲ የምታወሪው ተራ ነገር አይደለም ህዝቡን እያነቃሺ ነው በርቺ
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ግልጽ የሆነና ሃቅን የተመረኮዘ የፖለቲካ ትንታኔ በርቺልን
@winterangel7571
@winterangel7571 2 жыл бұрын
አንተ ቡሽቲ ቆማጣ የቡሽቲ ሚኒሊክ ዘር
@simenehmuche4827
@simenehmuche4827 2 жыл бұрын
Meski, you are a minded woman that can see everything in all dimensions. We wish to have more political awareness as you awakened. Keep it up!!!
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 жыл бұрын
መስኪዬ አቺ የኢትዮጵያ ዓይን ነሽ እዚያቤሔር ይጠብቅሽ የሁሉንም ክፉ ስራቸውን ነቅዘሽ የምታወጭ የኔ ልባም ተባረኪ
@emebetzewdie87
@emebetzewdie87 2 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@infinitycare7623
@infinitycare7623 2 жыл бұрын
Yene werk, every thing that you speculates are on point👍👍👍👍👈👈👈👈. Amlake Egziabher tila kelela yihuneleshe🙏🙏🙏🙏🙏
@eyueltsegaye6062
@eyueltsegaye6062 2 жыл бұрын
Very nice discussion. Liked it.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው 🙏🙏🙏
@bathelmoges1840
@bathelmoges1840 2 жыл бұрын
100% your explanation about him is so true!
@twinklecat9869
@twinklecat9869 2 жыл бұрын
That he is absolute genius? She did well on pinpointing how jawar one the best politician Ethiopia ever had but non of you on here wants to admit 😉 😀
@nigistabay2083
@nigistabay2083 2 жыл бұрын
@@twinklecat9869 Amhara is one of the Brilliant people’s Like Israel 🇮🇱.❤️🇲🇱
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 жыл бұрын
@@twinklecat9869Jawar is genius. But evil-genius, conniving criminal, self-destructive individual, evil-charisma-full and totally hateful of the mare existence of Ethiopia. He is more like Meles Zenawi, the one who made sure to burry timing bombs all over Ethiopia that is now exploding and burning the entire country. Tigray included.
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 Жыл бұрын
በትክክል የበሰለ ሚዛናዊ ግምገማ 100% ትክክል ነው !!!እናመሰግናለን መስኪዬ ተባረኩ እግዜብሄር ይጠብቅሺ
@azebkidane3509
@azebkidane3509 2 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የምታወጪያቸው ቃላቶች በሙሉ አገላለፅሽ ሁሉ ይመቹኛል በርቺልኝ የኔ ጀግና!!!
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
አምላክ አዶናይ በሰማይ ይፈርዳል ይመጣል የአማራአ አምላክ አይተኛም ታያላቹ
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 Жыл бұрын
Ye amhara amlake😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
መምህርት መሰከረም አበራ እናመሰግናለን በርቺ👍
@greatfallsmgmt
@greatfallsmgmt 2 жыл бұрын
Thank you Meski-ye. ነብስ ነሽ!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
በጣም ከሚገባው በላይ የምታኮራኝ እህት ነች
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ትንታግ ስወዳት እኮ በርቺ መስክዬ
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትንታንግ ተንታኝ !!!
@meseretasmamaw4300
@meseretasmamaw4300 2 жыл бұрын
She strongly understands the current Ethiopian politics. Respect Messi.
@kidusdaniel2652
@kidusdaniel2652 Жыл бұрын
Anchiblo,awqi,lflafinger,mesh,wed,anchi,Hasan,atgebim,wed,hasabsh,atgebim,bqat,zero,mesh,azenkubsh
@bandirawdessie565
@bandirawdessie565 2 жыл бұрын
መስከረም የመላው አማራ አይን እና ጀሮ ናት።
@amdemaryamkebede
@amdemaryamkebede 2 жыл бұрын
መስክዬ የእውነት ጀግናዬ ነሽ። ከክፉ ይሰውርሽ። የኢትዮጵያ ሴት ሚኒስቴር ተብለው የበሻሻው የጭን ገረዶች የሆኑት በሙሉ ከአንቺ ጋር ኢትዮጵያዊ ሴት ተብለው መጠራታቸው ያሳፍራል።
@ProudAmhara
@ProudAmhara 2 жыл бұрын
ሃቅ
@Positivethinker11
@Positivethinker11 2 жыл бұрын
Wow everyone must listen this
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 2 жыл бұрын
She is smart. I appreciate
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 жыл бұрын
ጌታ የራሄልን እንባ ጬኸት የሰማ የአማራ ደም ወደ ጌታ እየጮኸ ነው ፣፣፣ጌታ በስልጣኑ ይገለብጣቸዋል።።።
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 Жыл бұрын
Ye men rahel😂ye Oromo dem eytektek ende zekeriya alqomem gen techaresalchu🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪Ethiopian💚💛❤👹❌👈🔨down no more🔥🔥🔥🔥🔥🔥😂
@tariklakew8078
@tariklakew8078 2 жыл бұрын
Yes Meski. Joar is playing his tactical move now,and will play his stratagical , when the time comes.He always new when and which to play.
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 2 жыл бұрын
So you too play if you have the card to play with.
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegulate
@zelalemfkadu4749
@zelalemfkadu4749 2 жыл бұрын
መሳኪዋ በርችልን በምሰጫቸው ትንታኔወች ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 жыл бұрын
መስኪዬ ኑሪልን!!
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ መስኪ! እኔም ዘመነ ካሴ! እኔም ፋኖ ነኝ! ፋኖ ያልሆነ ሰው መጀመሪያውኑ ኡማራ አይደለም!
@lidet6086
@lidet6086 2 жыл бұрын
true political analysis from your words, i appreciate you meski. you are inspiration ! keep do what you are doing. truth will always win!!!!!
@mesfinasfaw7290
@mesfinasfaw7290 2 жыл бұрын
Meskie really I appreciate your political analysis and stands for truth....!!!
@tsiyonegizaw2577
@tsiyonegizaw2577 2 жыл бұрын
great 👍 👌 I always appreciate 🙏 👏
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 2 жыл бұрын
አስተዋይ እኮ ነሽ የኔ እናት እመብርሀን ትጠብቅሽ
@semertorma1579
@semertorma1579 2 жыл бұрын
መስኪዬ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@alemhi8570
@alemhi8570 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ሠላም ለሀገራችን
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 2 жыл бұрын
Thank you for this timely speech !!
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 2 жыл бұрын
ጃዋርኮ አጭበርባሪ ነው በዚያ ንግግሩ ሊያደንቁት የፈለጉ ደንባራ አማራዎች አሉ ወደነፈሰበት የሚነፍሱ የቃላት ጫዎታ የሚረታቸው አሉ።ችግራችንም ይሕ ነው ለማንኛውም የልቤን ተናገርሽልኝ
@workitua1733
@workitua1733 2 жыл бұрын
ለአማራ ፡ ስቃይና ፡ ግድያ ፡ ለአገሬቱ ፡ ኤኮኖሚ ፡ ዉድቀትና ፡ መከራ ፡ ትልቁን ፡ ሚና ፡ የተጫወተዉ ፡ ወይም ፡ ታሪክ ፡ የማይረሳዉ ፡ ጀዋር ፡ መሐመድ ፡ ነዉ። ቁልቁል ፡ መሰቀል ፡ አለበት።
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 2 жыл бұрын
Thanks guys I understand well
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 2 жыл бұрын
May God keep you safe and sound wherever you may be Mesky. You are truly an iconic and the person of principle.
@habeshaking2220
@habeshaking2220 2 жыл бұрын
መሰኪ ሠላም፣ጤናና እድሜ ተመኘሁልሽ ስለ ጀግንነትሽ ቃላት የለኝም ይመችሽ።
@fes592
@fes592 2 жыл бұрын
የእውነት እና የፍትህ አምላክ እግዚአብሄር ከአማራ ህዝብ ጋር አለ። ክፉ እና ዘረኛን ከምድራችን ይነቅልልናል በንፁህ ልብ እንፀልይ።
@fisehafanta3760
@fisehafanta3760 2 жыл бұрын
ቆራጡዋና ሙሁሩዋ መስኪ አንቺ እግዚአብሔር ለዚች ጎስቁዋላ አገር መርጦ የሰጠሽ ብርቅየ ሰው ነሽ :የፓለቲካ ትንተናሽ እጅግ በጣም ይማርከኛል፣ ቡዙ ያስተምረኛል: እድሜና ጤና ይስጥሽ ከደካማው መንግስት አይን አውጥቶሽ የወደፊት የሀገራችን ጠቅላይ ምንስትር እንደትሆኝ የዘወትር ምኞቴ ነው :በደንብ የሚመጥነሽ ነውና::
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Like aderegu
@Own_io
@Own_io 2 жыл бұрын
Wow አድናቂሽ ነኝ። ድንቅ እይታ!
@mamofull2320
@mamofull2320 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው እውነታውም ይህ ነው በደንብ አውቀሻቸዋል
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
Thank you for the Interestingly very descriptive analysis
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 2 жыл бұрын
መስኪየ አይምሮሽ ይባረክ እንደፈለገ የሚነዳው የሚያታልለው ሰው ያለ መስሎት ነው ይሄ እንደማይሆን ማወቅ አለበት::
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 жыл бұрын
Excellence in logic, analysis and activism!!!!
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 2 жыл бұрын
በእውቀት የተሞላ ትንተና ይሄ ነው መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
Really beautiful discussion with its check and balance
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 2 жыл бұрын
Wonderful Analysis. Keep going. You defined Amhara politics.
@tad962
@tad962 2 жыл бұрын
Oh, what a deep view, thank you Meski!
@brookmo3184
@brookmo3184 2 жыл бұрын
መስክዬ፣😘 🫂🙏!!! በርቺ የኛ ውድ!!!
@meragh6732
@meragh6732 2 жыл бұрын
God will long life to you Meskerem
@misraktekola6463
@misraktekola6463 2 жыл бұрын
መስክሄ የኔ ቆጆ አግዚአብሔር ይጠብቅሸ የልቤን ነዉ የተነገርሸዉ ምን አደምልሸ ቃላት የለኘም ተባረኬ
@beshahsolomon5403
@beshahsolomon5403 2 жыл бұрын
You described jewar very well. Thank you for your explanation. Keep up your good effort to change beletsegna politics and to stop Amhara's genocides.
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 жыл бұрын
Deep Analysis as usual 👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 жыл бұрын
Meski speaking facts!! Love you so much beautiful ❤️💕💕💕
@gizawwoldeyohannes1609
@gizawwoldeyohannes1609 2 жыл бұрын
ውዶች እጅግ ድንቅ ትንታኔ። የጭቁኖች ድምፅ ናችሁና በርቱልኝ።
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
ንቃት የአማራ ልጆችን ያነቃል መስኪየ እንወድሻለን ጀግኒት
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
Well said. Thank you ❣️.
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በርቼ ወገኔ እውነት አትሞትም ✍️
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
የአዲስ አበባ ወሰን ነገር #Ethio_Nikat_Media_Ethiopia Ethio Nikat Media
51:40
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 86 М.
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 139 М.
የመጋቢት  ፖለቲካ
1:52:01
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 163 М.
"ጉራጌ ለምን አመረረ???" #Ethio_Nikat_Media_Ethiopia Ethio Nikat Media
1:01:37
Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Рет қаралды 41 М.