No video

የልጆቼን በርበሬ አዘጋጅቼ ጨርሻለው! ሙሉ የ በርበሬ አዘገጃጀት| how to prepare Ethiopian spice Berbere

  Рет қаралды 219,745

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

ለአንድ ፈረሱላ(17 ኪሎ)
እርጥብ ቅመም
ነጭ ሽንኩርት 5 ኪሎ
ቀይ ሽንኩርት 2 ኪሎ
ዝንጅብል 1.5 ኪሎ
በሶብላ የ60 ብር
ጤናዳም ከነ ፍሬው የ60ብር
የጥብሰ ቅጠል የ20ብር
ደረቅ ቅመም
ኮረሪማ 2 ኪሎ
ጥቁር አዝሙድ 0.5 ኪሎ
ነጭ አዝሙድ 1 ኪሎ
ኮሰረት 1 እፍኝ
ጦስኘ 1 እፍኘ
አብሽ 0.5 ኪሎ
ጨው 1 ኪሎ
ድንብላል 0.25 ኪሎ
እኔ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው ።ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ።

Пікірлер: 465
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ለአንድ ፈረሱላ(17 ኪሎ) እርጥብ ቅመም ነጭ ሽንኩርት 5 ኪሎ ቀይ ሽንኩርት 2 ኪሎ ዝንጅብል 1.5 ኪሎ በሶብላ የ60 ብር ጤናዳም ከነ ፍሬው የ60ብር የጥብሰ ቅጠል የ20ብር ደረቅ ቅመም ኮረሪማ 2 ኪሎ ጥቁር አዝሙድ 0.5 ኪሎ ነጭ አዝሙድ 1 ኪሎ ኮሰረት 1 እፍኝ ጦስኘ 1 እፍኘ አብሽ 0.5 ኪሎ ጨው 1 ኪሎ ድንብላል 0.25 ኪሎ እኔ በዚህ መልኩ ነው የማዘጋጀው ።ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ።
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ስለሺሮ እውቀተወንያጋሩን ቅመምችን
@learnamharicforfree4966
@learnamharicforfree4966 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚየ የሽሮውንም እንጠብቃለን አድሜ እና ጤና ይስጥልን
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 2 жыл бұрын
Ejot brk yibel enate !!
@gulfmuna
@gulfmuna 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አክብረዉ ግዜዎትን ወስደው ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ አላህ ያክብርልኝ::
@bershger5662
@bershger5662 2 жыл бұрын
First of all Thankyou Ktfech bhuala atkaly kemeoch tchmerw ktfech bhala sint kg meta bgugut new mtbkew yhan mls lgil guday
@GAna-iw5ww
@GAna-iw5ww Жыл бұрын
እናቴ ከሞተች 6 ወሯ ስታዘጋጅ አግዛታለሁ ግን ልብ አልላቸውም ነበር፤ ሁሉንም በሷላይ ትተን ዛሬ እጅግዬ አንቺን ሳይ ትዝዝ አለችኝ እንዳንቺ ጠንቃቃናት ሁሏንም አጥባ ነው ምትሰራ ነበር፤ በጣም እናመሰግናለን እንዴት አዘጋጃለሁ እያልኩ ስጨነቅ ነበር
@Hanna-xy8lg
@Hanna-xy8lg Ай бұрын
የእናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያውልልን
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
እውይይይ ስራ ግን ብዛቱ ።በጣም እናመሰግንሻለን እናታችን
@etm4603
@etm4603 2 жыл бұрын
Melu I’m in love with mom. I wish if she can be my moms friend 😌
@intisarfarah42
@intisarfarah42 2 жыл бұрын
Meluye menaw tafashe yene konjo
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
@@etm4603 weyee yen konjo enem dese yelgnal
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
@@intisarfarah42 alew yen konjo telek project yezie new
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
wude demrign emelisalehu pls
@etm4603
@etm4603 2 жыл бұрын
😍🥰😘🙏ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አኡፍፍ እናቶች ኮ መድሃኒት ኮ ናችሁ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@muna3074
@muna3074 Жыл бұрын
እትዬ እጅግ እጆት ይባረክ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጉልበቷት ይባረክ ሳይሰስቱ ሞያዎትን ስለሚያጋሩን እናመሰግናለን አሑንም የልቦትን መሻት ይስጦት የኛ እናት ኑሩልን አሜን
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ልእናቶቻን ልእህቶቻችን ይስጥልን;; ለኛ ደፋ ቀና ብላችሁ አዘጋጅታችሁ ትልኩልናላሁ ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው የእኛ በርበሬ እኮ ስራው ብዛቱ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 2 жыл бұрын
የማሽኑ ስም በተረፈ እጀወት ይባረክ ማዘር
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
ተግስቶት በስመአም እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት ። ትክክለኛ እናት ኖት❤❤
@duretihailu5664
@duretihailu5664 Жыл бұрын
Mashenu yet nw ymagengew
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
እናትአለምዬ እኛም እንወድዎታለን በጣም ደስ ይላል እጅዎት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤🙏
@mekitekle
@mekitekle 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሠግናለን። ለ አንድ ፈረሱላ ምን ያህል ቅመማ ቅመሞች እንደሚያስፈልግ ቢገለጽልን በጣም አሪፍ ይሆናል።🙏🙏🙏👍👍👍
@zenebechreggassa6990
@zenebechreggassa6990 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር ጥሩ ነው ለም ን ባህር ቅመም አልተጨመረም?
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅግዬ ይሄን መሽን ግን ለእህቴ መግዘት ፈለኩ ኢትዮ ውስጥ ይኖር ይሁን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 2 жыл бұрын
@@ejigemoya እሺ እጅግዬ❤🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 7 ай бұрын
WOW እጅግ በጣም ባለሙያ
@user-qy4ou9cu3m
@user-qy4ou9cu3m 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እዲሜና ጤና ይስጠወት ደረቅ ቅመም ስላሳዩን
@genetdebele7702
@genetdebele7702 2 жыл бұрын
መቼም መፍጫሽ ከድካም በጣም ይረዳል መውቀጥ ያደክማል በርቺ ጎበዝ እናት ልጅሽም ሜላትዬ ባለሙያ ነች እናመሰግናለን::
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
አቤት ሙያ መፍጫሽ ደሞ ገላግሌ ነው እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን እውነት በጣም እንጂ
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 жыл бұрын
ማዘርዬ ስራው ግን በጣም አድካሚ ነው እድሜና ጤና ይስጦት እንግዲህ ሜሊ እንድታስቀምሽኝ ድካሙ በጣም ብዙ ስለሆነ ሜሊ ወጥ ስትሰሪ በርበሬ እንዳታበዥ😆
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አዎ። በጣም አመሰግናለሁ
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
ስለመጣፈጡ ጥርጥር የለውም። ሙያ ብሎ ዝም 😚 😍
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ
@user-rw5pp3cg3w
@user-rw5pp3cg3w Жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤😘😘😘በጣም ዉድድድድ😘
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
አይኔ ላየው ደከመኝ እረ ጉድ ኢትዩጱያ ሂጀ የምኖረው እደት ነው እድህ እያደረኩ ሆ ብቻ እጂሽ ይባረክ
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 2 жыл бұрын
ጎበዝ፡ባለሙያ፡ኖት። እግዚአብሔር፡ይባርኮት። ባህላችንን፡በተቀናጀና፡በአማረ፡መልኩ፡በማቅረቦ፡ኢትዮጵያ፡ትኮራበታለች።
@zulfamohammed207
@zulfamohammed207 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በስደት ተቀምጠን ሞያ ለጠፋብን ብዙ ሞያ እያስተማሩን ነው አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩ የመፍጫው ስም ቢያስቀምጡልኝ ምርጧ እናታችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
እናት እምዬ ተዋዳዳሪ የሌላት እጅግዬ ሞያሽ ጥርትት ያለያማረ ነው እምዪ ተባረኪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@sosojed416
@sosojed416 2 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ ኑሩልን የጤና ምግብ ያድርግልዎት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@emugedefe2860
@emugedefe2860 2 жыл бұрын
እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እናታችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@habtamuhabtamu1188
@habtamuhabtamu1188 2 жыл бұрын
መሸአላ
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። ከተቻለ የቅመሞቹን መጠን ከበርበሬው ጭምር በሚቀጥለው ቪዲዮ ቢነግሩን መልካም ነው። እግዚያብሄር ያክብርልኝ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ከላይ በዝርዝር ቀርቧል
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 9 ай бұрын
እጀሽ ይባረክ ማሚዬ እስኪ የመደለዣውን ማሽን ከገዙበት ያጋሩን
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ሠላምሽ ይብዛወ እናት ፈጣሪ ለልጆችሽ እድሜ ልክ ያኑርሽ ምኞቴ ነው እማ 🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏💔💔🥰
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 жыл бұрын
ትክክለኛ በርቤሬ ማለት ነው ከባልትና የምገዛው ቤርበሬ ሰውን በሽተኛ አደረገው ምን ጨምረው እደምያስፈጩ አይታወቅም የእርሶ በርቤር ወደ አክቤት መሄድ አያስፈልግም ከመዳኃንት በላይ ነው ሁሉንም አጥበው ለቅሞውህ ዋው ሺህ አመት እድሜ ተመኝሁሎት እድለኛ ናቸው የእርሶ ልጆች
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ
@ellenihagos1944
@ellenihagos1944 Жыл бұрын
bemejemeria fetary ejochshn ybark bemeketel yene enat yhen aynet medeleza yet ygegnal.
@merontesfaye152
@merontesfaye152 2 жыл бұрын
ዎው በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያክፍሎን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን እናመሰግናለን ሺር ላይክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@akiserikitchen6290
@akiserikitchen6290 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትህትና ያለሽ አናት ሁሌ ነው ይምከታተልሽ ከጀመርሽ ጀምሬ ለካ ለዛ ናትሚላት ድምጽዋ ደስ ይምል አድሜና ጤና ይስጥልኝ መቆጫው ግን ከየት አደገዙት ቢነግርን ደስ የለኝ ነበር ❤🇪🇷
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ የኔ እናት💗
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@aqoonqaate8109
@aqoonqaate8109 2 жыл бұрын
im from Somalia and i love this ❤😂
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያ 😍❤️ እናት በጣም ነው እምወድሽ ❤️ ደስ ትይኛለሽ እጅሽ ይባረክ እንዲህ ነው እንጂ ሙያ ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት እኔም ልክ እንዳችው አድርጌ ነው እማዘጋጀው ከገበያ አልገዛም
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@abeeraldrany9487
@abeeraldrany9487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜና ጤና ይሰጥለን እናቲየ
@marthamog715
@marthamog715 Жыл бұрын
እንዴት አንደምወድሽ ልጅሽንም በጣም ነው የምወዳት አንቼ መልካም እናት ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር ያለው አስተዳደግ እና ባለ ሞያ አድርገሽ ነው ያሳደግሻቸው ልጆችሽን ያሳደግሽው በዜህ ልትመሰገኜ ይገባሻል ሞያሽን እያካፈልሽን ስለሆነም እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መደለዣሽን የት ገዛሽው እባክሽ ከማውቀው ለየት ያለ ነው ቀላልም ይመስላል ስለሁሉ አለሰግናለሁ በርቼ እግዚአብሔር። ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰብሽ
@TransformYourMind8860
@TransformYourMind8860 Жыл бұрын
blessed mother tanks
@ninjago9518
@ninjago9518 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናታችን እንደእርሶ አይነት ደግ ደግ የመጨረሻ ደግ እናት አያሳጣን አሁንም በድጋሚ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ልጆቾን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-zz1wc8ux8h
@user-zz1wc8ux8h 2 жыл бұрын
ማዘርየ እጂሽ ይባረክ ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ እስከመጨረሻዉ በጉጉት ነዉ ያየሁት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
wude demrign emelisalehu pls
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት አድካሚ ስራ እንደሆነ የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት:: ይሄን የምታዩ ሳይታጠብ በደረቁ እያላችሁ የምታስፈጩ ምን ያህል ቁሻሻ እየበላችሁ እንደሆነ መቼም ተምራችህበታል::
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ዋው ዋውእናታችን በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባረክ በእውነት ፅድት ያለ አዘገጃጀት ነው ግን ማሚዬ የኤሌክትሪክ እቃወችሽን የት እንደሚገኙ በዛው ብትነግሪን አዳዲስ እቃዎችን ነው የማየው ካንችጋ በተረፈ ሱሴ ነሽ ማሚዬ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም። የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ አንድላይ እመልሳለሁ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
የ ሚሉዬ እናት በጣም በጣም እናመሰግናለን። በጣም አስተማሪ ነው ከቻሉ ኮሜንት ላይ ዝርዝሩን ቢፅፉልን ደስ ይለኛል , ለ አንድ ፈረሱላ ምን ምን እደተጠቀሙ እና ምን ያህል እንደሚያስፈልግ።❤❤❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
እንደበርበሬው ብዛት ነው ቅመሞቹን እምትጠቀሚው ከእርጥብ ቅመሞች ስንነሳ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል በሶ ቢላ ጤና አዳም ቀይ ሽንኩርት የስጋ መጥበሻ ቅጠል ሮዝመሪ ናቸው በነዚህ እርጥብ ቅመሞች በርበሬውን ከደለዝሽ በኋላ ለሶስት ቀን ሽፍን አድርገሽ ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ በርበሬ ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣ እሚያስፈልጉን ግዕባቶች ገውዝ የፈረንጅ ኮረሪማ ስናፍጭ ጎመን ዘር ተንገርግቦ ደርቆ የተቆላ አብሽ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ጦስኝ ደረቅ በሶቢላ የድንብላል ፍሬ ኮረሪማ ጨው ኮሰረት ናቸው እኔ ግን በግሌ ቀረፋ ቅርንፉድ ጥምዝ ቁንዶ በርበሬ ሄል እጨምርበታለሁ በውጪው ዓለም ስለምኖር በርበሬው እንደ ሃገራችን በርበሬ የማቃጠል ጣዕም ስለሌለው የሚያቃጥለውን ቃሪያ ወይንም ከሳምስ ክለብ ሱፐር ማርኬት ውስጥ የሚሸጥ ትንሽ የማቃጠል ጣዕም ያለው የተሸከሸከ በርበሬ አለ እሱንም እጨርበታለሁ ያው አንድ አማራጭ ነው እምጠቀመው ከሁለት አንዱን ወይ ቃሪያውን ቃሪያው ከሌለኝ ደግሞ የተወቀጠውን በርበሬ አንድ ላይ ከበርበሬው ጋር አድርጌ ነው እምደልዘው በኢትዮጵያ 🇪🇹 ለምትኖሩ ኢትያኖች ግን ሌላ እሚያቃጥል ቃሪ መጨመር አይጠበቅባችሁም እንግዲህ የፃፍኩላችሁ ግዕባቶች ለሁላችሁም ይጠቅማችዃል ብዬ አስባለሁ ደህና ሁኑ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
@@nejatumuayub6232 አመሰግናለሁ !!
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
@@nejatumuayub6232 ምጥን ሽሮስ ለማዘጋጀት እርጥብ እና ደረቅ ቅመሞች ዝርዝሩን ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
@@adiamgebre8039 ምጥን ሽሮ ለማዘጋጀት እሚያስፈልጉን እርጥብ ቅመሞች ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ዝንጅብል ታጥቦ የተዘፈዘፈ አብሽ በጣም በትንሹ ሳይበዛ በሶቢላ ጤናዳም ጦስኝ የተወቀጠ በርበሬ ያስፈልጋል ልክ በርበሬ እንደምንደልዘው መጀመሪያ ቅመሞቹን ካደቀቅሽ በዃላ ለቅመሽ ቆልተሽ አጥበሽ ያደረቅሺውን የሽሮ እህል ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር አብረሽ መደለዝ ነው ማሽን ካለሽ በማሽኑ ታዋኽጂዋለሽ በሙቀጫ ከሆነ እምትጠቀሚው ቀስ ብለሽ ነው ሸክሸክ ሸክሸክ እምታደርጊው እኔ ግን በሽንኩርት መፍጫ ማሽን ነው እምጠቀመው ለበርበሬም ለሽሮም ሽሮውን ከእርጥብ ቅመሞቹ ጋር ከደለዝሺው በዃላ ክዳን ባለው ኮንቴነር ክድን ሽፍን አድርገሽ ለሶስት ቀናት ታቆይውና ከሶስት ቀናት በኋላ ታደርቂዋለሽ የሽሮው እህል ከደረቀ በኋላ ወደ ደረቅ ቅመሞች ስንመጣ ደረቅ በሶባላ ደረቅ ጤናዳም ደረቅ ቀይ ሽንኩርት የተቆላ አብሽ ደረቅ የስጋ መጥበሻ (ሮዝመሪ) ደረቅ ጦስኝ ኮረሪማ በትንሹ ጨው ጥምዝ በትንሹ ድንብላል ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ቁንዶ በርበሬ በትንሹ እነዚህን ቅመሞች ነው እኔ እምጠቀመው የሁሉም ሰው ሙያው ይለያያል ቀረፋ የሚጨምሩ ሰዎች አሉ እኔ ግን አልጨምርም ከኔም ሙያ በበለጠ እዚሁ ዩቱብ ላይ ገብተሽ የምጥኝ ሽሮ አዘገጃጀት ብለሽ ሰርች አድርጊና ማየት ትችያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
ንፅህናው ይምጣብኝ:: ይሄነው ሙያ!
@lulumohamed1536
@lulumohamed1536 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የሜላት ማም የኔ ባለሙያ መፍጫሽ ግን የት እንደማገኘው ንግሪኝ ስወድሽ
@kidistmogesie3702
@kidistmogesie3702 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እድሜሽን ያርዝምልኝ።
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 жыл бұрын
ስራው በጣም ብዙነው እናቶቻችን እግዚአብሔር ያኑርልንንን 🙏 ይይጠብቅልንንን 🙏🙏🙏
@gitigiti4447
@gitigiti4447 8 ай бұрын
Thank you so much. God Bless you more. Very helpful!
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 Жыл бұрын
Gobez enat enameseginalen!!!!
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ እናት እመሰግናለን
@umRhm
@umRhm 3 ай бұрын
እጅሸ ይባርክ
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 2 жыл бұрын
ዋዉ ሲያምር 👍👍👍😍
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ አጥቤ ሳሰጣ ያየች ልጅ ልክ ሙያ እንደሌለን የቆጠረችኝን አልረሳውም ይህው ግን ምን ያህል ቆሻሻ እንዳለው አየን ። ማዘርዬ ኑሪልን
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p 21 күн бұрын
Wowww
@tgtgste5403
@tgtgste5403 Жыл бұрын
Enatachin fetari yibarkot andi tiyake aleng mashinun yet new yegezut medelezha betam techegiralew ebakot mashinun yet new yegezut
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Yene kewsew lay new gn megenagn marathon building yenoral
@user-ct9ww4kl9g
@user-ct9ww4kl9g Жыл бұрын
ehtye enamesegnaln gin komun anasgebam weys ayasfelgm malet new
@lemlembeleteyoutube
@lemlembeleteyoutube 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥነዉ❤💛💚❤💛💚
@dinabereket8561
@dinabereket8561 2 жыл бұрын
Egesh yebarek ema edemena tena yestesh mefechawen keyet newe tsafelene
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 11 ай бұрын
Excellent job. This is what call Ballemoya !!
@olantudiriba480
@olantudiriba480 Жыл бұрын
Enameseginalen yegna balemoya enat
@nebaitmana528
@nebaitmana528 Жыл бұрын
Wow you are very clean and took you time.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@jiromyohahannes5021
@jiromyohahannes5021 Жыл бұрын
Yeni e biruk ihit tebareki gin timiz , camon ina 7 kimem kundo berber kirunfidina kerefa malet ye mekelesha kimemoch anasgebam wey? Tebarekilign
@hayatseid6279
@hayatseid6279 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ ጠንክሪ😍😍😍😍
@user-vf5yy3yb2t
@user-vf5yy3yb2t 2 жыл бұрын
የኔ በለሞያ ታበራክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@tewabechbale4784
@tewabechbale4784 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማምዬ እጆት ይባረክ
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
ማምዬ በጣም እናመሰግናለን ያምራል እንዳለው የማሽኑን ዋጋና ኬት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ ልግዛ????
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 2 жыл бұрын
Mashaallah tena yaderegelachu mefechawan le enati megezate felegi nebere betam enamesegnalen 👍👍👍👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 2 жыл бұрын
@@ejigemoya eshe amesegenalewu
@user-gk2tv2ks2l
@user-gk2tv2ks2l 9 ай бұрын
ሁሉም ሙያ መልካም ነው:: የሮዝሜሪ ጉዳይ አልተስማማኝም :: ምክንያቱም ባገራችን በቀላሉ ቢያድግም ለበርበሬ አይስማማም:: ከይቅርታ ጋር
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 8 ай бұрын
በጣምጎበዝባለሙያነሽ እኔኳ አዘጋጅቸአላውቅም በርበሪምሽሮም ያለሁት ስደትነው ሀገር ስገባ አሁን በደብ ሙያልልመድና እሞክረዋለሁ ገናመጀመሪያየ ውነት ሀሳብይሆነኝነበር ቀላልነው እደማየውከሆነ. እሲደሞ የሹሮ አዘጋጃጀት አሳይን ለመረጃሽከልብ አመሰግናለሁ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
ስጠብቅሽ ስጠብቅሽ የኔ ባለሙያ
@zebebalalemeda9675
@zebebalalemeda9675 2 жыл бұрын
Betam enamsegnalen bezu yemnawkewen neger temrenal bertulen 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍😍😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen Ejige muyashen selakafeleshen tebarekilene😘🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Enem betam amesegnalew
@EumuFhad
@EumuFhad 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እናታችን ሀሪፍ ነበር
@devoramellesse2326
@devoramellesse2326 5 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጌ በጣም አድናቂሽ ነኝ ። ሲበዛ ባለሙያ ነሽ። እኔ የምኖረው እስራኤል ሀገር ነው እና አንዳንድ የባልትና ውጤቶችሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ባለሙያ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ጤናሽን ይስጥሽ ማማዬ ውይ ግን ማሽኑ በጣም ያግዛል ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@melektube
@melektube 2 жыл бұрын
ዋውባለሙያነሽ የሹሮንም አዘገጃጀት ቅርቢልን
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
wude demrign emelisalehu pls
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 жыл бұрын
Gobez enat neshe Lek endzh new Enata yemtazegagew Yeswan berbera lemga yelal aitafetgnm Egeshe yebarek
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@EB-cw2rv
@EB-cw2rv 2 жыл бұрын
Edmena Tena lenatachin. Thank you so much.
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
እጅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ዛሬ ዝግጅት ነው በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው የበርበሬው ቅላት በጣም ደስ ይላል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
wude demrign emelisalehu pls
@kemeriakela-xs7um
@kemeriakela-xs7um Жыл бұрын
ዎው በጣም ጎባዝ ነሽ 🥰🥰🙏🙏ስንት ኪሎ ነው በርበሬ እና ቂመማ ቂማሞች?
@sarasaarraattyy2797
@sarasaarraattyy2797 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
የሜሉዬ እናት እጅዎት ይባረክ
@grmaneshgidey945
@grmaneshgidey945 9 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ በጣም ማዘዝ ይቻላል?
@fairyprincessk3901
@fairyprincessk3901 Жыл бұрын
Hi I liked the video but I could not understand anything you were saying. Can you put the ingredients list in English please?
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 2 жыл бұрын
ተባረክልን እናመሰግናለን ወደአሜሪካ ብትልኪ ልንኣርደር እናረጋለን ስልክሽን አስቀምጭልን ፌላጋቱካለሽ
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Wow yane wede Enate balamoya tabarkelege mafechwene kayate Agageshwe falegewe new please negarge Godbless you
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ማሽኑን የገዛሁት ከሰው ላይ ነው ግን ተመሳሳይ ፈልጌ አድራሻ አስቀምጣለሁ በቅርቡ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
እጅግየ ደሕና ነወት የአሜሪካ ሕይወት እንዴት ነው መቸም ዘግይቼም ብጠይቅዎትም መልስ እንደሚሠጡኝ ተስፋ በማደረግ ነው እና እባክዋ የደለዙበትን ማሽን የት ገዙት አመሠግናለሁ ተባረኩ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ከሰው ላይ ነው የተገዛው ግን መገናኛ አከባቢ አለ
@user-si6rb6cs3l
@user-si6rb6cs3l 2 ай бұрын
wey mathery kehulu nxhnot ejeg betam des ylal edma na tana ystot
@MenbereMeseret
@MenbereMeseret Ай бұрын
Bexaam arif new gin ye ethiopia hizib bande 17 kilo ayasifecim. Enaam le 5kilo yihen yakil erxib kimem yihen yakil derek kimem keyeayinetu bilesh bezirzir bitaasqemicilin xiru neber. Esu ley new qir yaleng
@chombetube9016
@chombetube9016 11 ай бұрын
እህቴ ከይቅርታ ጋር ለስንት ኪሎ በርበሬ ስንት ስንት ኪሎ ቅመሞች፣ዝንጅብል፣ሽንኩርት ወዘተ ተጠቀምሽ?
@hannawalle-pu2ww
@hannawalle-pu2ww 8 ай бұрын
enat edme ena tena ystln ......leberbere adis negn le 20 kilo berbere hulunm kmem yngerugn eski betam arif berbere felge new?
@alipppalippp8628
@alipppalippp8628 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀቢብቲ ግን ስንት ኪሎ ነው በርበሬው
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
አናመሰግናለን 😊
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
ልጄን ዳርኳት🎊
14:05
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 48 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 64 М.
How to prepare pepper powder ሙሉ የበርበሬ አዘገጃጀት
10:38
Begna gojo media በኛ ጎጆ ሚድያ
Рет қаралды 12 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 54 М.
ቲማቲም እንዳይበላሽ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ❗️
15:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 140 М.
ጥፍጥ ያለ እና ከለሩ ያማረ  የበርበሬ  አዘገጃት
13:49
ጋሹና ቲዩብ(gashuna tube)
Рет қаралды 3,3 М.
በርበሬ እንዴት እንደማዘጋጅ  Ethiopian Spice mix berbere
5:32
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 102 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН