Рет қаралды 448
የህይወት ዛፍ - Tree of Life
ኦርዌል ትንቢት በሚመስል መልኩ ወደ ፊት ስለሚመጡት አምባገነኖች ባህሪይ እና የአገዛዝ ስርአት ጥሩ አድርጎ ፅፏል... ከሃገራችንና ከአፍሪካ አምባገነኖች አንፃር እንኳን ብናየው ብዙ የምንማርበት ነገር ነበር...አምባገነኖቹ ቀድመውን እየተማሩበት ተቸገርን እንጂ...መፅሐፉን በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ያገኙታል።t.me/Fruit_oflife