የልጇን ባል የምታማልለዋ እናት መጨረሻ

  Рет қаралды 442,512

ለዛ

ለዛ

9 ай бұрын

የልጇን ባል የምታማልለዋ እናት መጨረሻ

Пікірлер: 626
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 9 ай бұрын
በእናት አትቀልድ እናት እንደዚህ አታደርግም መጨረሻው ያምራል😊😊😊😊😊
@brektib
@brektib 9 ай бұрын
እንዲ አይነቱን ባል ያብዛልን❤❤❤
@yfikersew8010
@yfikersew8010 9 ай бұрын
አሚን አለን ግን ከሚስታችን ውጪ አጣን
@user-zh5gi4fj8d
@user-zh5gi4fj8d 9 ай бұрын
እንኳን በድራማ በተግባር እያየን ነው. አላህ መጨረሻችን ያምነው
@ashash9382
@ashash9382 9 ай бұрын
Of course 😂😂
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-cc3gy3um8g
@user-cc3gy3um8g 9 ай бұрын
እዉነተኛ ታሪክ እኮ ነዉ
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ethiofikir6501
@ethiofikir6501 9 ай бұрын
ተዋናይዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸው አብሶ ባል እና ሚስቱ👏👏
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 9 ай бұрын
እናት እዴዚህ የምታረግ አመሥለኝም😢 እማየ ህይወቴ❤
@TofkYuns
@TofkYuns 3 ай бұрын
ኡናችሽን ናው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
እዳተ አይነት ባል ያብዛልን የተረጋጋ ሰነምግባሮ አስተሳስቡ ቁም ነገረኛነቱ ታማኝነቱ ዋዉ የእዉነት እዳተ ባል ቢኖረ ብዬ ተመኝሆ ደሞ መልሱ አስተያየቱ በጣም ነዉ ሚያስቀዉ ልጂቷ ግን ማስተዋል አለባት ብቻ ምረጥ አስተማሬ ነዉ አሉ በየቤቱ እናት መሳይ ህነዉ ሚኖሮም አሉ ሁሉም አንድ አደሉም
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 6 ай бұрын
ጥበሺው
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 4 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ የምትከታተሉ ሁሉ የእናት ክብርና ፍቅር ያላችሁና ለእምነትታችሁ ቀናኢ የሆናችሁ ክእህዛብ አገር ኮፒ ተደርጎ የተስራ ስለሆነ ሴት ልጅ መራቆት እንደሌለባትና እናት የልጅዋን ባል ለወሲብ ስትፈልግ ማየት ክዚህ የበለጠ ውርደት የለምና የየሚመለከታችሁ ሃላፊዎች ይህን አካውንት እንድታዘጉልን በእግዚእርብሄር ስም እሳስባለሁ።
@MuhammadMuhammad-xp5xc
@MuhammadMuhammad-xp5xc 8 ай бұрын
ወሏሂ የአንድ ዘመደ ግረቤቴ ሰውየ ታሪክ ልገራችሁ ሚስት ታጭቶለት እስከምታድግ ከበተሰቦቿ ጋር እደግብርና አብሮ እየኖረ የሚስቱን እናት ያዛት ደሞ ባይረስ ነበረባት እሱም ተያዘ ልጆቱ አደገይ አገባት ሚስቱ ሌላን ሰው ታሲዛለይድ ለራሷ ጉዳት የለባትም አንድልጅ ወልደው ተለያዩ ብዙ ግድ አለ😭😭😭 ሌላኛው ሰውየ ባለትዳር ነበር በጣም በተደጋጋሚ ያገባ ይፈታ ነበር ካንድቱ ሚስቱ የተወለደይለት ልጁ ትንሽ ከፍ ብላ ነበር ባልና ሚስቱ ሲለያዩ ስማግሌ ልጅቱ ካባቷ ጋር እድትሆን አደረጉ አባቷን እየጋገረይ ይዛ አደገይ በመጨረሻ ልጁን ደፈራት ከሷ እኔ የማቃቸው ሁለት ወለዱ ስደት እስከምወጣ ድረስ አብረው ነበሩ ከዋሸሁ አችሁ ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ከጠዶት ሚካኢል በታች ነው ሰፈራቸው መጠየቅ ትችላላችሁ
@afi5295
@afi5295 7 ай бұрын
አላህን ፍራ የሰዉ ወጀል በአደባባይ አዘርዝር ጭራሽ ሄዳችሁ ጠይቁ ትላለህ
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 9 ай бұрын
አረ በእግዚአብሔር እቺ እናት አደለሽም የናት ስም አታጥፋ ፈጣሪየ ድረስ 🤔🤔😭😭💔
@etetewami9042
@etetewami9042 9 ай бұрын
እረ እንደዚች አይነት እናት የለችም አትኖርም።። ከሰራችሁ ጥሩ አስተማሪ ነገር ስሩ።።
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 9 ай бұрын
Alu ema maryamn
@ashash9382
@ashash9382 9 ай бұрын
Alechei😏
@user-uv7fv3py7p
@user-uv7fv3py7p 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@user-bb8rq7cz7s
@user-bb8rq7cz7s 9 ай бұрын
ሳህ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 9 ай бұрын
እያየን አይደል እናት ከልጇ ባል ጋር ስትመግጥ ልጅ ሰላይ ቀጥረ በድብቅ ካሜራ አሸሸ ጋደሜ ስሉ ይዛቸው አንቀ ልትገለት ነበር ልጅቷ የድሮ እናቾች ናቸው ጨዋ
@MouzaAlshamsi-lz6lz
@MouzaAlshamsi-lz6lz 9 ай бұрын
ሁለቱምወንዶች ቆንጂየ ናቸው የምትሉ.በላይክ ❤. ወይ አሮጊቷ. 😂
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 9 ай бұрын
እና እርሰወ ሴትዮ ሁለቱንም አፈቀርኩቸው ብለውን እዳያርፉ😂😂😂
@MouzaAlshamsi-lz6lz
@MouzaAlshamsi-lz6lz 9 ай бұрын
@@kalyoutube8786 እረ በህግ. እኔ አላልኩም. ሆ. ክክክክክ. ያው ቁንጅናቸውን. ሳላሞግስ አላልፍም ብየ ነው እንጂ.
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 9 ай бұрын
Ergtgni areb hager new yaleshiew enat areb hager yalachu sitoch eko le wend yalachu chger 🧐🧐
@user-pg2fv4kh2c
@user-pg2fv4kh2c 9 ай бұрын
😂😂😂 ምን ተማርሺበት መልካቸውን እያየሸ እርሳሺው
@ahmederina
@ahmederina 9 ай бұрын
አሮጊቷ ተመቸችኝ ክፉ ክክክ
@user-ov7vt1qh7q
@user-ov7vt1qh7q 9 ай бұрын
ያደነኩት አቱን አረሳም😂😂😂😂😂😂 ውጡ ነው ጭዋታው😂
@avip1257
@avip1257 9 ай бұрын
ዱአ አረጉለኝ እሰኪ ባሌ እሰር ቤት እየተከራተት ነው😥
@mmakkiya
@mmakkiya 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@mmakkiya
@mmakkiya 9 ай бұрын
አላህ ሚፈታበትን ቀን ቅርብ ያድርግለት
@avip1257
@avip1257 9 ай бұрын
@@mmakkiya አሚንንን ያረብ😭😭
@Seid404
@Seid404 9 ай бұрын
አላህ ይፈርጀዉ
@meleka1842
@meleka1842 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የማፈታበትን ቀን ያቅርበው 😢
@user-vl1fq7pi1j
@user-vl1fq7pi1j 9 ай бұрын
እናት እንደዚህ አታደርግም እንኳን የልጆን ከእውነት የራቀነው
@Hadra709
@Hadra709 9 ай бұрын
ኧረ አሉ እኔ እማቃት ሴት አለች
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 3 ай бұрын
ረ እርግጠኛ ሁነሽ አትናገሪ አሉ ብዙ
@AaA-wh1ol
@AaA-wh1ol 9 ай бұрын
የናቴ አያት ይሆናሉ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kelemeworkyehalashet5449
@kelemeworkyehalashet5449 6 ай бұрын
አፈፃፀሙ በጣም ያምራል አስተማሪ ነዉ
@Mary-un5ji
@Mary-un5ji 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ውጡ.የናቴ.አያት.ይሆናሉ.አላለም😂😂😂😂😂😂
@fgughuu7818
@fgughuu7818 9 ай бұрын
ውይ መጨረሻው ሲያምር ደስ ነው ያለኝ እውነቱን ስላወቀች 😊
@assefawondie8299
@assefawondie8299 3 ай бұрын
0.001% እናቶች ይኸን ተግቦር ሊፈፅሙ ይችሉ ይሆናል ግን እኰ 99.999% እናቶች በልጆቻቸው ትዳር በአብዛኛዎቹ የሚደሰቱበትና ቀሪዎቹ ደግሞ በምክርና በተሥፋ ለልጆቻቸው መልካም ትዳር በሚኖሩት ላይ ሥንት ሙቢ በመሥራት ፈንታ እንደዚህ ባለው ሥራ የእናንተ ጊዜ ሣይሆን የእኛንም ባታባክኑብን እላለው. ሌላው ደግሞ ማንኛውም ሙቪ ሲሰራ ሰው እራሱን እየሣተ መውደቅ እንዳለበት ግዴታ አለባችሁ? ተነቃቁና ጥሩ ሥራ ሥሩ.
@barakatibatamo3671
@barakatibatamo3671 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለይ እድዝ አይናት እናቴ አልቺ እድ ክፉ እናቴ 😭😭
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 ай бұрын
ሰዎች ሁሉ እውነት እና መልካም በሆነ ነገር ይደሰታሉ ።እንደዚች አይነት እናት ባላውቅም መወለድ ግን ቋንቋ ነው አብረን ለመኖር እንከባበር።
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ በቅንነት
@user-qs3jl7es5m
@user-qs3jl7es5m 9 ай бұрын
እደኔ አስተያየት እናት እደዚህ አታረግም እማይ ግን ከሆነች ለወንድ ተብሎ የዘጠኝ ወር ቤቴን እንደ ዉሻ አዉጥቼ አልም
@aasff5268
@aasff5268 9 ай бұрын
ትግስቱ ታማኝነቱ ዋው ነው
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 9 ай бұрын
የልጁ ዘባይ ንግግሩ ዉበት ይለያል ሁሉን አሞልቶ የሰጠዉ ምርጥ ልጂ
@yfikersew8010
@yfikersew8010 9 ай бұрын
እንባዳ
@lidu3065
@lidu3065 6 ай бұрын
Balege​@@yfikersew8010
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 2 ай бұрын
እሰተክፍርላ እጭ
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ምን ጉድ ናቸው አቤቱ ከዝሙት መንፈስ ጠብቀን ሰዎች እዲህ አይነት ስሜት ሲሰማቹ ቶሎ ብላቹ በቀዝቃዛ ውሃ ታጥባቹ መንቃት ሆ ምነው ማዘንጊያሽ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 9 ай бұрын
😂😂😂አይ ማዘር ያቺን የመሠለች ህፃን ሚሥት እያለችው ባንቱ ይታለላል ብለው ማሠብዎ😂😂😂😂
@ashash9382
@ashash9382 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 9 ай бұрын
😂😂
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
እውነት ሁለት ሰባት አስፈልጎታል 🙈🇪🇷
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
​@@user-hx1pm4rh9nዴምሪኝውዴ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 9 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አደጋ አለ አለች አዛሉ ወይኔ በመድኃኔ ዓለም
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@adaecnh5992
@adaecnh5992 9 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ጉዴ ፈላ አለች አስቴር አወቀ😢😢😢😢😢😢መጨረሻ በጣም ደስ አለኝ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@asseb5268
@asseb5268 9 ай бұрын
ዋው አሪፍ ትዎና ነው👍👌
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 5 ай бұрын
የዛር የዝሙት መንፈስ እንዲህ አደባባይ ዩያዋርዳል የእድሜ ገደብ የለውም ለንስሀ ሞት ያብቃዎት ትምህርት ቢሆን አንድም ክርስቶስ ብዙ ተባዙ ያለው እንደዚህ በመልክስከስ ሳይህፕን እንደምን አብርሀም ና ሳራ የተባረከ ልጅ እንዲሰጠን በመለመን እግዛብሄር ቤት በድንግልና ማግባትና የተባረኩ ልጆች መውለድና የእግዚአብሔርን መንግስት መውረስ ሲሆን አሁን ግን እንደዘመናዊንት በሚመስል መልኩ የተወረሰ የውጭ ሸቀጥ በቃና አይተን እዚህ ደረጃ መድረሳችን በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል እኔ አርእስቱን በማየት ነው አስተያየት የሰጠሁት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የሚያፈርስ ሴይጣንን በመደገፍ የተሰራ ነው ገንዘቡን የሴይጣን ነው አይረባሽም በአስቸካይ ወደንስሀ አባት በመሄድ ትምህርት መማር እንዳለብሽና ንስሀ በመግባት ብፆም አብዝቶ በመፀለይ በመስገድና ህይወት ወደሆነው ቅዱስ ቁርባን መቀበል ያለቦት ይመስለኛል ጊዜው መሽቶቦታል ግን እግዛብሄር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛም አይንቅምና ይህን ሰምተው ይጠቀሙብት የዛር የዝሙት መንፈስ ነው የተጫወተቦት ንቁ እግዚአብሄር ባንድ በሌላ ይናገራል ስው ግን አያስተውልም ማስተዋሉን ያድለን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 9 ай бұрын
በመጀመርያ ደረጃ መስቀል አገታቹ ላይ አድርጋቹ ድራማ ባትስሩ የተከበረ ስለሆነ ጌታ በመስቀሉላይ ዎጋ ተከፍሎበታል ሲቀጥል አስተማረ ሳይሆን አሳፋረ ድራማ ነው ሲተትን የሚያስተምር በቤተስብ ውስጥ አለመተማመንን ያሳያልና ባታቀርቡት ይመረጣል ለትውልድ ከፋትን ነው የሚያስተምረው ስለዚህ አውርድት ?
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 9 ай бұрын
መታገስ ዋጋ አለዉ ለሁሉም ፈጣሪ ከደዚ አስመሳይ እናት ይጠብቀን አቦ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 9 ай бұрын
መጭርሻው ያምራል እውነት ተደብቃ አትቀርም
@uaedxb6960
@uaedxb6960 9 ай бұрын
መጨረሻው ያሳቀኝ እስኪ ዞር ይነሉ😂😂😂 ደሞ እኮ ወድቃ እንኳን ሲያዮት ምንም አልመሰላቸውም😂😂😂😂
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@tshh8118
@tshh8118 9 ай бұрын
መጥፎ እናት እናት የሚለዉዐ ቃላት አይገባትም
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 6 ай бұрын
ዮዮ ከሳራ ጋር ነው ጭቅጭቅ የሚያምርብህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qf1lw2nj9l
@user-qf1lw2nj9l 7 ай бұрын
አንደኛ ነዉ በጣም ወደነዋል❤❤❤❤
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 6 ай бұрын
የቱንም ያህል እናቷ ጥፋት ቢያጠፉም ግን እንዲ አመናጭቃ ከቤት ማስወጣት አልነበረባትም እናቷን ሴትዮ ትላለች ደሞ ይቅርታ ሚባል ነገር አለኮ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 9 ай бұрын
Jagina sew🙏
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 9 ай бұрын
አሳቀኝ የመጨረሻዉ ፓርት እሲ ዞር ይበሉ አለ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k 8 ай бұрын
አንድን ቃላት አስር ግዜ መደጋገም ፍልሙን በጣም አሰልቺ ያደርገዎል ማማዬ ማማዬ አስር ግዜ አትበል!!!!
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 8 ай бұрын
ምንዉ ከዚህ ልጅ ጋር ልዩ ችግረ አለብክ እንዴ ኣረ ልጁ አንደኛ ነዉ ተወና ላይ የኔ ማር ሰወደዉ
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 7 ай бұрын
​@@Kalkdan2222ውለጅለት 😏 ልጁ ያወራው ስለስክሪፕት። አንቺ የመለስሽው ሴሰኝነትሽን የሚወክል መልስ። የበላሽ!
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 7 ай бұрын
@@user-di9hr9fv2x እና ስለ እሰክሪፕት እሱ ምን አገባዉ ደራሲዉን ጠይቃ ልጁ ግን ጀገና ተዋናይ ነዉዉዉዉ
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 7 ай бұрын
@@Kalkdan2222 ልጁ ጥሩ ዳይሬክተር ቢያገኝ/እንደነ ቅድስት ይልማ ፣ ዓለማየሁ ታደሰ ወዘተ...ያሉ/ ምርጥ ተዋናይ የሚወጣው ነው። አንቺ እሱ ላይ ጆፌ ስለጣልሽ እንጂ አብረውት የሚሠሩትም ትንሽ የሚጠርባቸው ቢያገኙ ምርጥ አርቲስት ሊወጣቸው የሚችሉ ናቸው። ስለትወና የምታውቂ ከሆነ አንድን ተዋናይ "ተዋናይ ነው" የሚያስብለው ከተጻፈለት ስክሪፕት ውጪ የራሱን ብቃት ተጠቅሞ ኢምፕሮቫይዝ ማድረግ የሚችል ማለት እንጂ የተሠጠውን ስክሪፕት እንደ ኬጂ ተማሪ ሸምድዶ የሚያነበንብ ማለት አይደለም። አንድን ደራሲ ወይም ዳይሬክተር ምርጥ ለማለት የሚያስችለው። ምርጥ እንዲያስብለው ሆኖ የሚገኝ ምርጥ ተዋናይ ሲኖር ነው። የተጻፈ ሁሉ አይነበነብም!!!
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 3 ай бұрын
ደስ ሲል የእዉነት አምላክ እዉነቱን አወጣልህ
@user-lc1cz9hs5i
@user-lc1cz9hs5i 9 ай бұрын
የምትሰሩት ሁሉ ለትውልዱ ምን ያስተምራል አረ በህግ አምላክ .... ኦኦ የማታፍሩበትን ነገር ምናለ ብትሰሩ ለትውልዱ ብታስቡ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@tup6492
@tup6492 9 ай бұрын
ትትልቅ እናቶች ሁሌም እሽኝ ስሉሉ ነው ምሰማው 😅😅😅ለምድነው 😄😄😄ግን
@user-eg2bg2wp8x
@user-eg2bg2wp8x 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@brektib
@brektib 9 ай бұрын
አብሶ አረቦች😂😂
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 8 ай бұрын
​@@brektib😂😂😂😂😂
@user-ii3hm7iq1q
@user-ii3hm7iq1q 9 ай бұрын
ውይ እደዚ አይነት ባል አለግን አይመሥለኝም ዪሁሉመልካምነት❤❤❤❤❤እራሱእየተጎዳ ሠውን የሚጠግን አለ
@user-bd2fm6sl4e
@user-bd2fm6sl4e 9 ай бұрын
ጉድ
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j 9 ай бұрын
እማማ ግን ቆይ ለእናቶት ባልናገር ኧረ እፈሩ የትልክ ትንሽ የጉድ ሀገር
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 ай бұрын
ፈጣሪየ ድረሥ😭😭😭😭😭
@madiyamd1610
@madiyamd1610 9 ай бұрын
Masha Allaha allha idaze aynate bale yesxen👍👍👍
@susubareduasebot1489
@susubareduasebot1489 5 ай бұрын
Amiin
@kalokalo8362
@kalokalo8362 9 ай бұрын
እደኔ መጨረሻላይ ያሥደሠተው በላይክ ግለፁ🥰👌
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እመቤቴን የናትየውና የለጁ ፓርት በጣም ነው የሚያሰቀው
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 9 ай бұрын
ልጁ ያስቃል🤣🤣🤣🤣
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ውጡ ውጡ
@KkksaaKksaa-eq6me
@KkksaaKksaa-eq6me 9 ай бұрын
የምር እንደዚ አይነት ወንድ ልጅ አለ ግን በፈጣሪ
@zebibaassen2925
@zebibaassen2925 9 ай бұрын
የኔ ጮኛ እንደዚህ ነው የምር😢ከመተማመን ጋር ስንዋደድ
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 9 ай бұрын
ወይ ዉረደት ብዘጋይም እውነታዉ መዉጣት አይቀርም እኮ
@alexlovekalu-yj6yf
@alexlovekalu-yj6yf 9 ай бұрын
አጨራረሱ ያስጠላል ለፈተን ብየ ነው ብለው አይጨረሽቱም ከዚ ይታረቁ ነበር እንጂ እናትዋን ያህል ከቤት ማባረር አልነበራትም
@rabiyat8832
@rabiyat8832 9 ай бұрын
ዋው ልጁ ተመቸኝ👍👍👍👍👍
@yfikersew8010
@yfikersew8010 9 ай бұрын
እንባዳ
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 9 ай бұрын
ወይ ጉድ😢😢😢
@rozalove7257
@rozalove7257 9 ай бұрын
ልሳቅ ወይንስ ላልቅስ አይ 🤔🤣🤣🤣🤣
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ዋይ አለ ትግሬ😂😂😂😂😂 አይ እማማ ካረጁ አይበጁ አሉ
@SmehAli
@SmehAli 9 күн бұрын
እረ ጉድ በል ገደር 😂😂😂😂😂😂እዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤🙏❤
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f 9 ай бұрын
ሼም ያዘኝ እኮ አዉነት MOTHER 😂😂😂😂😂😂
@selamdesalgn
@selamdesalgn 9 ай бұрын
😂😂😂😂እግዞ ይበሉ አለ 😅😅😅 ወይ ቅሌት
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@adetub1854
@adetub1854 9 ай бұрын
የኔ አስታያት ምነም ደስ አለም ደራማዉ ለግዝብ ብላቹሁ የሄ ለማህበርስብ የማጥቅም ነግር ስታስጥቁ ሲጀምር ያበሻ ፊሊም ማይተ ደስ አለኚም
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን እሜሉት ድራማ ነው ኢጭ ምን ትምር እንዉሰድ የናቴን ባል ወይስ የልጀን ባል ቀሚ ማለት ነው ሆ🥺🥺
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
ኧረ ማዘር እግዚዎ ይበሉ አለጅ 😂😂 ሶስት ሰባት መሄድ አለቦት 😁😁 ወላሂ በሳቅ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 9 ай бұрын
ልጁ አሳዘነኝ ወይ ፈተና😂😂😂
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 9 ай бұрын
እደዚህ አይነት እናት የለችም ለምን እሚያስተምር ነገር አሰሩም
@nurunasir4097
@nurunasir4097 9 ай бұрын
የኢትዮጵያዊነት ባህል አይደለም ለኢትዮጵያውያን እናቶች ይሄ አይገባቸው
@user-mw5be9wm6v
@user-mw5be9wm6v 8 ай бұрын
አትሻው ያሮጊት ፍቅር አይሻው ነው😊😊😊😊
@user-eg2bg2wp8x
@user-eg2bg2wp8x 9 ай бұрын
አሁንማ ጊዜው ተበላሽቶ😢😂😂😂😂😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢ኢየሱስ ያድናል መጨረሻ ዘመን😢😢
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 9 ай бұрын
እየሱስ እንደ አንቺ ሰው ነው ሊያድን አይችልም 100%
@2Corinthians.10-17
@2Corinthians.10-17 9 ай бұрын
​@@user-lt3gl4ld5oሎቱ ስብሓት።
@soomebaby83
@soomebaby83 9 ай бұрын
እግዚኦ ይበሉ አላለም
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 9 ай бұрын
ሶሰባትያስፈልገወታል😂❤
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😅
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 6 ай бұрын
ያንቺ እናት ጨዋ አልነበረችም የልጆቻን ባል ቀምታለች ምን እናትሽን አሰደብሽ ይሄኔ መልካም ስብእና ያላት ትሆናለች አሳዳጊ የበደላት ተብለሽ እናትሽን የምታሰድቢ
@user-oq8iu3tt6q
@user-oq8iu3tt6q 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 9 ай бұрын
እዉነት ያሸንፋል😭😭😭
@sefan696
@sefan696 9 ай бұрын
እውነትም እግኦ መለት ነው
@user-dn5it7mj6d
@user-dn5it7mj6d 9 ай бұрын
ECHi dadab Arugit
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 9 ай бұрын
ዉይይይይይይልጀተመቸኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-du1nt5hn8r
@user-du1nt5hn8r 9 ай бұрын
Masiken wadime 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mazamena6045
@mazamena6045 9 ай бұрын
wowowow😍😍😘😘😍😍😍😍
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 9 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያሮጊቷ አስተሳሰብ ይከብዳልም ያሳፍራልም አኡዙቢላህ😡
@etetewami9042
@etetewami9042 9 ай бұрын
እረ እንዲህ አይነት ድራማ አትስሩ።።ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው።።እንዲህ አይነት አይደሉም የሚስት እናቶች ።።እናንተ ለሳንቲም ብላችሁ።።እንዲህ ቆሻሻ የሆነ አታቅርቡ።
@hanaaberaaa8755
@hanaaberaaa8755 9 ай бұрын
Sew mamen tieu adelem ue lelagnawn sewm ewneta meredat yasifeligal malet new
@user-cc3gy3um8g
@user-cc3gy3um8g 9 ай бұрын
እዉነተኛ ታሪክ እኮ ነዉ ሚሰሩት
@user-is2ip5qf2t
@user-is2ip5qf2t 9 ай бұрын
❤❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 9 ай бұрын
እንደዚህ። አይነት እናት የለም
@umarhasan217
@umarhasan217 8 ай бұрын
እንደዝህ አይናት እነት የለችም የእናት እረግመን በናንቴ ይዉረድ
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 6 ай бұрын
የኔ ጥያቄ የትኛው ሀይማኖት ተከታይ ነሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ይህን የእግዛብሄርን ትእዛዝ ስታፈርሺ ስትፈፅሚ ማተብ በእንገትሽ ላይ አድርገሽ ነው? ይህ የሚያመለክተው ሀይማኖትን በዓሉንና በሀሉን ስታከብሪ ብቻ ነው የኖርሽው ወይም ቤተስቦች በጨሌ ጣኦት የዛር መንፈስ ነው የተወለድሺው ሀይማኖት የሌለው ሰው ቢሰራው አያስደንቀኝም እንዴት የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ትሆኛለሽ እህት የገንዘብ ችግር ሳይኖርብሽ ይህን ከፈፀምሽ ነገ ምንም አልቀረውም በአደባባይ የዛር እይነ ጥላ ሲያስራሽ እህቴ እንቺ አይደለሽም ይህን ያረግሺው በውስጥ የተደበቀ መንፈስ ነው ገንዘቡ ቢሰጥሽም ለራሱ ጉዳይ ማስፈፀሚያ እንጂ ምንም አትጠቀሚበትም እግዚእብሄርን የሚያሳዝን በአደባባይ በመፈፀምሽ ከዝህ ገንዘብ ለቤተክርስቲያን ለበረከት ወይም ለሌላ ብለሽ እንዳታስገቢ አደራ እያልኩ የሀይማኖት አባቶች ሄደሽ ንስሀ በመግባት ትክክለኛውን የሀይማኖት ትምህርት የምክር አገልግሎት ጋር እንዲሰጡሽ መጠየቅ አለብሽ ይህንንም ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ ሀይማኖት አለኝ የምትሉ ከተጠያቁነት አታመልጡም ጌታ ችን እራሱ የተናገርው በአይን አይቶ የተመኝ ሁሉ አመነዘረ ይላል ለማንኛውም እይነልቦናችንን ይክፈትልን
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 6 ай бұрын
እኔ ገና እንደጀመርኩት አቁሜእለሁ
@habashaburti5859
@habashaburti5859 9 ай бұрын
እረ በስሙአብ አሁን ይች እናት ናት ጌታ ሆይ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 8 ай бұрын
ክክክክክክ እውነት በድራማ መልኩ እያሳዩ መሆኑን አትርሳ እህቶች አሁን ሁሉም ጥቅመኛ ነው
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 9 ай бұрын
በዚህ በሰይጣን ዘመን በመፈጠሬ ይቆጨኛል
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 9 ай бұрын
👍👍👍
@Kiyya9872
@Kiyya9872 8 ай бұрын
.አረ እቺ እናት ልትሆን አትችልም 😢😢😢😢😢😢😢የእናቶችን ስም አታጥፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 9 ай бұрын
ልጁ ሲያሳዝን ግን አቱታዉ ክክክ ልጁ አሳዘነኝ
@bitaniyabekele1597
@bitaniyabekele1597 9 ай бұрын
እዉነትም 3 ሰባት የአፈልጎታል😂😂😂😂😂
@user-lc1zq6zi2p
@user-lc1zq6zi2p 9 ай бұрын
😂😂
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 8 ай бұрын
ውጡ ውጡ ውጡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ግን እርሷን አልሳድቦትም ምክኛቱም እናቴን ስልምወድ ❤እደው ምን አይናት እናት ናቻው 😒😒😒😒😮😮ባልዬው ምስኪን 😢😢😢😢
@Maryam-rv4di
@Maryam-rv4di 8 ай бұрын
😅😅😅
@esub8112
@esub8112 3 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ❤
@hassanmoussa9293
@hassanmoussa9293 9 ай бұрын
ሽልህ ናተ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
አስተማሪነቱ የት ላይ ነው?
@user-yo3ct9rt8h
@user-yo3ct9rt8h Ай бұрын
Des yemil tarik i have seen this girl today she is amazing
@wbb4sq
@wbb4sq 9 ай бұрын
Burke siwedh. ❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 7 ай бұрын
ምን በድራማ መልክ ትሰሩታላችው በተግባር እየታየነው
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 8 ай бұрын
አስተማሪ ተብሎ ታስቦ መሆኑ ግልጽ ነው ግን እናትን የመሰለች ቅድስት ፍጥረትን አይገልጽም
@jobbmw7756
@jobbmw7756 7 ай бұрын
እናት ቅድስት አይደለችም ልትሆንም አትችልም መሀይም አትሁኑ
@atsedeteklu7369
@atsedeteklu7369 8 ай бұрын
Setiyewa gin erasua wond new yemitimesilew😂😂
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН