የከባድ ሲህር/ድግምት 👉ምልክት A sign of severe witchcraft

  Рет қаралды 19,128

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

6 ай бұрын

Пікірлер: 235
@user-pz7ix9jh8x
@user-pz7ix9jh8x 6 ай бұрын
እህቴ ይህ ሁሉ ነበረባት የጀመራት 8 ተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ነበር የኔ ከርታታ አሁን ግን ወዴ ማይቀረው አኼራ እንዴሂዴች በስዴት ሁኘ ሰማሁ 😢😢😢😢 እህቴ አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግሽ
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 6 ай бұрын
አላህ ይረሀማት አችንም አላህ ይሶብርሽ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 6 ай бұрын
allah yerhamt 😢b allhi yesobrshe
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 6 ай бұрын
አላህ ይርሀማት ለንቺም ለመላ ቤተሰብ ሶብርን ይወፍቀቹሁ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 6 ай бұрын
አላሀሰ ለጀነት ይበላት አችንም አላሀረ ሦብሩን ይሥጥሺ
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 6 ай бұрын
ያረብ አብሺሪ እህቴ እኔም አስራሁለት አመቱን ጨረሰ ወድሜ አብዶ ቁጭ ብሏል ዶክተሩ ወድሜ
@Tesfegnaw-mengedegna
@Tesfegnaw-mengedegna 6 ай бұрын
አላህ በዱንያም በአኼራም መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጣችሁ ኡስታዙና ።ስቃይ ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@MekeMekash
@MekeMekash Ай бұрын
አሜንን❤
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c 4 күн бұрын
አሚን
@VipVip-le1ry
@VipVip-le1ry 3 ай бұрын
እህቴ ሁሉም ምልክት አለባት ዱአ አርጉልኝ እህቴ አፊዋን እዲመልስላት ያረብ 😢😢
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 6 ай бұрын
አይ የሰው ክፋት እድሜ ልክ በሽተኛ አደረጉን አላህ ሆይ ፍርዱን ላተ ተውኩት
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 4 ай бұрын
አብሽሪ፣አላህ፣ይፈርጅሽ፣ያረብብብብ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
አብሽር በየቂን በቁርአን ታከሙ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 2 ай бұрын
ዱአ አርጉልኝ ለኔም ያረብ
@MsKusi-jr4ku
@MsKusi-jr4ku 14 күн бұрын
አሚን ያረቢ አላህ ይጠብቀን
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 6 ай бұрын
ያአላህ ከኢዝነትህ ውጭ ምንም የለኝም አንተነህ ሀኪሜ
@sameraqader8168
@sameraqader8168 6 ай бұрын
ብዞዎቹ ያለ ንያ ነው ሚቀሩት ለብር ብለው ከአላህ በታች ባወቁትን ሰበብ ቢያደርጉልን እኔ ከነ ቤተሰቦቼ የስህር ተጠቂ ናቸው እናቴ ያለ ምክንያት ነው ጨንጓራዋ የሚነሳባት እራሷ እንኳን አታቅም ሲነሳባት😢 ብቻ አላህ ይድረስልን ለናቴ ዱአ አድርጉላት
@madinaamra
@madinaamra 6 ай бұрын
የኔም እናት ታማሚ ናት😢ከቤት ሥወጣ ይሻላታል ቤት ሥገባ ያማታል ሁላችንም ነን
@AhmedSeyed-vm4qc
@AhmedSeyed-vm4qc 2 ай бұрын
አላህ ያሽራቸዉ ያሽረን ያረብ
@abdumunir2616
@abdumunir2616 3 ай бұрын
አሚን ያረብ ይብቃን ቢስሚላህ
@user-sh8fm9mf5h
@user-sh8fm9mf5h 2 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም አፊያችንን ሰላማችንን ይስጠን ቤሠቦቸ ከቤተሰባቸውጋር ድረስ እድራራቁ እናቴ ሀኪም ስከድ ምንም የለብሽ ትባላለች እሶ ተቃጠልኩ ትላለች እናም አላህ የሁላችንንም አፊያ ይስጠን
@user-qv1vl6dr1n
@user-qv1vl6dr1n 6 ай бұрын
ጀዛከሏህ ወንድሜ ያንተ አይነቱን አሏህ ያብዛለን
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 6 күн бұрын
ወድሜም. እድህነበር😢😢😢😢😢ያረቢ🎉🎉🎉🎉ቤተሰቦቸን😢😢😢አተጠብቅልኝ🎉😢😢ከሳሂር😢😢😢የጎረቤት😢😢😢መተተኝናቸው
@Abela22
@Abela22 6 ай бұрын
ኡስታጀዛከአላህኸይር
@user-kr2kq8zj8v
@user-kr2kq8zj8v 6 ай бұрын
ውሥታዝ ጀዛካሏህ ህይር አሏህ ከስቃይ ያውጣን ሁላቺንንም ውሥታዝ የዛሬ አመት ሩቃ አድርገህልኚ ትንሽ ተሽሎኚ ነበር ግንሁሉም ነገር ዳግም ተመልሧል አሏህ ይርዳን ሁላቺንንም ወሏሂ የቁም ሥቃይ ነው
@seada12a28
@seada12a28 5 ай бұрын
ጀዛክላህ ህይርወድም ክመጥፎ ክሺር አላህ ይጠብቅን ያርብ
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 6 күн бұрын
አላህይይላቸው. የጎረቤትመተታሞች
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u 6 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l 6 ай бұрын
ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ጓደኛየ ፈውስ እያገኘች ነው ማሻ፣አላህ እኔ ግን በስልክ ፈራሁኝ እዛው ሀገሬ ስመጣ ብየ ወሰንኩ ።ሀይቅ ነኝ ኢንሻ አላህ አንተም ቅርብ ነህ ብለዋል አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 6 ай бұрын
Mokire ine basilki new majemariya iyeteshalegn new
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
በስልክ ይሰጣሉደ እህት እኔም ሀይቅነኝ ግንብ ወንድማችን ቅርብ አይደለም
@user-kh6tc1wz6p
@user-kh6tc1wz6p 4 ай бұрын
እረ እኔም አሞኝል በረቀት ማሥቀረት ከተቻለፀፈልኝ እህት
@user-hl9io9rm4l
@user-hl9io9rm4l 4 ай бұрын
@@user-kh6tc1wz6p ዱባይ ነኝ ያለሁት ጓደኛየን እየቀራላት ነው እሷም ዱባይ ነች በኢሞ አሁን ተሽሎኛል ብላለች በጣም ጭንቅ ጥብብ ይላት ነበር ባረባ ነገር ትናደድ ነበር አሁን ግን ደህናነች ሀታ ከኔጋ በማያናደው ሁሉ ቶሎ ትናደድ ነበር አልሀምዱሊላ አሁን ደህናነች ሀያቴ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 4 ай бұрын
@@user-kh6tc1wz6p አናግሪው ቁጥር አለልሽ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 6 ай бұрын
የአላህ የሽንት ቤቱ ነገር እኔጋ አለ ማለቴ ጸጉሬን የምሳራዉ የመበጥራዉ በቃ ጸጉሬን ምንም ነገርር ለድርግ መስተዎት ስፈልግ ሽንት ቤት ሆኜ ነዉ የምሰራዉ ሻወር ከናጸጉሬ ከወሰድኩ በጣም ጊዜ ይወስድብኛል ቢያንስ እስከ 45 ደቂቃ የክል እቆያለሁ ነገሩ እንዴት ይሁን
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 4 ай бұрын
የአላህ አተተወከለኝ ያረህማኑ🤲🤲🤲👍👍☝️
@AlWagan-wq1dg
@AlWagan-wq1dg Ай бұрын
ወላሂ እኔ ከምንም በላይ ነዉ እቅልፍ የናፈቀኝ 5 አመት ይሆነኛል ዱአ አርጉሉኝ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እካንም መጣህልን ወንድማጅን
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u 6 ай бұрын
አሚንያረብ
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 6 күн бұрын
ሱባሀን. አላህ
@AnwarMusa-fi9wt
@AnwarMusa-fi9wt 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@MsCamary
@MsCamary Ай бұрын
ትክክል😢😢😢
@HamseAlphatravel
@HamseAlphatravel 2 ай бұрын
አላአፊያእናእረዝቅህያስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ko5by3cd3b
@user-ko5by3cd3b 6 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር በእንተ ሰበብ ጤናየን አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላህ ከስድስት አመት ስቃይ በአንተ ሩቃ ወዴ አፊያየ ተመልሻለሁ በስዴት ሀገር ስቃይ ከባድ ነው
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
ማሻአላህ እንደት እርቅ አረገልሽ በስልክ ነው
@user-rx7ot7je2j
@user-rx7ot7je2j 5 ай бұрын
ቁጥር አሥቀምጭልን የሸሁን ሥልክ የዳንሽበትን እህት
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
@@user-rx7ot7je2j ከቪዶው አለልሽኮ
@momnaMao
@momnaMao 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ያርቢ ሁሉም ነው😢😢😢
@user-kk1ww7lx5h
@user-kk1ww7lx5h 2 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 6 күн бұрын
አሚን
@nuriya8577
@nuriya8577 6 ай бұрын
ኢላሂአንተጠብቀንበራህመትህያከሪም
@user-ef9tl9gd7z
@user-ef9tl9gd7z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቀን ያረብ
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 6 ай бұрын
ሀሥቤየላህወኒአመልወኪል
@asdtddfg141
@asdtddfg141 6 ай бұрын
አሚን ያረብ 😢😢😢
@SofiyaHaji-ov8he
@SofiyaHaji-ov8he 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 6 ай бұрын
አሚንንን ያረብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@userasd5115
@userasd5115 5 ай бұрын
አሚንንንንን😢😢😢ያርቢየኔዉንድም
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
የአይን ምልክቶቹን ንገረን ኡስታዝ
@MsCamary
@MsCamary Ай бұрын
ዉላሂውነት😢😢😢😢ያረቢ
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 3 ай бұрын
የአላህአተተወከለኝየረህማኑ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@Hawa-qj5th
@Hawa-qj5th 2 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ይዘንልን እህ
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg 6 ай бұрын
ኣሰላሙኣለይኩምወራህመቱሏህሀስቢነላሁመኒመልወኪል
@MariamMariam-wy3lc
@MariamMariam-wy3lc Ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢😢እኔኝ,አንድ🙏🙏❤❤
@user-kk8mz9wo1r
@user-kk8mz9wo1r 4 ай бұрын
ኣሰላም ወዓለይኩም ኡስታዝ እኔ ሙሉ videowm ኣይቻለው ግን በሀሽሽ እሚገባ ሰይጣን ሽንትቤት ውስጥ በለሊት እሚልን ኣለገኘሁም😢😢በነገራችን ላይ ኡስታዝ በዚ ተጠቂቻለው እሄነንም ያወቅኩት ኣባታችን ሼህ ኣሊ በሚባሉ የ ቁርኣን ኣስተማሪ ነው 😢በኣላህ ስም ያግዙኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w 17 күн бұрын
ያረብ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀን እኔም ጋ አለ ኡስታዝ ግን ምን ላድግ በተለይ በረካ አጥቻለሁ
@mrsvip6272
@mrsvip6272 5 ай бұрын
አይ እድሌ 6 እና 8 ና 9 አለብኝ ሁሉም እኔ የተበላ ሲህር አለብኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ የቆየ ነው አንድ ጊዜ ሩቅያ አስቀራሁ ግን አለቀቀኝም ስደት ነው ያለሁት አሁን 😢😢
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 2 ай бұрын
ቁርኣንን በማዳመጥ,ሡረቱልበቀራ ያሲን.አረህማን.አልዋቅዓ ና ሡረቱልሙልክ, ዘውትር ቤት ዉሥጥ ከፍተዉ ማዳመጥ ,,ለዚህ ይጠቅማል,?
@AhmedAhmedmohammedahmed-jg9qi
@AhmedAhmedmohammedahmed-jg9qi 2 ай бұрын
😊ena tamime tegnichalhu bezihi mikiniyat 1 amet honeghi hekim sihedi chaguara yilugnali gin minim aliteshalegnim ahun ruka gemirialehu dua adiriguligni
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም፣እህቶቼ፣በዱአችሁ፣😢😢😢😢😢😢
@SemiraRedi-dz9rd
@SemiraRedi-dz9rd 6 ай бұрын
Yeallahi ena betseb west yetkskachew hulu ale
@user-bl1ys1cw8u
@user-bl1ys1cw8u 3 ай бұрын
ኡሱታዚ፡እኔ፡እደዚህ፡ሰላት፡ላይ፡ቆሜ፡አስባለሁ
@hkmetadem256
@hkmetadem256 Ай бұрын
አላሁ አለም ሀስብየላሁ ወኒኢመል ወኪል
@Muktaryimet
@Muktaryimet 3 ай бұрын
በዚህ ህመም ከተጠቃሁ 3 አመት ነው በአላህ ህክምና እፈልጋለሁ
@seadamohamed4788
@seadamohamed4788 6 ай бұрын
አሥርአመቲየ ያረብ አንተ እርዳን
@Fatima-sg8bq
@Fatima-sg8bq Ай бұрын
ሁሉም አለብኝ ወደየት ልሂደው
@MdEt-ge7if
@MdEt-ge7if 2 ай бұрын
ሰላሜንነሳኝ
@user-yw1yn1lh8f
@user-yw1yn1lh8f Ай бұрын
ሀሰቡንአላህ ወኒመልጠወኪል. ኢላሒ. አተዉ ተበቀልልን. አንተ ብቻ በቂቸንነህ ሁሉንም ተመልካቸነህ ያከረም. ያወዱዱ. ሀሰቢአላህህህ. ወላሒ ke 24 ሰአት. ወስጥ. 30 ደቂቃ ብቻ ነዉ. ወላሒ ፈፊሩ. ኢላህህ አብሸሩ. ወላሒ. ሶብሩን ይሰጠን. ገዜዉጠቅረብ ነዉ. ኢሻአላህ.
@Aminaweloyewa2-oj9fm
@Aminaweloyewa2-oj9fm 6 ай бұрын
እኔም እንደዚህ ያርገኛ በዶአቸሁ አስታውሱኝ በሰው አገር በስ አልሃምዱሊላህ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez Ай бұрын
አላህይይላዉላይጠቀሙ 😢😢😢😢
@rahimarahima9308
@rahimarahima9308 5 ай бұрын
abata eytsekaybgn new dewa areglgn 😢😢
@tem2543
@tem2543 6 ай бұрын
ኧረ ያአላህህህህ ዱአ አርጉልኝ አሞኛል
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 5 күн бұрын
እኝያልተሰራብንየለም🎉🎉እኔነኝከሁሉምውጭ🎉የሆኩ
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 6 ай бұрын
Ohhhh
@Makia7est
@Makia7est 10 күн бұрын
እኔም ቅዠት አለበኝ ቁረአን ሰቀራ ያሰልቅሰኛል ሰሰገዲም ያው ነው ቀንም ማታም ቅዠት ነው ወደ ሀራም ነገር ነው የሚወሰደኝ ያረብ ምን ይሻላል
@hcjjfjf934
@hcjjfjf934 4 ай бұрын
Tikikili 😢😢😢😢🤲🤲
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 6 ай бұрын
አሰላማለይኩ እህት ወድሙቸ በዱአ አትረሱኝ ባለቤቴ በዚህ አይነት ህመም ተይዙል ያረብብብ😢😢😢😢😢
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 6 ай бұрын
አላህ ይድረሥለት
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 6 ай бұрын
@@user-qs7hy1du4j አሚንንን የአሏህ
@Toybaseid-xx4og
@Toybaseid-xx4og 6 ай бұрын
መደሀኒቱን ነው ያጣሁት ስደት ላይ ሩቃ የሚያደርጉት ለብር ስለሆነ ኒያ ሳያረጉ ነው የሚቀሩት
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
ምንድነው ሚሰማቹ
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz 5 ай бұрын
እኔም መድኃኒት እፈልጋለው
@user-do7rn1rh5o
@user-do7rn1rh5o Ай бұрын
አይእደሌ😢😢😢😢😢😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 6 ай бұрын
Ws wr wb
@sameerak8582
@sameerak8582 4 ай бұрын
አደረሻ በአላህ😊
@abuafnan3577
@abuafnan3577 4 ай бұрын
ሻሸመኔ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
ሰህር እንደተሰራብኝ በምን ማወቅ እችላለሁ እኔ ከ2009 ጀምሬ ስሄድ ስመለስ አሁንም ሰው ሀገር ነኝ ምን እንደተደረገብኝ አላውቅም እንዴት ነው የማውቀው ምን እንደተደረገብኝ
@emuabdalhizezeyoutube5936
@emuabdalhizezeyoutube5936 4 ай бұрын
ኢላሂ አላህ ያጥፉልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xs6eo1lw9q
@user-xs6eo1lw9q 5 ай бұрын
ሁሉም አለብኝ 😭
@FaizAlKazzim-js9gn
@FaizAlKazzim-js9gn 4 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ በላጩ አላህ ይጠብቀን
@user-jd2xl3kb1g
@user-jd2xl3kb1g 6 ай бұрын
አሠላሙ አሌይኩም ኡሥታዝ እሰራለዉ እሰራለዉ ጠብ የለም እና ኡሥታዝ ግራ እጄ ይቀጠቀጣል ድካም ይሰማኛል
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
አብሽሩ ሩቃ ተጠቅማቹ ነበር
@lifemediatube8631
@lifemediatube8631 6 ай бұрын
ኡስታዝ ቁጥርህን በአላህ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
​@@lifemediatube8631ኮሜት ላይ አለ
@user-kh6tc1wz6p
@user-kh6tc1wz6p 4 ай бұрын
እኔም ጭቀቱ ሊገለኝ ነዉ አለመረጋጋት
@user-xe6mt8cz6t
@user-xe6mt8cz6t 4 ай бұрын
@@lifemediatube8631 enem edach negn
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 5 ай бұрын
እኔይሁሉ አለብኚ። እስሩቃሲቀራልኚም በጣምአሞኚነበር እራሱቁረአንሳዳምጥበጣምያቀጠቅጠኛል። ያበሳጨኛል። እጨና ንቃለሁ። በዱአቺሁአትርሱኚ😢😢😢😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 6 ай бұрын
አፍዉን አዲራሻህን አሳዉቀኝ ወላሒ የሚለዉሑ ሑሉ ከቤተሰቦቼ ጋር አለ በጤናዉ እናቴ 😢😢😢😢😢😢ኡስታዝ አላህ አፊያህን ይስጥህ በሰፊዉ ያረብብብብብ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
ሻሸመኔ ነን
@gdhdhfsofiya8978
@gdhdhfsofiya8978 6 ай бұрын
ከደሴ ስት ሰአት ይወስዳል
@gdhdhfsofiya8978
@gdhdhfsofiya8978 6 ай бұрын
እስታዝ
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 6 ай бұрын
እዴት ነው መጥተን ነው​@@abuafnan3577
@toybahussen6699
@toybahussen6699 6 ай бұрын
እኔም አውርቸው ነበር ወሎ አደለም ደቡብ ነው ​@@gdhdhfsofiya8978
@user-oz4ut9vn4o
@user-oz4ut9vn4o 2 ай бұрын
ወንድሜ ምንድንላርግ እኔአለብኝ በተለይ ልቤንከአሱርበሀላ ልቤንያቃፕለኛል ምንምነገርአልሞከርኩም አላህአለኝእያልኩ😢
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
0996530863
@MdEt-ge7if
@MdEt-ge7if 2 ай бұрын
ያለመረጋጋትእቅልፍአለመወሰድጭቀት
@Hawa-qj5th
@Hawa-qj5th 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ትክክክክክክል ወልሂ
@user-um7xj1ds4f
@user-um7xj1ds4f 4 ай бұрын
አሥሩንም ነዉ የተወሠኑትን ካየ
@MsCamary
@MsCamary Ай бұрын
እኔነንድቶይጨቀኛልበተለይበሡላት😢😢😢
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 2 ай бұрын
የትነው ያለኸው እስኪ እምትቺል ከሆነ ሩቅያ ቅራለት የታመመ ቤተሰብ አለኝ??????????
@RadeMusa
@RadeMusa 2 ай бұрын
ወድሜ አለበት 😢😢
@user-ij1cd3sj8w
@user-ij1cd3sj8w 5 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወድም ወድም የውጋት እና የወገብ ማቃጠል እስከመ ታወከው ንገረኝ ሀኪም ሞክሪው አላሻለኝም እስኪ መልስልኝ በአላህ ታወከው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 5 ай бұрын
ሩቃ ተጠቅማቹሃል
@MsJamela-xt1ju
@MsJamela-xt1ju 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wc1cv7zy4v
@user-wc1cv7zy4v 6 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከሏህኸይር እኔ ያመኛል ስምትአመትእየሆነኝነዉ ከጀመረኝ ከዛአስቸ እሰቃያለሁ በቻአልሐምዱሊላህ😢 አገርቤትእያለሁ ያልሄድኩበትሀኪምየለም ጨጎራነዉእሚሉኝ አሁንያለሁትሳኡድነዉ.አልተወኝም ሀሂም ሀኪምስሂድ በተመሳሳይ ጨጎራነዉእሚሉኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
0996530863
@user-kh6tc1wz6p
@user-kh6tc1wz6p 4 ай бұрын
ቁጥሩን አላገኝሁትም ማናገረ እፈልጋለሁ ቴሌግረሜ ተበላሺቶ እቢ አለኝ ያለሁት እሰዉቤትነወ ጎደኝጋረ መገናኝት አልችልም ይቅረታ ኡሥታዝ
@user-zq2ih5hh7u
@user-zq2ih5hh7u 3 ай бұрын
ወላሂ ያለሁበት ሂወት ነወ ምንላድረግ
@kamilajamal6499
@kamilajamal6499 2 ай бұрын
እኔ እህቴ ጨጓራዋን ዝም ብሎ ያለ ምክናየት ያማታል
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 6 ай бұрын
አይጠቀሙ።
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p Ай бұрын
እደት እናግኛችሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Ай бұрын
0996530863
@user-rt2lf9xz7f
@user-rt2lf9xz7f 6 ай бұрын
ኡዝታዝየ ዱአአድረጉልኝ በጣምአሞኛል ልብሴንም ከኢጃዛቤት ግማሹንወሰዱብኝ ስራላይነበረኩ አሁን ስራየምአስጠላኝ አልቅሸልሞትነውሀኪምምገባሁ ደህናነሺአሉኝ ምን ይሻለኛል 😢😢😢እድሜእና ጤና ተመኘሁልክ ኡስታዝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
አሏህ ይድረስላቹ🙏 እህቶች ወንድሞች እርስ በራሳችን በዱዓ አንረሳሳ🙏
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 6 ай бұрын
እህቴ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያረብ
@user-sq1bz9ur5w
@user-sq1bz9ur5w 6 ай бұрын
የነው ያለሽው
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 6 ай бұрын
@@user-sq1bz9ur5w ማለት
@LubabaMohammedYimam
@LubabaMohammedYimam Ай бұрын
❤​@@hawa1234hawa
@ZikraShemse
@ZikraShemse Ай бұрын
እኔ ሶለት ለይ ደከማ ነኝ እናም እግሬን ያማኘል
@NoorNoor-j7k
@NoorNoor-j7k 4 күн бұрын
ሀቅነው
@toybayimam6367
@toybayimam6367 6 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም. የምትለዉሁሉ. መልክቱእኔላይአለ. የምኖርዉ. አርብ አገር ነዉ የምኖረዉ. ምንይሻለኛል. እህህህህ. ያርብ አንተ. አፋያችንን. ይመልስልን
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
0996530863📱
@user-gc3jq3un4d
@user-gc3jq3un4d Ай бұрын
ሁሉም አለብኝ ወላሂ አመቴ ሆነኝ 😭
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u 5 ай бұрын
ሁሉም አለብኝ ግን መፍትሄው ጥፍት ብሎኝ አመታትን አስቆጠርኩ!!!
@abuafnan3577
@abuafnan3577 5 ай бұрын
ሩቃ አልወሰዳቹሁም
የተበሉ ሲሂሮች ምልክቶቻቸው።                 Eaten spells their symptoms.
11:02
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 7 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,2 МЛН
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
19:57
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 38 М.
በልብስ ላይ የሚሰራ ሲህር ምልክት ! ክፍል 2
4:55
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 1,7 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН