የከርቸሌው ትውስታ ከጋሽ ኤልያስ አወቀ ጋር // ክፍል 4 @Miraf @Nahoo Television

  Рет қаралды 6,412

Nahoo TV

Nahoo TV

6 ай бұрын

የከርቸሌው ትውስታ ከጋሽ ኤልያስ አወቀ ጋር // ክፍል 4 @Miraf @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 36
@birukaregay3537
@birukaregay3537 4 ай бұрын
ምን ዓይነት memorie ነው ,በጣም ትለያለህ.... you are so amazing
@tedshebelaw8064
@tedshebelaw8064 6 ай бұрын
እዎ የእኔም ትዝታ ነው እክስቴ : እናቴ: ወንድሜ: የእክስቴ ልጅ ታስረው ስለነበር የማይረሳ ትዝታ ነው ወንድሜ ኤልያስ ይህን ትዝታ ህይወት ዘራህበት: የማይረሳ የታሪክ ጠባሳ ነው ክብር ምስጋና ይገባሃል በርታ::
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 6 ай бұрын
የዛሬው የኤሊያስ ጨዋታ አይጠገብም:: እኔም ያ ትውልድ ዝም ብሎ ሲወቀስ ያሳዝነኛል:: ሁሉም ለራሴ ሳይል እንደዋተተ ያለቀ ትውልድ :: ታሪክም ሁሉም የፈረደበት ትውልድ:: ግን ሀቅ ያለው ከነስህተቱ :: እስከዛሬም ልጅ የሚባል የማያውቅ ቤት ንብረት የሌለው ተንከራታች ትውልድ : ይህም ሲያንሰው የዘር ቆዳ ለብሶ የሚዘፍንበት:: አሁንም ያትውልድ ይግደለኝ::
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 4 ай бұрын
wow አቶ ኤሊያስ አወቀ በጣም ታላቅ ስው። ከአደረካቸው ውይይቶች ቃለ መጠይቆች ሁሉ ስመቼ አሳተሳስቤን አስተሳሰቤን ሁሉ የቀየርከው በጣም አመስግናለሁ ሌሎቹም ሁሉንም የአንተን ወይይቶች ሁሉ አይተው የጠራ አመላካከት ቢኖራቸው ብዬ እመኛለሁ። በመጨረሻም ፍቅር እሰከ መቃብር የፍቅር መጻሐፍ እንዳልሆ የዛሬ 10 አመት በድጋሚ ያነበቡኩ ጊዜ ነው ያወኩት።
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 4 ай бұрын
ልክነዉ ወነድሜ ገና ብዙ አልተነገረም በፊልም አልተሰራም ባለቤቶቹም ዝም በቂ መፅሀፈ እነኳን በቂ የለም
@user-hm2se6eu1v
@user-hm2se6eu1v 6 ай бұрын
Entertaining and informative program based on the true Ethiopian history
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 3 ай бұрын
You spoke my mind , comparing number of massacres or deaths with the era of the rulers of Ethiopia in particular after DERG.
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 6 ай бұрын
የማይጠገብ ታሪክ ነው አንደበተ ርቱዕ ጠያቂዋ ደሞ አንደኛ ነሽ
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 4 күн бұрын
ጥሩ ነበር ዝግጅቱ ጠያቂዋ ትጎተታለች ለጠያቂ አትሆንም
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 6 ай бұрын
ያንን ዘመን የኖረበት ያውቀዋል !!! እውነትህን ነው ኤሊያስ ዛሬም አንገታቸውን እንደቀሰሩ ናቸው ! ለይቅርታ ዝቅ ማለትን አይፈልጉም ! በህይወት የተረፋችሁት ከእነሕመማችሁ ለመመስከር መብቃታችሁ ራሱ እንዴት ያስደስታል ?! በግፉ ያጣናቸውን ሰማዕታት ሁሉ ግን ምን ዓይነት ቃል ይገልፃቸዋል ??!!
@africaunite4489
@africaunite4489 6 ай бұрын
አቶ ኤልያስ በጣም እናመሰግናለን እኔ የከርቸሌን ታሪክ አቶ ነብይ መኮንን ሲያወራዉ ነበር የሰማሁ አሁን ደሞ ካንተ ሰማነዉ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 6 ай бұрын
ከርቸሌ ጠዋት ጠዋት ፀሀይ ለሞመቅ ሲወጣ ትልቁ መዝናኛየ የነበረዉ ድንጋይ ለይ የሚርመሰዉ የቅማል ብዛት ነበር
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
አንዲት ወይኒ ፖሊሥ ከሐብታም ሽማግሌ ጋር ሥትማግጥ ተይዛ ኣዛዡ ዘንድ ቀርባ ሥትጠየቅ ጌታየ የፈለጉትን ይቅጡኝ...ግን ይችን ይሥሙኝ.."በምዬ ማርያም በለዉኝ ሊያሥኮኑንኝ ኾነና በሉ እንግዲሕ ቶለ ቶሎ በሉ እያልኳቸዉ አዝግመዉኮ ነዉ የተጋለጥኩት በምየ ማርያም ልበልዎት እርሦን ሻለቃ ልታሥኮነንንኝ ብለዉ ላለመኮነን በየደጢፊ አሏትና እምየ ማርያም ከጉድ አወጣቻት ወላዲት መሐሪ አደለች?
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 Ай бұрын
አቶ ኤልያስ ድንቅ ምስክር ነህ። ግና ብዙ ኢንተርቪው አድርገህ ብዙ ዶክመንት ስላለህ አንድ መፅሐፍ ብትፅፍ ምናለ?
@frewzeru2809
@frewzeru2809 6 ай бұрын
ወንድሜ ኤልያስ የከርቸሌ ዉልህ ብዙ የሚጠቅምሕ የሕይወት ጥንካሬ ሰጥቶአል እድለኛ ነህ ፈሌ ስንማር አኔ አንተ ቀበሌ ታስሬ ለሚኒስትሪ 2 ሳምንት ሲቀረኝ ተፈትቼ ያንተን ያእል ባልሠቃይም ትንሽም ቢሆን ተቃምሰነዋል::
@solomonteka1981
@solomonteka1981 6 ай бұрын
Thank you Elias!!!
@tedlakifle8165
@tedlakifle8165 6 ай бұрын
Gobezu
@davidharcot220
@davidharcot220 6 ай бұрын
ሴት ማየትን ብቻ ነው ወይስ ከዛም አለፍ ብሎ ሌላ ሽንትም ይጠርጋል ግርም ብሎኝ ነው
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 6 ай бұрын
* THANK YOU, (Ato) Elias For Being Very Candid About Your Experiences During The "RED TERROR" era,_ and also " The WHITE TERROR" The EPRP was accused of Committing; _The claim made by the Derg regime and its accomplices (Although the Contrast could have been, as to comparing Day and Night)!! And, * You HAVE a POINT Here; JUSTICE Have NEVER Been Done On Behalf Of The VICTIMS, _In General!! And, so, _Because Of The JUSTICE UNDONE on Behalf Of Those VICTIMS _upon whom The Terrible CRIMES Committed (Many of them DEAD), The Trend Will Continue To Perpetuate Itself; _ The CURSE Will Continue to happen!! Without Cleansing Ourselves Off The ENORMOUS Past SINs, by Seeking JUSTICE on The VICTIMS Behalf, _ I Don't Think we can Redeem ourselves, as a Nation; _ Forget about The HEAVENLY Redemption!! THANK You, (Ato) ELIAS Awoke, again, _ and THANK You, The GRACIOUS Zemenay ❤️😁👍👍👍👍👍!!!!!
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 6 ай бұрын
ኤልያስ አወቀ ሁሉ ትክክል ነው ይተወለድኩት ቂርቆስ ሲሆን ያደግሁት ድንጋይ ጣቢያ ኤልያስ ያውቀዋል ስለ ሴትዋ ስም የኔሲል አስፋው ወደትንባሆ ሞኖፕል መሄጃ የምትኖር የቅርብ እውቀት አለኝ ይህን ሁሉ ታሪክ ማስታወሱ በጣም ገርሞኛል::
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 6 ай бұрын
በጣም አጓጊው ክፍል መጣ !!
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
ኤልያሥ ሌዑሌ ሚካኤል መኮንን ከርቼሌን ከለንደን ሒዶ ቪዲዮ ቀርፆታል እሠጥኻለዉ ነበር...በእደ ዋቢሸበሌን ማነጀር ሥለኾነ ወንድሙንና የከርቼሌን ቪዲዮ አገኜሕ....ብዙም ሠዉ ያየዋል ቢያምም ታሪክ ኣደል?
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 6 ай бұрын
አይ ጋሼ ?
@africaunite4489
@africaunite4489 6 ай бұрын
ገራፊዋ ሴት የቅንጅት አባል ነበረች በጣም ይገርማል
@yokishmedia
@yokishmedia 6 ай бұрын
አረ ንገረን Please
@zenaella3160
@zenaella3160 4 ай бұрын
ዛሬ ደርሳለች ልትጠፋ "በ3ሺ ዘመናት" ውስጥ ሀገር ሳይሰራ "ተሰራ" እየተባለ ዛሬ ከአለንበት ደረስን የ3ሺ ዘመን ግፍ እንዳለ ግፍን እንደ ዱላ ቅብብል እየተቀባበሉ ዛሬም ምድረ ግፈኞች ድም እንደጎርፍ እያፈሰሱ አሉ! እንዲሄዱ ከግፈኛ ሀገራቸው ካልተደረጉ አሉ ወዴት እንሄዳለን እየአሉ እርግማን እየጣላቸው እየአስነሳቸው የአባቶቻቸውን ግፍ እንዳፈቀሩ ሀገር "በ3ሺ ዘመናት"ሳይሰራ አለ በግፍ መንግስታታቸው አየተሸጋገሩ ! ዛሬም ቆመዋል ከ3ሺ ዘመን በፊት የቆሙበት እንደተቸነከሩ ዛሬማ ዓለም እየተፀየፋቸው በ3ሺ ዘመን ነውራቸው ጥቁር ጨርቅ ቡትቶ ለብሰው ይፎኩሩብናል "አሸናፊነን" ብለው ቋንቋ ጠፋ መግባቢያ መነጋገሪያ ጉድሽ ማለቂያ አጣ የ3ሺ ዘመኗ ኢትዮጵያ ! ዘንድሮማ ያልተሰራ ሀገር ተሰርቷል የተባለ በውሸት የተነፋ "ኢትዮጵያን" እዩዋት ከላይ እስከታች ስትበትን ተደርጎ እንዳትሰፋ ! የማይመሳሰሉ ህዝቦችን በባርነት ጠፍንጋ ነፃነታቸውን ገፋ ዛሬ ደርሳለች የ3ሺ ዘመና ኢትዮጵያ ልትጠፋ !
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Күн бұрын
ምን ይዛ ለማን ሠጥታ ትጠፋለች??አንተጭንቅላት ውሥጥ ከሆነእንጂ!!
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 6 ай бұрын
ከርቸሌ ሲባል ብዙ ነው :: ቀጠሮ ቤት ፍርደኛ ክልል እስረኛው ሚካኤል የሴቶች ክልል አለም በቃኝ ኮስ ሜዳ በwest ፖፕላሬ በest ቄራ በnorth የአቶ አርያ ገራጅ በsouth ኦርቢስ ሱቁ ክሊኒክ ምግብ ቤት ጉሬዛ ኒያላ ጎርጊስ ሌላም ሌላም ፍለፊት የከርቸሌ ፖሊስ ዋናው ጽፈት ቤት ሌላም ሌላም ብዙ ትዝታ ያለው ነበር አዎ ስልሳዎቹ መቃብር ቦታ ነጭ ጡርንባ አበባ አድጎበት ነበር አቶ ኤልያስ ካንተ በሐላ ነበርን ብዙ ትዝታ አለው ግን ቢከፋም ቢለማም እውነት ያለው ሕግ ያለው ስቃይ የሌለበት አንዴ ከርቸሌ ከተገባ የራሱ መብት አለው እውነት ለመናገር ወያኔን እና ዛሬን መንግስት የእስር ቤት ስቃይ ላየ ከርቸሌ ሆቴል ማለት ነበር 😢 እኔ እርሶ የሚሉትን ከቀጠሮ እስከ አለም በቃኝ አይቻለሁ በተለይ አለም በቃኝን ያላየ በተለይ ሆቴል እንደታሰረ ይቁጠራል ሌላው ቀኑን ሙሉ እስረኛ ሁሉ ውጭ ነው የሚውለው 12 ሰዓት ሁሉም ወደ እየ ከፍሉ ይገባል ቡዙ ቡዙ ትዝታ ያለው ቦታ ነበር 🙏🙏🙏
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
እኔ ከ43 ቁጥር አልቀየርኩም ከረቼለም ይናፍቃል ... በኢትዮጵያ ሡማሌ ጦርነት የመንግሥ[ሐገረ] ሚሥጢር ሡማሌ እጅ ገብቷል ሢጣራ...ከዉጭ ጉዳይ አቶ ካሣየ በሻሕና ማሞ ክብረት ተጠረጠሩና በቁጥጥር ሥርዋሉ. 43,..ከኔ ክፍል ነበሩ .ደረግ ጽ ቤተ ሢመላለሡ ከረሙና አነድ ቀን ተቀጥሯል ...ተመለሡ ፓሊሥና ርምጃዉ ጋዜጣ ሥማቸዉን ጠቅሶ የሞት ቅጣት ተፈፅሞባቸዋል ብሎ አትሞ ጋዜጣዉ ከርቼለ ገብቶ ጋሽ ማሞና ካሣየ የገዛ ሞታቸዉን ሞት መርዶ ተረድተዉ ማታ ተወሠዱ ተገደሉ ተረሸኑ?..ታፈኑ ? አላየኹም...አያሣዩም.....መቀጣጫ ሢገሉ ቢያሣዩን ብዙ ሞቶች እንሞት ነበር..ነረፍሡን ይማረዉና አል "አለጨከነበንም" አላሣየንም ግድያዉም "ኅቡዕ" ነበር እሽቱ ጫቦ የ43 ቁጥሩ ከለንደን ምድረ እንግሊዝ ኢትዮጵያ ትቅደም
@ambaye3115
@ambaye3115 6 ай бұрын
አንድ ሠው ምንም ሣያጠፋ አይደለም ከርቸሌ ቀበሌ አይታሠርም: አቶ ኤልያስ ምን ዓይነት ወንጀል ብትሠራ ነው ለ 6 ዓመታት ከርቸሌ የታሰርከው? ምክንያቱም ኢህአፓ በአገሪቱ የሠራው ወንጀል በታሪክ ይቅር የማይባል ነበርና::
@user-dm9bj4gs4b
@user-dm9bj4gs4b 6 ай бұрын
እንዲህም አይነት ሰው አለ!!!
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 6 ай бұрын
እንዳመጣለት የሚናገር ??!!
@yokishmedia
@yokishmedia 6 ай бұрын
የማእከላዊ ገራፊ ነበርክ?
@user-dm9bj4gs4b
@user-dm9bj4gs4b 6 ай бұрын
ገራፊ ወይም የገራፊዎች ልጅ፣የሚገርመው ገራፊዎቹ ናቸው ደረታቸውን ገልብጠው በአደባባይ የሚሄዱት። አንድ ኤልያስ ብቻ ነው ባደባባይ የዛን ጊዜው ጉድ የሚናገር።
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
የሚስት ጡር አዲስ ኮሜዲ ድራማ || Yemist tur new comedy drama
15:50
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 51 М.