የክምር ድንጋዩ ጀግና አባ ረፍርፍ ይናገራል

  Рет қаралды 657,836

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

የክምር ድንጋዩ ጀግና አባ ረፍርፍ ይናገራል

Пікірлер: 487
@user-nc1ib8nb1h
@user-nc1ib8nb1h 2 жыл бұрын
ወድ ጀግና ነህ እድሜህን ያርዝምልን 🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪
@saragbri859
@saragbri859 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝው ጀግናው
@makiyaetopia7861
@makiyaetopia7861 2 жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ጀግና እንኮንም ተረፍክልን
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
ጃውሳው እንዴት ነሽ
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 2 жыл бұрын
አባ ረፍርፍን እግዚያብሔር ይጠብቀው ።በይፋ ማንነቱን መግልፅ ማሳየት ግን ተገቢ አይመስለኝም ለደህንነቱ ሲባል አሁንም የማምነው ጌታ ይጠብቀው።
@yeshiengda4347
@yeshiengda4347 2 жыл бұрын
ጀግና ነው
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 жыл бұрын
ጀግና ሲታይ ነው ሌላ ጀግና የሚፈጠረው
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 2 жыл бұрын
አታስብ ወድሜ አልሰረቀም ሊገለዉ የመጣን ሺፍታ ነው የገደለ
@zack1388
@zack1388 2 жыл бұрын
አፄ ቴዎድሮስን መደበቅ ይቻላልን? አባ ረፍርፍ ቤተሰቡን አደራ ብሎ የከተተ ጀግና ነው።የምትፈራለት ማንን ነው? ህወሓት ተመልሶ ከመጣ ብለህ ይሆን ወይስ አደግዳጊ ባንዳ እንዳይደፍረው? ጀግና በሞቱ ሀገር ካስማ ይሆናል ፈሪ ቢኖርም ቢሞትም አይረባም
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
@@crimsonJerom እውነት ነው
@user-um3hk6pz7u
@user-um3hk6pz7u 2 жыл бұрын
ከጁንታው ሰራዊት ከሰላሳ አምስቱ የአማራው ጀግና ይበቃል አንዱ 11 የሀገር ነቀርሳ እረፈረፍክልን ሺ አመት ኑርልን
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
ነብሰ ገዳዮች
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
ይህ ነው ትክክለኛ የአማራ ማንነት ስነልቦናውም በዚህ ስው ይወከላል
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
ሀቅ💚💛♥😍
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
ጀግናናና
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 Жыл бұрын
እውነት ነው
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 2 жыл бұрын
ጀግና ፡ ማለት ፡ እንዲህ ፡ ነው 👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏👍ተባረክ💚💛❤️
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
የአማራ፣ጅግና፣በርቱ፣💪💪💪💪🙏🙏
@getacherfiseha8523
@getacherfiseha8523 2 жыл бұрын
@@sofiymessay4134 Wii piopopioo31
@AA-by3lc
@AA-by3lc 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና አቶ ጌጤ መኳንንት ( አባ ረፍርፍ)🇪🇹💚💛❤🇪🇹 እንኳን በህይወት ኖሩልን ገና ብዙ ታሪክ ይሠራሉም ብዙ ጀግኖችንም ያፈሩልናል👏🏿 👏🏿👏🏿👏🏿💚💛❤ እባክዎ ጀግናው ለትውልዱ ሁሉ ይህ እንፀባራቂ ተጋድሎዎን በተለያዩ ሚዲያዎች ያጋሩልን🙏🏻🇪🇹🥰🤗😊👍🏼💪🙂👏🏿🇪🇹
@meronchache9577
@meronchache9577 2 жыл бұрын
ኑርልን አባ ረፍርፍ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
💚💛♥😍👏👏👏👏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@ydhdhfjf8798 😂
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 ምን ያስገለፍጥሻል ባንዳ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
እናናየ ጎንደር ጀግና ማፍረት ልማዷነው💪💪💪💚💛♥😍🌻🌼🌻🌼😍
@seadifamily
@seadifamily 2 жыл бұрын
ዉነትም አባ እረፍርፍ 👍👍💪💪
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
አባ እረፍርፍ 1ለ11 ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 2 жыл бұрын
አቦ እድሜና ጤና ይስጥልን ኩብር ወታደራችን የኔ አባት እመብርሀን ቅዱስገብረኤል በሄድክበት ይሂድ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
የአማራ እናት ሁሌም ጀግና ነዉ እምትወልደዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-hr5jb8fg3h
@user-hr5jb8fg3h 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@milireda2877
@milireda2877 2 жыл бұрын
እውነትም አባ ረፍርፍ!!! እዚህ መድረክ አላነሳውም እንጅ አባ ረፍርፍ ቤቱ እና ንብረቱ በ ጁንታው ሰራዊት ተቃጥሎበታል:: ስለሆነም አገር ሰላም ሲሆን መንግስትና ህዝብ ተባብሮ ሊያቋቁመው ይገባል!!!
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 2 жыл бұрын
እሱ ጀግና ነው ቤቱንም ንብረቱንም ተኩለት
@fatmafatma8360
@fatmafatma8360 2 жыл бұрын
አቦእናተጀግኖችወደወሎደሴሂዱላቸው
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 Жыл бұрын
እውነት አባ ርፍርፍ የአማራዬ ጀግኖች ሺአመት ኑሩልን ብዙልን 👌👌👌👍👍👍💪💪💪😍😍አላህ ሞት ጦርነት በቃ ይበለን አማራዬ 😭😭😭💔💔💔
@nooraallah7399
@nooraallah7399 2 жыл бұрын
ያአሏሏሏሏህህህህህ ኧረ አሏህ ጨካኞችን ያጥፋልን።። ምነዉ መኖሪያ አሳጡን።።ህዝብ ተሰቃዬ።።ያረቢቢቢቢ።። ጀግና ነህ።።።የታባቱ።።።
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 2 жыл бұрын
አንበሲ።ጠንክር💪
@melfa4598
@melfa4598 2 жыл бұрын
Ambessa say hon Ahiya malet new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatimaseid5553
@fatimaseid5553 2 жыл бұрын
የኔ ቆነጅ
@hanafasil5689
@hanafasil5689 2 жыл бұрын
ኸረ ፍትህ እንጠይቅ ለወሎ እራብ ጊዜ አይሰጥም በፈጣሪ ስም
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
አማራየ በርቱ ድሉ የኛ ነው ሊነጋሲል ይጨልማል አንድ አማራሁኑ በርቱ💪💪💪💚💛♥🌼🌻😍
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 2 жыл бұрын
ወይኔ የጀግና ጀግና ጀግና እናት ወልደሀለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 жыл бұрын
እውነትም አባ እረፍርፍ ጀግና እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈክ እንኳንም ለልጃችክ አብቃህ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጥክ
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን በረታልን
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን ጀግና አባታችን
@aberagetachew2283
@aberagetachew2283 2 жыл бұрын
Crashin adashi
@Adu1594
@Adu1594 2 жыл бұрын
አቦ ጀግና ነህ!!! ቃላት ያጥረኛል!!!
@amelamel4746
@amelamel4746 2 жыл бұрын
አቤል ጎበዝ ቃየል ወንድምህን ገደልከው
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 2 жыл бұрын
ኑርልን አባታአለም ጀግና እንደ አንተ አይነቱ ጀግና ይወለድ❤❤❤❤
@hshsgdgbxbdvdd1544
@hshsgdgbxbdvdd1544 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏🇪🇹
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን♥♥♥
@moharamohara127
@moharamohara127 2 жыл бұрын
የእውነትም ጀግና የጀግና ጀግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
አባ እረፍርፍ ጀግናው እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛው አቦ💚💛💖
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 жыл бұрын
ውይይይይ ደሜን ሞቅ አዴርከው አባቴ ነፍ አመት ኑርልን አቦ
@naizgiyemane8861
@naizgiyemane8861 2 жыл бұрын
Wedi Jegna anbessa 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@hawlettube5320
@hawlettube5320 2 жыл бұрын
እውነትእባእረፍርፍጀግናነህ💛💚❤️🇧🇴👍
@tegistegis5177
@tegistegis5177 2 жыл бұрын
አቦ የመችህ እዳቸ አይነቱ ሺ ይወሐድ
@user-hg9qh5eb4p
@user-hg9qh5eb4p 2 жыл бұрын
አባ እረፍርፍ ሺ አመት ንገስ ዳግማዊ ሀጼ ቲወድሮስ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 2 жыл бұрын
ጀግና አባቴ ይሙት።
@user-mw9ou6js8z
@user-mw9ou6js8z 2 жыл бұрын
የናባት እኳንም በህይወት ተረፋክ ጄግና
@alukonjo.3905
@alukonjo.3905 2 жыл бұрын
አባ ረፍርፍ የኛ ጀግና❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 2 жыл бұрын
ጀግና ኑርበት
@alias2214
@alias2214 2 жыл бұрын
ሺአመት ኑሩእልን አባ እረፍረፍ ጀግናው
@user-uz7tl1dw5p
@user-uz7tl1dw5p 2 жыл бұрын
እዳተ ያለ ጀግና ያብዛልን ኑረልን እንወደሀለን
@zemzem8964
@zemzem8964 2 жыл бұрын
ጀግና አገራችንን ሠላም ያርግል
@mslove3676
@mslove3676 2 жыл бұрын
ጀግናየ እውነትም የአፄ ቴድሮስ ልጅ ሽ አመት ኑርልን
@haymanot9489
@haymanot9489 2 жыл бұрын
አባ እረፍርፍፈጣሪ ይጠብቅህ ከምንምበላይጀግናነህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍
@seadaseid4040
@seadaseid4040 2 жыл бұрын
ቁራጡ ጀግና አባረፍርፍ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@emanetube9129
@emanetube9129 2 жыл бұрын
አበሣ እናት ወልዳለች እኳንም ተረፍክልን ይጠብቅህ
@kuwait2644
@kuwait2644 2 жыл бұрын
እዉነት ነው አባ ርፍርፍ ጌጤ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኢትዮጵያ ጀግና የእነ አፄ ቴወድሮስ ወድም ጀግንነት የዘራችን ነው ኢትየኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ አትፈርስም በኢትዮጵያችን ድርድር አናቅም አንድ ነው ደማችንንን!!!!!!!!
@zenahyimer6684
@zenahyimer6684 2 жыл бұрын
ጀግና ወንድ በርታ ወንድማችን ለሀገርም ብቃ 🙏🙏
@MohamedAhmed-pj3ii
@MohamedAhmed-pj3ii 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሺ አመት ኑረልኝ
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 2 жыл бұрын
የኔአባት እንኮንእርፍርፍከው እስይይኔአበሳ
@dubaidubai874
@dubaidubai874 2 жыл бұрын
አቦ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ፈጣሪ
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ወልዳለች አሏህ ይጠብቅህ
@samsonyared1664
@samsonyared1664 2 жыл бұрын
እወነት የኢትዮጵያ ጀግና
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 2 жыл бұрын
ጌታቸው እረዳ አባለፍልፍ ሲሆን አቶ ጌጤ መኳንት ደግሞ አባ እረፍርፍ ነው።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
💪👏
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እውነት ነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እህ
@mobileuae9291
@mobileuae9291 2 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m ቿጓሗጧሟጷጧጷጧጯኗኟሧጧጧጧሗጓጯጧ፬፤"፴፵፵፵፣፣፣፭፭፣፣፷፴፣፣፮ ፥፤፵፭፤፥፡፦
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
@@mobileuae9291 አቤት😁
@yigremdemmelash6452
@yigremdemmelash6452 2 жыл бұрын
አባረፍርፍ ኑርልን።
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ux7rb7vs2o
@user-ux7rb7vs2o 2 жыл бұрын
ዋውውውው አባታችን በርታልን
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 жыл бұрын
አንበሻው: እንኩአን አርከፈከፍልኝ:ይኸን የሰውልጂን:ክብር የማያቅ ቅማላም ባንዳ የባንዳ ዘር ::
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 2 жыл бұрын
ክምርድንጋይ የተከመረ ልብ አላት
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ የምትሉ ጀዝቦች ግን ገብታችሁ ለምን አትዘምቱም የወገን እልቂት ካሣሠባችሁ አታደንቁሩኝ አስር ጊዜ ፍትህ እያላችሁ ገብታችሁ ተፋለሙ ወንድ ከሆንክ ሴት ከሆንሽም ገብተሽ ስንቅ አቀብይ ዩቲዩብ ላይ አታደንቁሩኝ ሙሾአም ሁላ።
@shiwafass431
@shiwafass431 2 жыл бұрын
Our hero we proud you🌻 You are amazing job you did We love you Ethiopian star👌 💚💛❤💪💪👏👏
@hihguu1977
@hihguu1977 2 жыл бұрын
አበሰ ጃግና ያጃግነ ዘር 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-hx7dv5qh6f
@user-hx7dv5qh6f 2 жыл бұрын
አባ ረፍረፍ💪💪💪
@bint.seid.
@bint.seid. 2 жыл бұрын
ይህን ሰው በአይኔ ሙሉ ማየት እሳሳለሁ የገዛ ሰራተኛቸው እሷን ነበር መድፋት መጀመሪያ ጀግና አይገልፀወትም
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 жыл бұрын
ክብር ለአባረፍርፍ ሽልማቱ ሲጠናቀቅ በነካ እጅህ እነሱንም ገላግለን በናትህ፡፡
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 жыл бұрын
ውይ እንኳንም አጎቴ ሆንክ የኔ አንደኛ ኑርልን ሺ አመት
@user-oy4uo5wp5m
@user-oy4uo5wp5m 2 жыл бұрын
እናት ወልዳለች አባ ረፍረፍን እግዚአብሔር ይ ይጠብቅህ
@user-qq8fq6xe7w
@user-qq8fq6xe7w 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና 💪💪💪 ኑርልን አባቴ ❤🙏
@zx9713
@zx9713 2 жыл бұрын
እንኳን ያንተ ዘር ሆንኩ የኔ ጀግናና💪💪
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 2 жыл бұрын
አባት አለም ዥግናው እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ የአማራ ኩራት
@weleladeresse7657
@weleladeresse7657 2 жыл бұрын
ጀግናዬ 💪🇪🇹❤
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
አባቴ እሠይ እነኚህን አረመኔዎች አላህ ያውድማችሁ በላውን ያውርድባችሁ በየአላችሁበት ጉርጓድ።
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ጀግናየ ❤
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
አባ እረፍርፍ ስሞ በጣም ያስብሀል!!! የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና አባቴ ሺ አመት ኑርልን
@user-nv8sj6cu5d
@user-nv8sj6cu5d 2 жыл бұрын
የዘመናችን ጀግና የአማራ ህዝብ ሁሉም ተኳሽ ነዉ መሪ ብቻ አጣን እንጅ ለሆድ አደሮች ሆኑብን
@aliessa1690
@aliessa1690 2 жыл бұрын
ዋውውውው ጅግነ አባእርፍርፍ እድሜህ ይርዘም
@user-gx4ks1df2g
@user-gx4ks1df2g 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አባታችን ጀግና ነህ🌹
@zizzm9700
@zizzm9700 2 жыл бұрын
የውስጡን ጠላት ይጠንቀቁ ብዙ አስመሳይ አለ! እራሶትን ይጠብቁ! እነደእርሶ አይነት አባ እረፍርፍ ኢቶጰያችን ታፍራልን!!እድሜ ከጤና ይስጥልን!ኢትዬጵያቺን ለዘላለም ትኑር!!አሜን!
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 2 жыл бұрын
ጅግና ነህ 💚💛❤️💪አማራዬ
@alemtdese2570
@alemtdese2570 2 жыл бұрын
ኑርልን አቦ እድሜህን ያርዝመው።
@abdushkur4494
@abdushkur4494 2 жыл бұрын
አበሳ ጅግና
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
@user-lw2bg9ds6b
@user-lw2bg9ds6b 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 жыл бұрын
ኣባ ረፍርፍ ጄግና
@zinetube3541
@zinetube3541 2 жыл бұрын
እውነት ቃል የለኚም የኔ ጀግና
@geae4236
@geae4236 2 жыл бұрын
እውነትም አባረፍርፍ ጀግና ነህ ኮርተንብሃል ።
@user-tj2mx2fc3v
@user-tj2mx2fc3v 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞን አማራው አብይ የጁንታ ተላላኪ ነው ወገኖች እንቃ
@fatimayoutube2164
@fatimayoutube2164 2 жыл бұрын
ኑርንን አባ ረፍርፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-sf6hx4fc7s
@user-sf6hx4fc7s 2 жыл бұрын
ጀግና ያበቀለው መቼም ቢሁን አይሸነፍም በርቱ
@amezenkidane9023
@amezenkidane9023 2 жыл бұрын
ጀግና💚💛❤🇪🇹💚💛❤🙏
@natmentesenot5465
@natmentesenot5465 2 жыл бұрын
ጀእግና የኔአባት እድሜ ይስጥህ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ትግሬ የሚባል እግረ ቀጭን ማህይሞችን የምታምን አማራ ካለህ በሂወትህ ፍረድ😠😠😠 ከኮረና የበለጠ መራቅ አለብህ
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 2 жыл бұрын
ጀግና ባንዳን አንዲህ ነው መረፍረፍ፡፡ ጀግና የጀግና ጀግና
@ahmedhbashy1608
@ahmedhbashy1608 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@-Godisreal
@-Godisreal 2 жыл бұрын
junta
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
ነፍጠኛው አባ እረፍርፍ
@user-dj9km3bo3e
@user-dj9km3bo3e 2 жыл бұрын
አላህ ያልቁረጠባትን ነብስ ማነም አይቆርጣትም
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
እውነትም አባ እረፍርፍ ያውም አይገልፀውም ያንሥበታል የእኛ ጀግና
@user-zw2il9pm1k
@user-zw2il9pm1k 2 жыл бұрын
ኑርልን ሠራዊቶቻንን
@hakenateritegaru1957
@hakenateritegaru1957 2 жыл бұрын
ኣየ ነፍጠኛ ለሊት በህልሙ ያየው እኮነው መድረክ ላይ ወጥቶ የሚተርክል::
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን ያረብ አሏህ በቃ ይበለን ኢላሂሂሂ🙈😭😭😭😭
@feleukmulugta6343
@feleukmulugta6343 2 жыл бұрын
💚💛❤️😍💪
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 60 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
ጉድ እዩ ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Ethiopian Comedy (Episode 104)
19:43
In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.
10:37
ተመልካቹን ያስለቀሰ  ፉከራ | zehabesha 12
7:47
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН