🛑የክርስቶስ መንገድ||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ||Deacon Yaregal Abegaze

  Рет қаралды 8,132

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

6 ай бұрын

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #megabahadis #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo #donkeytube #seifufantahun #ebs #seifuonebs #habeshatiktok #comedianeshetu #ethiopianmovie #ethiopianews #ethiopiancomedy #ethiopian #manyazewaleshetu #donkeytube #ድንቅልጆች #ethiopian_orthodox_tewahdo #kanatelevision #ebssundayshow
#abelbirhanu #mahtot #tewodros_yosef #abelmekbib #amharicmovies2022 #tiktokers
#ebstv #ethiopian_orthodox_sibket #eotcmk #eotc #kanadrama #quanquayenesh_media #new #new_ethiopian_mezmure #new_mezmur #gebreyohannes_gebretsadik #deacons #yilmahailu #dinklejoch #ramatube

Пікірлер: 15
@girmayedesalegngergi7345
@girmayedesalegngergi7345 5 ай бұрын
Amen
@jfdy3618
@jfdy3618 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቃለህወትያሰማልን
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 6 ай бұрын
አባታችን የሒወትን ቃል ያሠማልን አስብ መምህራንን ያድልልን አገራችንን በምህረቱ ይታደግልን
@Godislove-un8tr
@Godislove-un8tr 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምሕራችን
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetYosef
@GenetYosef 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜብ
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 6 ай бұрын
Kalhiwet yasemalen Sega berkete yawerselen abatchen
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን የክርስቶስን ፍቅሩን በልባችን ያኑርልን የፃድቃን በረከት ያድለን አሜን!!!
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
መምህር ለሁሉ ክርሥቲያን እኔን የወንጌል አማኙን ጨምሮ የሚመክር የሚገሥፅ ቃል ሠማን ፈጣሪ ይርዳን ::ግን በራሥ ላይ መከራን ማምጣት ተጋድሎ አይመሥለኝም ከዚህ ውጭ ታንጫለው
@yosephabera6274
@yosephabera6274 6 ай бұрын
የትኞቻችሁ ናችሁ ለምእመናን ምሳሌ የምትሆኑት ?
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 6 ай бұрын
*😂መምህራችን እንወዶታለን! ግን በፍቅር የደረጃ መነፅር ኣመለካክት? መምህራችን አርሶ ሁሌ ሰለሚፀልዩ የእግዚአብሔር ሃይል አሎት ግን ትውልዱ ፀሎት የሌለው 😂 ተይዟል? በማን? በደብተራ ጠንቋይ፣ በቃሊቻ፣ በ፮፮፮ ሉሲፈር፣ አመቺሳ ሬቻ፣ በዘር እናዛር ተይዟል! ከኣሁን በፊት መምህር ዘበነ ሲያስተምረን እንዱ የግሪኩ ፈላስፋ በጠራራ ፅሐይ በገበያ መካከል ጧፏውን ኣብርቶ ምን ሆንክ ሲሉት ደግ ስው እየፈለኩ ነው! እንዳሉን ሁሉ ዛሬም በዘመናችን እግዚአብሔር ፈልጎ ደግ ስው ኣጣ! የግድ ማመን ኣለብን እኛ ሐጥያተኞች! ክኣባቶች እስክ ተራው ህዝብ ከልብ ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ኣለብን! ! እናንተ ኣባቶች የትውልዱን ቨከም በሱም ሆነ በቤተስቦቹ ኣውቆም ይሁን ሳያቀው በወረስው አጉል ኣምልኮ በዘመናችን ተይዟል! ለዚህ ነው የጋራ መፍትሔ ኣጥተን ቋንቋወቻችን ተደበላለቁብን! መቼም ምክር ለተቀባዪ ይከብዳል ይባላል ! ግልፅ ነው ኣሁን ምርጫ የለንም ! በዘመናችን መቨፍፍን ይሂው በዲያቢሎስ የታገዘ ኣራጅ ትውልድ ኣየን ! ክዚህ በላይ እውነቱን ተናግሮ ትውልዱን ወደ ኣንድ መስመር ማምጣት ብቻ ነው!!! ኣለበለዚያ ዕንቁ ሐይማኖት እያለን በተግባር ትውልዱን ካልቅየርን ጥቅስ መዞ መጠቃቀስ ለፔንጤም ኣልሆነም! ትውልዱ በትግባር ክተዋህዶ ጋር መኖር ኣለብን! በይፈ ወደ ፩ እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ተመለሱ! ብሎ መናገር ማሰተማር የግድ ነው! ፈጣሪ ሲቆጣ ይሄው በሀሳብ አራምባ እና ቆቦ ሆነን የጋራ መፍትሔ አጥተነ የፓለቲከኛ እና የሐይማኖት አባቶችን በጎጥ አድፍጦ በሀሳብ መደበላለቀ አየን! እና አዲሰ ሐይማኖት እንደ አቨን አበዛን በይፈ ትውልዱን ከታች ወደ ላይ አመለካከቱን በመሰበክ መቀየር! ቀጥ ካለው ፩ ሐይማኖት ፩ ጥምቀት አስረግጦ መሰበክ ያሰፈልጋል! ሰሊዚህ ሴይጣንን በስሱ መቃወም! ዛሬ አራጅ ትውልድ አየን ዋጋ አሰከፈለን! ስለዚህ መቨፋፈን ይብቃ ትውልዱን እናድን! ግልፅ ስብከት ይፊልጋል! ዛሬ ዛሬ እውነተኛ ለማሰመሰል የናጄርያ የጠንቋዮችን ሲም ካርድ ሞልተው ትውልድን ኣደንዝዞ በካራቲ ስባብሮ ሴይጣን ሲወጣ ትውልዱ ምነ ያህል ደንዝዟል! ለመሆኑ ሴይጣን በማን ስም ነው ይሚወጣው? ከወጣ በሃላሰ ማነው የሚመሰገነው!? መምህራችን ከልባዊ ምስጋና ጋር እግዚአብሔር መንገዱን ያመልክቶት እና ትውልዱን የማዳን እና የማትረፍ ፅጋ ውን ያድሎት!!!😢*
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 5 ай бұрын
Very true!!! The Almighty God protect our church and our country!!!
@habteyesabate166
@habteyesabate166 4 ай бұрын
ታዲያ ጳጳሥ መሆን ያለባችሁ እናንተ እያላቹ ለምንድን ነው ,,,,
🛑ቅዱሳን መላዕክት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
45:00
🛑የፍቃድ ባርነት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
21:28