የክርስቶስ ዝና | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges Sarbet Kale heywet Church 2024

  Рет қаралды 11,510

Sarbet Kale heywet Church

Sarbet Kale heywet Church

3 ай бұрын

ይህ የሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን
የዩቱብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግየደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የሣር ቤት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ፕሮግራም ማግኘት ትችላላችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

Пікірлер: 37
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 Ай бұрын
መቼም ሁልግዜ ትምህርት የሚገኙበት ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏
@asebini7642
@asebini7642 7 сағат бұрын
የማይጠገብ ሕያው ቃል ነውና ጌታ አሁንም ፀጋውንም ይጨምርልህ
@user-uu4nc7el4u
@user-uu4nc7el4u Ай бұрын
ቄስ እንደ አንተ የመጽሐፍ ቅዱስ ተኮር ትምህርት የሚሰብኩ ያብዘልን።ተበረክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
እረ እውነትህን ነው ቄስ ትግስት፡ ብዙ ጊዜ ተጠቅሜአለሁ በትምህርት❤❤ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ❤❤😊 ዛሬ እንኳ አንድ ሰው የሆነ ነገር ተናግሮኝ፡ መተኛት ሁሉ አቅቶኝ ነበር፡በእውነት ይሄን ትምህርት ስሰማ ነፃ ወጣሁ😂😂❤❤ ዘመንህ ይባረክ፡ ገና ብዙዎች ይጠቀሙበታል😊😊
@SabaHadish-j3k
@SabaHadish-j3k 28 күн бұрын
እግዝያቢሄር ይባርክህ ቄስ የሚገርም ቃል ዘመንህ ጌታ ይባርክህ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ተጠጣሚ ነኝ❤
@yerdanosbqele3874
@yerdanosbqele3874 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ትምርቱ እንዴ ግል ምክር ለኔ ነው ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ልቤ እርፍ አል 😢እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ 💕
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 12 күн бұрын
አሜን አሜን!!! መልዕክቱ የኔ ነው።
@gebrewelde
@gebrewelde 2 ай бұрын
ቄስ ለዚህ ዘመን ጌታ የሰጠን ውድ አባታችን ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ፤ሁሌም ትምህርትህን በንፍቆት የምሰማውና የምባረክበት ነውና በጣም እወድሃለሁ
@mekdesteka2280
@mekdesteka2280 Ай бұрын
ቄስ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን።
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 24 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውንም ይጨምርሎት
@sg6994
@sg6994 Ай бұрын
ቄስ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርከው 🙏
@RahelNiguse
@RahelNiguse 7 күн бұрын
አሜን
@alem-le5cs
@alem-le5cs Ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተአይነቱን ያብዛልን።
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 Ай бұрын
Amen amen
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 26 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ አብዝቶ አብዝቶ
@MeleseBerihanu
@MeleseBerihanu 7 күн бұрын
በጣም እንወዳለን ❤
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h Ай бұрын
ተባርክልን ከዚህም በላዪ አልፈክ መሄድ ዪሁንልክ በየሱስ ክርስቶስ ስም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MelonTadese
@MelonTadese Ай бұрын
ቄስ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ አንተን አለመስማት አይቻልም ሁሌም ጌታ በአንተ ያስተምረኛል ይብዛልክ🙏🙏🙏
@cfclny
@cfclny 16 күн бұрын
Amen amennnnnnnnn
@user-ds5gb2nw3j
@user-ds5gb2nw3j 9 күн бұрын
ቀስ. ክርስቶስ. ቻምር. ይብርክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
May God Bless You❤❤❤
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 12 күн бұрын
ቄስ ጌታ ይባርክህ፣ ይጠቀምብህ!!!
@nansin4739
@nansin4739 17 күн бұрын
እሜን ጌታ ሆይ
@Etagegn3326
@Etagegn3326 11 күн бұрын
ተባረክ ቄሰ ❤❤ መልክቱ የኔ ነው
@meronzegeye7897
@meronzegeye7897 2 ай бұрын
Listening to this sermon third time now.
@sosihail.s4521
@sosihail.s4521 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elsbethabare6369
@elsbethabare6369 2 ай бұрын
❤❤❤geta yebariki tgist
@user-uz5uz8yw4j
@user-uz5uz8yw4j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎ።
@MominMomin-xl6bo
@MominMomin-xl6bo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannakassa4857
@hannakassa4857 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ።
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen 🎉🎉
@woyneshetalemu328
@woyneshetalemu328 Ай бұрын
ቄስ ጌታ ይባርክህ !
@nathanielbisrat2771
@nathanielbisrat2771 3 ай бұрын
Amen,, i and my family are so blessed by your teaching❤
@eftuadugna8369
@eftuadugna8369 2 ай бұрын
Engzihabher abizito yibark kes. Zemenih yilemlim. Balisasat andim youtube lay yaleh timirtih alameletegnim. Betam new yetetekemkut. Mikirochik liyu nachew. Bezi lay kale Egzihabher astemirotih deep new. Ahunim Geta birk yadirgih. ❤
@meronzegeye7897
@meronzegeye7897 2 ай бұрын
Blessed by your teaching kes tebarek
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
G&B Ministry Interview with Rev Tigistu Moges Part 1(ቄስ ትግሥቱ ሞገሥ)ክፍል አንድ
1:01:20
ከባህር የወጣው አውሬ ፥ 666 // በወንድም ሙሌ
1:15:22
Ethiopian Evangelical Church in Cologne
Рет қаралды 476
በሄድኩበት ሁሉ ከእኔ ጋር ነበር  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
47:22
preaching Time with ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
56:52
LEBU MKC Channel
Рет қаралды 18 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 91 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,6 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 34 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН