የ ካህን ሠርግ ወረብ (ለዘብ)

  Рет қаралды 55,380

ዮዳሄ Tube

ዮዳሄ Tube

3 жыл бұрын

አንተ ካህኑ ለዓለም

Пікірлер: 125
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 2 жыл бұрын
እስክስታው ባይገባ ምንኛ ደስ ይል እንደነበረ! 😯😢
@user-fj8ky3ld5z
@user-fj8ky3ld5z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው ወረቡ በጣም ደስ ይላል የቅዱስ አባታችን አሮን በረከት አይለየን
@chuchuabera5524
@chuchuabera5524 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ይላሉ የአብርሃም የሳራ ትዳር የርብቃ የያቆብ ጋብቻ ይሁንላቸውና ደግ ልጅ ይውለዱ እንደ ይሳሃቅ ለአምላኩ ታዛዥ ለቤተሰቡ ብረሃን የሆነ
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
ዋዉ በኢየሱስ ስም ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ኢትዮጵያየ ንገሽ የእኔ ዉድ እናቴ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ እማ
@tiamirkidane7715
@tiamirkidane7715 5 ай бұрын
ትንሽማ ጎጭ ኣድርጎዋል 😅😅😂 ጠላዉ ጥሩ ነበረ መሰለኝ ግን ደስ ይላል
@misrakamsalu7611
@misrakamsalu7611 Жыл бұрын
ምነው አባቶቻችን ጭፈራው ቢቆም..።
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 9 күн бұрын
🕊🙏🙏🙏
@user-gv6bb8ct5u
@user-gv6bb8ct5u 3 жыл бұрын
በጣም ደስስ ሲል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ውበቴ ✝️❤ስርዓተ ጋብቻ ለፈጸሙት የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው ውለዱ ክበዱ
@tigistderebe6421
@tigistderebe6421 2 жыл бұрын
የክህነት
@Nahusenay123
@Nahusenay123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚኦ ተሰሀለነ
@sibuhwewdus4290
@sibuhwewdus4290 3 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ደስ ሲሉ ጎንደር ወይስ ሸዋ ወይስ ቤተ አምሐራ ላስታ እ
@Tube-bg9kh
@Tube-bg9kh 3 жыл бұрын
Gondar
@user-oc4hw2ee1b
@user-oc4hw2ee1b 3 жыл бұрын
ሠላም ለዝህ ቤት እኮን በሠላም መጣሽ በጣም ደሥ ይሜል መንፈሣውይ ትምርት ነው ሠርግ ነው አይደል እጅግ ደሥ ይላል
@user-ie2wb4es6e
@user-ie2wb4es6e 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ቤተሰብ በርቱልን ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለምናስብበት ክብር ያብቃን ❤❤
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
አሜን ግን ትክክለኛ አይደለም
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@selamlahger2283
@selamlahger2283 3 жыл бұрын
በሀላችን የትም ሀገር አይገኝ ደስ ይላል ከመደለቅ መፀለይን አብዙ
@bertaworku-uf9cu
@bertaworku-uf9cu 8 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም እንደዚህ ነዉ ማግባት ያሰብኩት ፈጣሪ ያሳካልሸ በሉኝ ❤❤❤🙏
@tiltegugsa3523
@tiltegugsa3523 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ እንኳን ደስ ያለክ የተዳርከዉም ትዳራችሁ ያብርሀም የሳራ ያድርግላቸሁ
@user-uc2nu8mo7v
@user-uc2nu8mo7v 2 жыл бұрын
Yrdi Love በጣም እናመሰግናለን
@lubabaahmedaaaa2944
@lubabaahmedaaaa2944 3 жыл бұрын
ይለያያል እንደ የሌላው እና ይህ ደስ ይላል እስኪ አስረጅኝ
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
በላይክ በርቱልኝ👏👏👏❤❤❤
@user-hn8nk2sx1d
@user-hn8nk2sx1d 3 жыл бұрын
መልካም ሠረግ ይባረክ በእግዚአብሔር
@zenashi1428
@zenashi1428 3 жыл бұрын
Wawu yaberehamena yesara yaderegelachihu
@trozeguas6937
@trozeguas6937 3 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ዘዓሮን ካህን ሀሌ ሉያ ዘዓሮን ካህን ዘአሮን ካህን ዘአሮን ካህነ ዘአሮን ካህን ሀሌ ሉያ ዘአሮን ካህነ እልልልልል መልካም ጋብቻ
@user-rb5kd7mj8k
@user-rb5kd7mj8k 3 жыл бұрын
እፍፍ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች እልልልልልል ሃሌ ሉያ ለ አሮን ካህን 🎤❤👏
@ermiayite6844
@ermiayite6844 3 жыл бұрын
_ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን_ _በጣም ደስስስስስስስ ይላል የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው_ _ግን መሀል ላይ እስክታ ያለው ይመስላል እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ሳይ_
@hayat550h8
@hayat550h8 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል ይሄ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ስርአቷ አይደለም
@yomtube2878
@yomtube2878 2 жыл бұрын
እልልልልልልል በጣም ደስስስስ ይላል እንኳን አደረሳቸው
@meditube4847
@meditube4847 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ በርች
@ewedshalhuhule1095
@ewedshalhuhule1095 3 жыл бұрын
wow dese yemele yeseregi werebi new zemare meleheketen yasemalen yetebarek tedar yehun
@agerenafekshgni3911
@agerenafekshgni3911 3 жыл бұрын
betame dese yelala zemare meleheketen yasemalen legebame tedaru yetebarek yehun
@gam1144
@gam1144 3 жыл бұрын
Welcome My Sis How Are You Thank You So Mach for Sharing God Bless You For Everything I Like Ite
@enattube7871
@enattube7871 3 жыл бұрын
ሰርግ ደስንይላል በርች ንሀገራችን ስላም ያድርግልን
@temuo2820
@temuo2820 3 жыл бұрын
Selam lezibet yihun Ehite Enkani be selam meteshi wowow😗😗betam desi yeli Teberakuuu
@nura3882
@nura3882 3 жыл бұрын
sela. Selam enkuwan dehna metash eht berchlg
@hewanhewan614
@hewanhewan614 2 жыл бұрын
Amen amen
@hayatuu
@hayatuu 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@user-hn8nk2sx1d
@user-hn8nk2sx1d 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልል ደስ ይላላላላላላላላላ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@user-dg3mt5ym8s
@user-dg3mt5ym8s 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሠርግ ነው
@fatumaabera3428
@fatumaabera3428 Жыл бұрын
Kahinat taxakaku ye hulat Alem sidatagna indathonu
@Deacon_Israel
@Deacon_Israel Жыл бұрын
my favorite
@tgtg7713
@tgtg7713 3 жыл бұрын
Amen
@abushwedahljo6687
@abushwedahljo6687 3 жыл бұрын
Selam wow des silu zimare melakt yasemalin
@tersitmelake5112
@tersitmelake5112 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 😍
@tube2585
@tube2585 2 жыл бұрын
ብረቸ ወዴ
@thentube9663
@thentube9663 2 жыл бұрын
ዋውውው🌹🌹🌹❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@zuzu4168
@zuzu4168 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን መጥቻለሁ የኔ ቅመም
@user-oo8qd4vg7r
@user-oo8qd4vg7r 10 ай бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllll🙏yeabrham.yesara.gabiha.yihun.amen.👏👏👏👏👏
@user-rn4vg3ky3n
@user-rn4vg3ky3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አቤት ውበት አቤት ተዋህዶ ደምቃ ተውባ ማየት እኮ እንደት ደስ ይላል ይመስገን ቸሩ ጌታችን
@tehutzena6057
@tehutzena6057 2 жыл бұрын
Nice Nice
@user-uq9bl3yj1z
@user-uq9bl3yj1z 2 жыл бұрын
መታደልኮነው የካህን ሚሰት መሆን ኡፉፉፉፉፉፉ ደሰሰሰሰሰሰ ሰትሉ 💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣም እኔምዲቆን ነበር የሚመጣለኝ አለመታደሌ ሁሉንትቸ ተሠደድኩ አሁንይቆጨኛል😭😢
@eee12412
@eee12412 11 ай бұрын
@@sarabrara1262 እኔም ዲያቆን እና ስደተኛ ነኝ🥹🫣
@menkerledtu1424
@menkerledtu1424 2 жыл бұрын
Waw syamer
@abershiad4753
@abershiad4753 3 жыл бұрын
betame dese yelalu seregachew yetebarek yehun gin eseketa eyemetu new
@ethiopiatnur2005
@ethiopiatnur2005 3 жыл бұрын
amen
@tigabualem5081
@tigabualem5081 2 жыл бұрын
ይበል ነው
@lensr2164
@lensr2164 3 жыл бұрын
👏😍
@ahh3053
@ahh3053 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hanamaru3186
@hanamaru3186 3 жыл бұрын
yes
@yordi9587
@yordi9587 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
@sertyoutbe6004
@sertyoutbe6004 2 жыл бұрын
እልልልልል
@memike4657
@memike4657 2 жыл бұрын
Ye abrham yesra gabcha yadrglachu
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asersalem2670
@asersalem2670 3 жыл бұрын
Nice
@user-dn2yr1ur9s
@user-dn2yr1ur9s 2 жыл бұрын
❤️💚💛🧡💚💛🧡❤️
@TGMTG
@TGMTG 11 ай бұрын
ነፍስን ሀሰት ያረጋል ❤❤❤ እወዳችሀለሁ ነፍሴ እስክወጣ❤❤❤ ደግሜ እላለሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤
@nebiyumamo9434
@nebiyumamo9434 9 ай бұрын
😢❤❤😢 0:42 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebiyumamo9434
@nebiyumamo9434 9 ай бұрын
❤❤❤
@TGMTG
@TGMTG 9 ай бұрын
@@nebiyumamo9434 እ
@TekeAwet-hv4jp
@TekeAwet-hv4jp 8 ай бұрын
Yhe zefen new
@byonsesolomon6516
@byonsesolomon6516 3 жыл бұрын
yamral
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳሩን ይባርክ::
@leulyaregal7535
@leulyaregal7535 2 жыл бұрын
እንዲ ነው እንጂ 👏👏👏👏👏👏👏
@hannamariam2451
@hannamariam2451 3 жыл бұрын
Ellll
@hermonmulugetarasom3443
@hermonmulugetarasom3443 Жыл бұрын
እስክስታው ቦታው ኣይደለም
@haregeweyentezazu1354
@haregeweyentezazu1354 2 жыл бұрын
Des selu
@melkamkebde8394
@melkamkebde8394 2 жыл бұрын
Yamral
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 2 жыл бұрын
እዴትደስይላል
@yosiefmerhazion8010
@yosiefmerhazion8010 2 жыл бұрын
ለዘቡ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ፣ ነገር ግን ሽብሸባው ከስክስታ ጋር ባይደባልቁት ጥሩ ነው ።
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
Medebelaleq sayhon fitsumo ayfekedem eko..enkuan la kahin..le memenan zefen honem chefera kilkil new. Egzihaber libuna yisten
@hamanotzetewhado1641
@hamanotzetewhado1641 3 жыл бұрын
Like
@argeashswety2362
@argeashswety2362 2 жыл бұрын
እግዚአብሒር ይባርክላችሁ ግን ስረአት አታበላሹ ጭፈራዉምንድነዉ
@ermiayite6844
@ermiayite6844 3 жыл бұрын
_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን_ _እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹው_
@ermiayite6844
@ermiayite6844 3 жыл бұрын
ሁለቴ ነው ያዳመጥኩት ደስ ብሎኝ
@kindunega6773
@kindunega6773 3 жыл бұрын
elllll
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
ጭፈራ በይፋ ተያያዛችሁት
@truwne3133
@truwne3133 3 жыл бұрын
Enamsgnalen
@amenamen4274
@amenamen4274 3 жыл бұрын
Betam des yemle new bengrachn lay endzh aynte werb yalew wede Gondar akbabe new yeh dgmo kehege wech sayhon bahel new endellea nger atewsdut sealyhut new kebahle ansar new endene beakle betayut des yelal
@tsegahappy2369
@tsegahappy2369 Жыл бұрын
በማርያም እሰክስታ ነው በሉልኝ
@user-ll1iy1ke2u
@user-ll1iy1ke2u 3 жыл бұрын
ሠላም ለዝህ ቤት እኔግን አድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ ክሀን እኔ የማውቀው ዝማሬ ሽብሻቦ ነበር ግን ነገሩ ተቀየረ መሠል እቅጥቅጡ ምድነው በውነት በመገረም እያየሁት ነው ሆርቶዶክሥ እምነት እደዝህ አይደለም የምጃር ጭፈራ እዴት አልገባኝም
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ በዘላይ ነጠላ አለበሱም ጥምጣም ብቻ አድርገው
@ngsti8856
@ngsti8856 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እንዴ
@mahtotkokeb4478
@mahtotkokeb4478 2 жыл бұрын
where is this weding
@addis2675
@addis2675 Жыл бұрын
በመዝሙር እስክስታ ኧረ ነውር ነው ህግ አትጣሱ ለሰው ደስታ ተብሎ የእግዚአብሔር ህግ በጭራሽ አይጣስም!!!
@ebisatefera2605
@ebisatefera2605 Жыл бұрын
እዬ ስርዓት አይደለም ካለ ነጠላ ከበሮ እንዴት ይመታል ጥምጣም ተጠምጥሞ ነጠላ መለበስ ነበረበት አስተካክሉ መልካም ጋብቻ
@user-oe4cy7kj1w
@user-oe4cy7kj1w 16 сағат бұрын
ሂድን እና ንገራቸው አንተ ለራስህ ታቃለህ ግን የራስህን ጉድፍ ሳታይ የሠው ይታይሃል አይድል
@user-uq9bl3yj1z
@user-uq9bl3yj1z 2 жыл бұрын
እዳው የት ሀገር ነው 😭😭😭😭
@sisaytamrar2143
@sisaytamrar2143 Жыл бұрын
እስክስታ ምን ያደርጋል
@mesaydera903
@mesaydera903 2 жыл бұрын
ይሄ ህግ አደለም ህግ አታበላሹ
@hasiethagos32
@hasiethagos32 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ፡ መኖው ግን እስክስታ ኣለ እንዴ በወረብ ይቅርታ
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 Жыл бұрын
የጠመጠሙችን ስልክ እፈልጋለኹ
@alsawedajo1065
@alsawedajo1065 3 жыл бұрын
Endew des silu ene yekahn serg aychem alawk eskeahun
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ትዳሪን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ለአባቶቻችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ግን መዝሙር እየተዘመረ እስክሳ ምንኛ ነው ??? በዛ ላይ ጥምጣም አድርጎ ቤተክርስቲያንን ማሳደብ አይሆንም ??????? አረ ለቅዱስ ስጋው ና ለክቡር ደሙ ክብር ይኑራቹ እንዳትቀሰፉ
@natnaelbirhan2562
@natnaelbirhan2562 2 жыл бұрын
እባካችሁን ቤትክርስቲያንን እና ካህናትን የሚያስነቅፍ ነገር አትፖስቱ
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 2 жыл бұрын
ምን እየሆኑ ነው አረ ካህን ነን እዳትሉኝ ቱ የፈዳላይ ጥርቅም ወረብ እዴህ ነው
@user-ng5ej8vw7c
@user-ng5ej8vw7c 3 жыл бұрын
ሠላም ለዝህ ቤት በውነት በመገረም እያየሁ ነበር እደዝህ አይነት ክሀን ይጨፍራል በፍፁም ሆርቶዶክሥ እደዝህ አይነት ሥራት አታሥተምርም ይህ ሥም ለማጥፋት ነው የምጃር ጥፈራ እዴት ተደርጎ አይ
@user-iw3ck7qj5n
@user-iw3ck7qj5n 3 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ይህ የተዋህዶ ሃይማኖት በፍጹም አይወክልም ኮመንት የምትሰጡ የተዋህዶ ልጆች በደንብ ተመልከቱ ይህ ድርጊት መቃወም አለብን እንዴት ወርብ በጭፈራ መልኩ እስክስክታ ለምን ማን አስተማረን ይህ ምንፍቅና ነው ይህ እውነት የተዋህዶ ቻናል ከሆነ ቢዲያን አንሱት
@tgtg7713
@tgtg7713 2 жыл бұрын
Kalewkesh zem betye ayshalem weyme teky
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አረ በየሱስ ስም ቅጥ አጡ መዝሙሩንኮ ጭፈሪ አደረጉት ግማሹ ነጠላ ሳይለብስ ከበሮ ይመታል የቀረው ደሞ እስክሳ ይወርዳል 😏😏😏 እግዚኦ ትውልዱኮ ጠፋ
@TM-jw7bc
@TM-jw7bc Ай бұрын
ሠርግ እኮ ነው ጭፈራና እስክስታ ይቅር የምትሉ ሲጀመር የሠርግና የሌላውን የአግልሎት የሚቀርብ ምስጋና ለይታችሁ እወቁ አላማውም ሰውን ዘና ማድረግ ነው ።
@AbelOrthodox
@AbelOrthodox 25 күн бұрын
አንተ ራስህ ምን እንደሆነ ለይተ እወቅ እንደዚ አይደረግም እምነታችን ይሰደባል ቢያንስ ባትለቁት አሪፍ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@memyself3205
@memyself3205 2 жыл бұрын
Amen
@almazengdaw3547
@almazengdaw3547 2 жыл бұрын
amen
@yeshemebet6121
@yeshemebet6121 2 жыл бұрын
Nice
ድንቅ  የሆነ  የከበሮ  አመታት
4:00
ሲራክ-ቲዩብ seeraki tube
Рет қаралды 44 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ተነሱ እናመስግን | የወጣቶች ዝማሬ
4:01
EthioOrthodox
Рет қаралды 12 М.
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat
4:33
ራያ ወርቄ ምርጥ የገጠር ሠርግ💗
8:54
Ruman tube
Рет қаралды 58 М.
Gere emun part 184 | ገሬ እሙን ክፋል 184
41:01
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 128 М.
ከበሮ በባለሙያው እጅ ሲመታ
3:57
Tesfu Girma
Рет қаралды 54 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН