የአለም ረጅሙ ፊት...25 ሴ.ሜ የሚረዝም ፊት ያላቸው አቶ አባይነህ ... በጥፊ መትቼ አህያ ከገደልኩ በሗላ ተጸጽቻለሁ...ድንቃ ድንቅ Seifu on EBS

  Рет қаралды 417,572

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 421
@yohannesgebremichael9592
@yohannesgebremichael9592 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
Amen 🇪🇹🌹🇪🇹🌹
@yohannesmesay9854
@yohannesmesay9854 Жыл бұрын
Enkuwan abro adrsen
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
Amenn
@dubkhfffkkxhu9048
@dubkhfffkkxhu9048 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ እረጅም እድሜ ከጠናጋ ይስጣቸው
@yoseph544
@yoseph544 Жыл бұрын
ፈጣሪ ታላቅ ነው ፈምስ ሲልህ ፊትህንም አርዝሞ ያፈምስሀል አባቴ እድሜህን እንደፊትህ ያርዝምልህ!!!
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@melakudebela1763
@melakudebela1763 Жыл бұрын
😂
@user-dc4il3oj5h
@user-dc4il3oj5h Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@amhappy5383
@amhappy5383 Жыл бұрын
Haha des sil
@solomonhaileslasie6695
@solomonhaileslasie6695 Жыл бұрын
@@user-dc4il3oj5h to sfgsgujlfhxF we3wa pll
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
የአላህ ስራ ነው ሱብሀነላህ ጥራት ይገባክ ያረብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@digthetruth5305
@digthetruth5305 Жыл бұрын
Yekrstos nw ye Allah aydelem
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Жыл бұрын
የገጠር ሰዉ የሄዋ ነዉ ደስ ይላል ንፁ ልብ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል ባአል በሰላም በፍቅር አደርሳችሁ አደርሰን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
የባዐል ስጦታ ብሰሰጦቸው ደስ ይል ነበር ወረቀት ለገጠር ሰው ምኑ ነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል ደመራ ባሕል አደረሳችሁ እንኳን ሠላም መጣሕ ሰይፍሻ አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
የፈጣሪ ድንቅ ተፈጥሮ ዋው ደስ ይላይ አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ተአምር ነዉ ዉይ ደግሞ ጸባዩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ በአምሳልህ የፈጠርኸን እፁብ ድንቅ ስራ ነን🙏💚💛❤️
@arabcell7557
@arabcell7557 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንድ በሉት ስራ ግሩም ነው ❤🙏
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 Жыл бұрын
Yagzaber sra grum naw
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
የፈጣሪ ሰራ ግሩምነው እረጂም እዲሜና ጤና💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Жыл бұрын
ምነው አሹ ጫፍ ላይ ሆንክ ጥፊ የፈራህ ትመስላለህ😂😂😂 የእግዛብሔር ድንቅ ስራ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ሰይፉ እራስህ ጠብቅ መላጣህን እንዳይቦክስህ አህያ የገደለ ጀግና ነው ሀራምክክክክክክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የገጠር ሰው እኮ ጀግና ነው
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንዳንተ ማን አለ አምላኬ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏 የሐገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ ❤🇪🇹🙏🥰🥰
@Eyerus21
@Eyerus21 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሶልዬ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንክያን አብሮ አደርሰን
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 Жыл бұрын
እኔ ሴት ነኝ ብዙ ሰው ፊትሽ ረጅም ነው ይሉኛል አሁን ብለካው 21 cm ሆነ ጫማየ ደግሞ 42 ብዙ ሰው በእግሬም በፊቴም ያልተገባ ይላሉ እኔ ግን በተፈጥሮየ ደስተኛ ነኝ አላፍርም ።
@rimbintbaba7288
@rimbintbaba7288 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ጥራት ይገባህ ጌታየ
@Wegahata
@Wegahata Жыл бұрын
ሩሑስ በዓል ደመራን መሰቀልን ይግበረልና❤💛
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
አላህ እዲሜ ይስጥህ የኔ አባት
@aletasebarage5223
@aletasebarage5223 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ተባረክ ብዙ እንድህ አይነት ተሰጦ ያላቸው ሰዎች አሉ ብየ ቦታው ና አቅርብልን !
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 Жыл бұрын
እኔ እራሱ 3ጡት አለኝ ድቅ የእግዚአብሔር ሰራነው እግዚአብሔር ይመስገን
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው❤️🙏
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
🥰🥰🥰👌👌የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት
@yenetube4527
@yenetube4527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም እና ድቅ ነው!
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ ድዛይኑ አያልቅበትም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@amelisamedia
@amelisamedia Жыл бұрын
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ💚💛❤🙏
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Жыл бұрын
የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣችሁ ባአሉ የሠላም የፍቅር የመዋደድ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
ልዩነት ውበት ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ወይኔ ሚሥኪን አህያይቱ አሣዘነችኝ ረ በአላህ ሠው እዳመታ አደራራራራ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ደስ ይላል ተአምር ነው መቸም ስይፍሻ ድንቅ የተባሉትን ነገር በፍጥነት ነው የምታቀርበው ደስ ይላል ስርፉ ያንተን ፊት የጨፈነው ሕፃን ልጅ ቢሖን ይሞታል እውነቱን ነው ስው አልመታም ያለው እሕያ የገደለ ስው የሚተርፍ ይመስላል ወደ ደቡብና ኦሮሞ አካባቢ ረጃጅም ስዎች ይገኛሉ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ስራህ ተነግሮ አያልቅም ትልቅ እድሜ ያላቸውን ለማየት ጓጓው የእክምና ተቋም ተባበሩዋቸውና ቶሎ አቅርቡዋቸው
@fozibnitassfa7261
@fozibnitassfa7261 Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ቁድሡል ሙሉክ አዚዚል አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ለሰቅና ይገባህ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
ወንድም ለወንድሙ መምታት መግደል ይቁም አህያ በቦክስ መምታት ይቁም 😀😀😀
@user-rs6it2kr7w
@user-rs6it2kr7w Жыл бұрын
ክፍት አፍ ነሽ
@alya6975
@alya6975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@Abel.28
@Abel.28 Жыл бұрын
ሠይፉሻ እባክህን የግቢው comedy ፊልም በህይወት ያሉትን ብታሳየን 🙏
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሜን
@alem7076
@alem7076 Жыл бұрын
እኛሰ የኔ ውድ ?
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
@@alem7076 እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም ነው
@alem7076
@alem7076 Жыл бұрын
@@alembeyene7552 አሜን እንደዚ ነው እንጂ የኔ ውድ ደሰ የሚል በአል የማይነጥፍ ደሰታ ለሁላችን ከእግዚአብሔር ይሁንልን ሐገራችን ሰላም ትሁንልን!!!
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
@@alem7076 አሜን
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
ሠይፉ ጌታቸው ረዳን አቅርብልን ልዩ ተሠጥኦ አለው
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
ጌቾጋ ምን አለሽ🤣🤣🤣
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z Жыл бұрын
ስራህ ድንቅና ግሩም ነው አምላኬ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
የቼላል ባባ ትንሹ ፊቱ እንዲህ ነበር የፈጣሪ ድንቅ ሥራ🙏
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Tekekl setgermi astway nesh wow 👍
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስራ ድንቅ ነው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
መዝሙረኛው ዳዊት በጣም አጭር መልክም የሌለው በሰው እይታ ቦታ የማይሰጠው ሰው ነበር ዳዊት ግን ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጠረኝ አለ ትክክል ነው የሁላችንም መልክ የተለያየ ነው ሁላችንንም ግን ውብና ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረን❤❤❤🙏👌👍
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ የአላህ ተአምር አሏህ ምን ይሳነዋል ግን አልሀምዱሊላህ
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
Agere yewah hezb! May God bless this man!!! 🙏🥰🥰
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስራክ ድንቅ ነው 👏👏👏👏
@aklilutemelso5637
@aklilutemelso5637 Жыл бұрын
ቀልዳቹ ደሰ ይላል ገዳይ ስሸለም አይተናል ህግ የሌለበት ሀገር እነ ሰይፉ ህግ የሁኑቡት ሢኤል
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome info! 💪
@shmelslegesse835
@shmelslegesse835 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር መልካም ነው ሆኖም ሰው እየሸሸኝ መንገድ ይለቅልኛል እያለህ አንተ ውስጥ ገብተህ አቅፈህ እጅን ፊትህ ላይ አደረክ አቀፍህ አደረክ በጣም ደስ ነው ያለኝ ።እኛ ሰዎች ግን ከምንፈራ ሰላም ብንለው ለዛሰው ደስ ይለው ነበር። የአዲስ አበባ ሰው ሰላምተኛ ነው ይባል ነበር
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው !!!!
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@mbp_mike
@mbp_mike Жыл бұрын
For anybody who's reading i wish you got what you prayed for this year. Keep grinding folks.
@Werke541
@Werke541 Жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው🙏 እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት 🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞
@mariyamawit4279
@mariyamawit4279 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው 🥰🥰🥰🥰
@axumite5449
@axumite5449 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምረዉ , ለየት ያልክ💕💕💕
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
ያአላህ ስጦታ ድንቅ ነው ሱብሀን አላህ እሱ የማይሰራው የለውም አላህ
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አባታችን እድሜህን ያርዝምልን አሜን
@deresedesta5740
@deresedesta5740 Жыл бұрын
Ethiopian is beautiful people
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እኳን አደረሳቹ
@zelalemattlee6694
@zelalemattlee6694 Жыл бұрын
This condition is called acromegaly. It is caused by excessive growth hormone production by the pituitary gland. It’s recommended to get him an MRI to rule out any growth in the pituitary gland.
@practical-medicine-pm
@practical-medicine-pm Жыл бұрын
Ethiopia hizb dink fitur iyale museum liyaskemet new. You know how we are new to this world! Yaltamare hizb!
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ዋውውው ፈጣሪ ሁሉሉንም ውብ አድርጎ ሰራው ሁሉም ለመልካም ነው እልልል እግዚአብሔር መልካም ነው
@abdumobilapp
@abdumobilapp Жыл бұрын
subhanallahi yalaha sira hulum dinqinow 🙏
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
❤ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው:: እንደማህበረሰብ ግን ለየት ያለ ተፈጥሮ ያላቸውን ሰዎች ተፈጥሮችፕውን እግዚአብሄርን አመስግኖ እንደመቀበል በየመንደር የማሸማቀቅን ተግባር ማውገዝ አለብን:: ይሃ ሰው ለየት በማለቱ ኩራት እንደሚሰማው በማየቴ ደስ ብሎኛል:: ብዙዎች ግን እራሳቸውን እስከማግለል ይደርሳሉ:: ዳውሮዎች የተሻለ የመቀበል ባህል እንዳላቸው ምስክር ነው:: ለልብሱ ዲዛይነር አድናቆቴ ይድረስሽ/ህ ---ገራሚ ነው:: ረጅም እድሜ ተመኘው::
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ጌታ ድንቅነው።
@excellentenglishcomputer
@excellentenglishcomputer Жыл бұрын
amazing nature
@bamelakyene7623
@bamelakyene7623 Жыл бұрын
ሴፉሻ በጣም እዴት እደምወድህ ታውቃለህ? ኑርልኝ ናቲ ካአዳማ
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 Жыл бұрын
Sefu lesawu yaleh akibrot betam tilik new❤️🥰
@hanalove6693
@hanalove6693 Жыл бұрын
አያቴ 115አመቶ ነው የሞተችው ብዙ የድሜ ባለፀጋወች አሉ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
ብዙ ባለ እድሜ ፀጋወች አሉ 150 አመት እድሜ ያላቸው ሴትዮ አሉ አሁን
@meseretadenew3253
@meseretadenew3253 Жыл бұрын
Seifu was so scared for his life when he said he hates someone who talks shit 😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
በጣም ትሁት ሰው ይመስላል። የዋህም ጭምር።።። ሰይፍሻ ግን አንዴ ቢያጠናግርህ ቀልብ ትገዛ ነበር!😍
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m Жыл бұрын
😂😂😂😂
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemiendris84
@jemiendris84 Жыл бұрын
የአላህ ስራ ድንቅ ነው አጂብ
@Habeshawi26
@Habeshawi26 Жыл бұрын
He is so humble
@eyerusendriass8191
@eyerusendriass8191 Жыл бұрын
Betaam!!!
@onepostperday
@onepostperday Жыл бұрын
Seifu ebs the best media Ethiopia 🤩😍
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ከውቧ ሀገር ዳውሮ እንኳን ምጡ የማላውቀው ሰው ስተዋወቅ የዳውሮ ልጅ ነኝ ነው የምለው
@mezabekele4124
@mezabekele4124 Жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ ሰይፍሻ ግን አልከው በሳቅ ደስ ይላል
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
የኔ አባት ረዥም እድሜ ይስጥውት
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
አዎ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 Жыл бұрын
የአላህ ስራድንቅ ነው አይ ሰይፉ አያልቅብክ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሻውን ሠሪ ብቻውን ቀሪ ነው አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር ቤተሠብ አድርጉኝ የስደት እህት ወንድሞቸ ባልጠቅማችሁም እናተ ትጠቅሙኛላችሁ
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Жыл бұрын
ወይኔ አህያው😭😭😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እኔም በጣም አሳዘነኝ እራሱም ከተናገረዉ በህዋላ ደስተኛ እንዳልሆነ ያስታዉቃል
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ የፈጣሪ ስራ ግሩም ነዉ😍
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
የእግዝአብሄር ሰራ ድንቅ ነው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ማሻአላህ የአላህ ስጦታ ነው
@afrad3582
@afrad3582 Жыл бұрын
Seifu' ምላሱን ብታሳየን ምናለበት
@user-dh1co9nl5k
@user-dh1co9nl5k Жыл бұрын
የእግዝያብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
@mistremistre8123
@mistremistre8123 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው እሱን የሚመስል ቱርካዊ ዘግነት ያለው ሰው አለ የፈጣሪ ጥበብ ድንቅ ነው
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 Жыл бұрын
Ye egziabher sira dinq nw 🥰🥰🥰
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Ye Allah Sira Dik New 👍🏾👍🏾👍🏾
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ሰይፉ አላህ አተረፈህ በዝህ በምላስክ ፈረቸነበረ ዝምሥለማይል ምላሥክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@merafeyemelketsedeq8056
@merafeyemelketsedeq8056 Жыл бұрын
ደስ ሲል
@user-hw6ov6fi2q
@user-hw6ov6fi2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው። እና ሰይፍሻ ምን ትዝ አለኝ መስለክ እኛም ሰፈር በጣም እርጅም ፊትና እርጀም ስው አለ እና ሰውን በጥፊ መትህ ታውቃለህ ስትል አሀያ መትቼ ሞት ሲል እኛ ሰፈር ያለው ትዝ እለን እና እርሱም አሀያ በጥፊ መቶ ገሏል 😍🤓እና ማለት ነው ኢቭን ጫማ እራሱ አ'አ (የጫማ ፋብሪካ) እየመጣ ነው የሚያሰራው።
@edenz7956
@edenz7956 Жыл бұрын
አህያዋ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሰው ቢሆን ይከሰስ ነበር እቺ ምስኪን እገልጋይ ግን ማን ይጠይቅላት ፍትሕ ለአህያዋ
@raxmagaha177
@raxmagaha177 Жыл бұрын
😂🤣🤣😂😂😂😂😂
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ እህል በላሽ ተብላ አገልጋይዋ እንሰሳ የሞት ፍርድ።አቤት የሰዉ ጭካኔ!!ከተናገረዉ በህዋላ እራሱም ደስተኛ አልሆነም
@wanawnegrtna4366
@wanawnegrtna4366 Жыл бұрын
Mashaillah beautiful 😂😂😂👌ufff tenadje neber besak keyerew egzer ysth sefye
@Zzzz-qc3rb
@Zzzz-qc3rb Жыл бұрын
ye Allah sera❤
@loveisking5023
@loveisking5023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍 ሌላ ምን ይባላል
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 Жыл бұрын
Great khali
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 104 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 24 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 40 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 13 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН