የለምጽ በሽታና መፍትሄዎቹ

  Рет қаралды 23,390

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Жыл бұрын

የለምጽ በሽታና መፍትሄዎቹ

Пікірлер: 161
@akberethagos8363
@akberethagos8363 Жыл бұрын
በመጀመርያ ለሚሰቃዩ ህዝብህ ትምህርት መስጠትህ እናመሰግናለን በመቀጠል የሆነ ሰው ከመስራት መግዛት ስለሚፈልግ አንተ ራስህ አዘጋጅተህ ብትሸጥ ይበልጥ ውጤት ይገኛል ብየ አምናለሁ ለአንተም ጥሩ ገበያ ታገኛለህ ስሉምታውቀው ደግሞ በቀላሉ ታዘጋጃለህ ስለዚህ ብትንሽ ሞክረውና እያልክ አንተም ትጠቀማለህ ህዝብህም ትረዳለህና አስብበት። መድሃኒት ማዘጋጀትና መግዛት የተለያዩ ናቸው። ጀምር እንጅ ላንተ ቀላል ነው ያለኝን አስተያየት ይሀ ነው።
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Thank you very much for your comment, exactly was thinking like that , please if you know someone sell it , let me know
@eastwest334
@eastwest334 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚያብሄር ጥበብን እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ
@user-tx3rh5iv5h
@user-tx3rh5iv5h Жыл бұрын
ስለ መልካም ትምህርትህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በ እዉቀት ይባርክህ ይጨምርልህ።ብዙ ተጠቅመናል።
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ታምራት:: ይህንን ቪዲዮ እኛን ለመርዳት ብዙ ለፍተህ አቀናጅተህ ስላቀረብከው እግዚአብሔር ይባርክህ:: 🙏 የቀንዱ ዱቄት ነው ትንሽ ጊዜ የሚፈጀው ሌላው በቀላሉ ይገኛል:: Best wishes to all who uses this recipe.
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Жыл бұрын
መንሲኤዉ ያልታወቀ በሽታ የሚያድነዉ አግዚአብሄር ብቻና ብቻ ነዉ ወንድማችን አገላለጽህ በሳይንስ ቢሆንም ተስፋ መቁረጥን ያዉጃል ስለምክርህ ግን በጣም አናመሰግናለን.
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen , Ene egre lay tenesh wetobegale ena , teleyeleg
@meseretketema9933
@meseretketema9933 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የግዚአብሄር ሰላም ይብዛልክ ስለ መልካም ምክርክ 💗 እናመስግናለን 🙏👍
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Жыл бұрын
This is too much information and difficult to follow, nonetheless thank you very much.
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 Жыл бұрын
Thank you very much. 🙏👏👍♥️🙏🏼👌👌
@user-te3tx6uu8u
@user-te3tx6uu8u 7 ай бұрын
ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@asterbeyene9864
@asterbeyene9864 Жыл бұрын
Thank you my Brother
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
የሁልጊዜም የምትነግረን የምትሰጠን የምታሳየን ተጠቅመንበታል ተፈውስንበታል እናመሰግናለን እሰከነቤተሰቦቸ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ጨምር ለቡዙወች መዳኒት ሁን
@bizawitabe2531
@bizawitabe2531 Жыл бұрын
Medehanitochu ethiopia yegegnale ebakshi erjign
@tereHm-gu2pv
@tereHm-gu2pv 4 ай бұрын
ቀንዱን እንደት ልጠቀመው?
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ ቃላት የለንም በዋሳብደውዩነበር እባክህ ደውልልኝ
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
ጥሩ ይመሰለኛል ግን በፎቶ በዝርዝር ብቀመጥ! ተባረክ
@hayatyonesali9534
@hayatyonesali9534 Жыл бұрын
What is babechi oil, where do u get this oil in ethiopia?
@MeseretDebena
@MeseretDebena Ай бұрын
እናመሠግናለን ክክፍለሀገር ያሉት ማግኘት ስስለማይችሉ አዘጋጅተህ ብብታቀርብ ጥሩ ነው።
@meronkassaye7132
@meronkassaye7132 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ ተባረክልኝ የገለጽካቸውን የዘይት አይነት ዝርዝር ሊንኩን ብታስቀምጥልን ለማግኘት ስለሚቀለን እባክህን እርዳን ። የቴምር ፍሬው ተቆልቶ ነው የሚፈጨው ግልፅ ብታደርገው አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ። 🙏🙏😍
@andualemwolie9910
@andualemwolie9910 Жыл бұрын
Where can we get those medicines like Kolmax Vitiligo spray and cream in Ethiopia
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 Жыл бұрын
Thank you so much for helping those people who are in need of this recipe. You are amazing human being 🙏
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነው በጣም እናመሰግናለን
@MserGerma
@MserGerma Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ የተከለከሉ ምግቦችን ብትገልፅልን
@selame2713
@selame2713 Жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን እስቲ ሳራየስስ የሚባለው የቆዳ በሽታን መከላከያው ምን ድን ነው እባክህን እርዳኝ
@leylaawol3739
@leylaawol3739 Жыл бұрын
Tebarek lela kal yelegm endante ayenetun yabzaln fetari
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 Жыл бұрын
Thank you 👌👌👌😍
@tiruhaile4793
@tiruhaile4793 Жыл бұрын
Thank you, I can get everything except ye fiyel or ye jart or ye lam.
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 Жыл бұрын
አደኛ እቃዎቹን በስእል ብታሳየን ሁተኛ የቀድ ያልከው ነገር ከየት ይገኛል ?
@tereHm-gu2pv
@tereHm-gu2pv 4 ай бұрын
አመሰግናለው።ቀንዱ በምንድነው ምፈጨው?
@batamariam1350
@batamariam1350 11 ай бұрын
እናመስግናለን ይህን አዘጋጅቶ መሽጥ የሚችል ስው ቢኖር ረሱንም ወገኑንም ይጠቅም ነበር በትለይ ይህን ማግኘት ለማንችል ስወች
@sewdakedir1494
@sewdakedir1494 Жыл бұрын
Selam selam ena keyazegn koytowal ena alfo alfo wede wst gelay lay new yalew kezi tru srah antew kemmeh btazegajeln arif ymeslegnal ibakh ke allah tagegnewalh
@marusimegn5572
@marusimegn5572 Жыл бұрын
ሰላም ጉዞ ላይ በጣም ያመኛል ገና መኪና (plane) ውስጥ ሳልገባ ነው የሚጀምረኝ ከገባሁ በኃላ ደሞ አጭርም ይሁን እረጅም ጉዞ በጣም ያመኛል ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ የሚዋጥ anti vomit ብውስድም ሊያድነኝ አልቻለም በጣም ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ገና ጉዞ ሳልጀምር ነው ስቃየ የሚጅምረው እባክህን እርዳኝ🙏🙏🙏
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
hhhhhh ልክ እንደ እህቴ አላህ ይርዳቹ
@marusimegn5572
@marusimegn5572 Жыл бұрын
@@muslimamuslima7476 AMEN🙏
@zewdusiyoum4751
@zewdusiyoum4751 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ለምን አተ ቀምመህ ገብያ ላይ ብታውለው ጥሩ ነበረ
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክ በብዙ እያገለገልከን ነው. ትንሽ ግን መብራራት የሚፈልጉ ሐሳቦች ገለፃዎች ያሉ ይመስለኛል እስኪ ደግመሕ አድምጠው, say ለምሳሌ some of English terms need translation and even explanation. With much regards, as you know some of your Odinc are a layman people.
@belayineshtibebu3345
@belayineshtibebu3345 Жыл бұрын
Thankou so much
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enamsagnaln wondem 🙏
@user-jo2ml2qv6n
@user-jo2ml2qv6n 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ሰሙን ከምንድነው የምናገኘው?
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተጠቅሚያለሁ
@deboltube1599
@deboltube1599 Жыл бұрын
ጠፋልሽ ወይ ለባለቤቴ ለመጠቀም ፈልጌ ነው መልሺልኝ
@user-tt3ne9yd5k
@user-tt3ne9yd5k 11 ай бұрын
ዉድ ወንድሜ እነዴምን ከረምክ ለሀርህ ልጆች የምታደርገዉ አሰተዋእጾ እጅግ ደስ ይላ ል አምላክ ከክፋ ይጠብቅህ እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ባለፈዉ ሰለ ሳማ አጠቃቀም የለቀከዉን ተከታትየ ነበር አንድ ነገር ግን ግር አለኝ እሱም የሳማና የዶቢ ሊዩነትና አንድነትን ብትለይልኝ እባክህ ❤❤❤
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 11 ай бұрын
አንድ ናቸው በኦሮምያ አካባቢ ዱቢ ይሉታል
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 Жыл бұрын
አቦ ተባረክ
@ninitaassefa3762
@ninitaassefa3762 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ማግኘት አልቻልኩም ባክህ ስልክ ቁጥር ብትልክልኝ ባክብሮት እጠይቃለሁ
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 Жыл бұрын
you are so elegant today what is the occasion? looking good 😊
@rekianuru1511
@rekianuru1511 Жыл бұрын
Endetneh...eski kechalk..picture asayen..ye oil order minadergew...
@RedwanMehamed-qh4so
@RedwanMehamed-qh4so 3 ай бұрын
Amesegenalew.medanitoch.
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 Жыл бұрын
በናፍቆት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@SeadiSeadi-wx3wr
@SeadiSeadi-wx3wr 5 ай бұрын
ሽኩረን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
👍👍👍
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
በፎቶ ብናይ ጥሩ ነው
@user-kv4vi2sc7s
@user-kv4vi2sc7s 7 ай бұрын
የትነው ምሠራው
@user-bi3oh1hn8w
@user-bi3oh1hn8w 8 ай бұрын
Teme እኔ ደሜ A ለመሆኑ አጠራጠር ነበር አሁን A መሆኔን አርግጠኛ ሁኛለሁ ለምን የተናገርከዉ ሙሉዉ ይገልፀኛል :
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 6 ай бұрын
የበሽታ የመከላከል አቅም በትክክል ነው። አሁን ግን ህክምናው በሀገራችን አለ። ለምሳሌ የጨረር ህክምናው ስኬታማ ነው❤
@EeEe-ch9nx
@EeEe-ch9nx 22 күн бұрын
የት ይገኛል
@saronmulugeta5268
@saronmulugeta5268 Жыл бұрын
እባክህን በፎቶ አሳየን
@feyoritube
@feyoritube Жыл бұрын
አዲስ አበባ ማግኝት ይቻላል ዘይቶቹን?
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq Жыл бұрын
ኢናመስግናለን
@salomedawit9234
@salomedawit9234 Жыл бұрын
ብሩክ ነው ያወከውን በነጻ ስላካፈልከን ጌታ ብድራትህን ይክፈልህ መዳኒቱን ለማዘጋጀት ግን ከባድ ነው አዘጋጅተህ ብትሸጥልን የበለጠ ነው?
@beyeneshbey7316
@beyeneshbey7316 Жыл бұрын
Thanks
@dekihamajeganu1950
@dekihamajeganu1950 Жыл бұрын
Pls I need tigrigna os I am not Anderson amharic sorry plz
@user-jh8ij6en6c
@user-jh8ij6en6c 10 ай бұрын
Ebakeh wendme medanitun kememeh besheteln
@sarahirpa9148
@sarahirpa9148 Жыл бұрын
Selam Tamerat beweste selke dewelu telaleh kuterehn magegnet alchalkum betam asfelageya sew nh Ena endet lagegneh? Dero yemakhm yemeslegnal kaltesasatku ps
@barkothiwot5949
@barkothiwot5949 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ መሞከር በጣም እፈልጋለሁ ግን ያልካቸው ነገሮች አብዛኛውን ኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም ምን ትመክረኛለህ
@GL-so4pj
@GL-so4pj Жыл бұрын
ውንድማችን በጣም እነመስግነለን ::
@ZenebechLemma-hh4yn
@ZenebechLemma-hh4yn 9 ай бұрын
Hulnem zeytoch new yemnteqmew wendem
@arbiccn830
@arbiccn830 26 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር የተዘጋጀው የትነው የምናገኚው በስደት አለም የለነው
@danayittewelde
@danayittewelde 10 күн бұрын
doctors are lje lay btnnsh eyewetabat nw mn larglat
@user-im4ct5ze2d
@user-im4ct5ze2d 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birktisium9873
@birktisium9873 Жыл бұрын
Yehe melkes aywedm maseb aywedm and wed koscho wede mistu ayfelgm wey mestu koschscha stmeta mkosch aywedm fresch mohon yfelgal
@aishaaisha2337
@aishaaisha2337 Жыл бұрын
እባክህ መልስልኝ የእስቶበሪ ቅጠልለምን ይጠቅመል
@asmareambachew882
@asmareambachew882 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ሰባት(7) ፍሬ ነጭ ሽንኩርት፣ ሰባት የዳማካሴ ቅጠል፣ ሰባት የባሮ ቅጠል፣ ሰባት ሰባት ሰባት ለምን ሰባት?
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
እህት ልጅ ምንም እውቀት የለውም ያው ስራው ስለሆነ ነው የሚቀባጥረው
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 Жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናሎው
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 Жыл бұрын
በአማርኛ ብትነግረን
@lubabamuheillmuheill3741
@lubabamuheillmuheill3741 Жыл бұрын
የኔወዲምእኔበጣምእያዳረሰኝነዉ
@user-nt4vd8nb6j
@user-nt4vd8nb6j 4 күн бұрын
የኔ ችግር ላስቲክነት ያለው ልብስ ስለብስ ያሳክክኝና ቆዳዬ ይላጣል ነጭ ይሆንና በዛው ይቀራል ክሰምንታት በኋላ የመክሰም ዓይነት ያሳያል
@aemarechbrehanu1999
@aemarechbrehanu1999 Жыл бұрын
አንዳንድ የዘይት አይነቶችን ላገኛቸው አልችልም እና ምን ይሻላል እና በዋነኝነት ቀንዱንና ተምሩን አገኛለሁ ሁለቱን ብቻ መጠቀም እችላለሁ።
@amaamm282
@amaamm282 Жыл бұрын
የተምሩን ፍሬ ብቻ መጠቀም እችላሁደ በምሥል ብታሣይኝ ቁጥርህን እባክህ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ::ጭርት ወይም ቤጨሮ ለሚባለውስ መዳኒቱ ምን ይሆን እባክህን እንዳታልፍኝ መልስልኝ 🙏
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
በዋትስ አፕ ፎቶ ይላኩ
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI Жыл бұрын
ለጭርት ደልማላር
@NAb-fo6py
@NAb-fo6py Жыл бұрын
God please u u doing good lecture
@hiwotendrias9322
@hiwotendrias9322 Жыл бұрын
Lichens nitidus mn aynet new
@saada1012
@saada1012 Жыл бұрын
ኧረ ይሄን ሁሉ ከየት እናገኛለን አንተዉ ስራልን
@hamzadino1212
@hamzadino1212 Жыл бұрын
Selma key ser betrew new tefechto yemetetaw
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
በመጽሐፍ ቅዱሥ እነማርያም በሙሴ ላይ ባመጹ ጊዜ የበደል/የሀጢያት ውጤት እንደነበረ ተጠቅሷል
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
እና በኃጢያታቹ ምክንያት ነው እያልሽን ነው? አትፍረጅ ነግ በኔ በይ እኔ አስቤው ማላቀው ነው የሆነብኝ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Ай бұрын
@@betibeti409 በጣም ይቅርታ ያነበብኩትን ሥላሥታወሰኝ ለማጋራት ያህል ነው ፈጣሪ በምህረቱ ያሥባችሁ
@EhJ3-qj9fc
@EhJ3-qj9fc Ай бұрын
በመፅሐፍ ቅድስ የት ይገኛል ምእራፉ😢😢😢😢
@yaseenyaseen3534
@yaseenyaseen3534 Жыл бұрын
Kutrh benagegn
@ENCRApp
@ENCRApp Жыл бұрын
የካሰላ የፍያል ቀንዲ ማለት በእሰት የተላባለበ ማለት ነው
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
ጠልስ ያልከው ለምንድንነው ። Thanks
@AssefaGebregiorgis
@AssefaGebregiorgis 8 күн бұрын
መድአኒቱ ምድነው❤
@amaamm282
@amaamm282 Жыл бұрын
እንደት ላግኝህ ቁጥርህን እባክህ
@neimaAsrar-zy7wc
@neimaAsrar-zy7wc 11 ай бұрын
አረ ባላ እየጀመረነው
@saada1012
@saada1012 Жыл бұрын
ኧረ ጭንቀቱ ደግሞ ዉይ በሰዉሀገር እኔም አድስ ከፈሬላይ ጀምሮኝ እየሰፋነዉ ደግሞ ኧረ ምን ይሻላል 💔💔
@Sara-ip2nq
@Sara-ip2nq 9 ай бұрын
Eski yekoda hekemena hejina endayesefa merefae ale ehetae
@RedwanMehamed-qh4so
@RedwanMehamed-qh4so 3 ай бұрын
Amaseginalsw.
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 Жыл бұрын
ዘይቶቹን በአማርኛ ብትነግረን ጥሩ ነበር
@yabibalbelew2977
@yabibalbelew2977 Жыл бұрын
Where is your address
@armahnetsanet5950
@armahnetsanet5950 Жыл бұрын
Ebakh lije gena 4 weru new fitu lay ale bezi gize likeset yichilal ebakh chinket ligelegn new.endatalifegn adera
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Ayzohe, Egzabhere Medhanethe new , tedenalhe ❤
@SofiA-pj7yg
@SofiA-pj7yg Жыл бұрын
ዘይቶቹበአማርኛምንድንናቸውባቢች መብራቱስምንዐይነትነው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
ዘይቶቹ ባማርኛ አይታወቅም
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
​@@EthioFamilyTube 😢ቢታወቁ ብዬ ተመኝው ግን እናመሰግናለን ወንድ
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Жыл бұрын
Enmesgenalen
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
እናመስግናልን ወድማችን እና የዝህ በሽታ ተጠቂነኝ ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነው በከባድ ጭቀቱስት በነበርኩበት ጊዜ ነው የጀመርኝ ከቻልክ የዝይቶቹን አይነት ብፎቶ በዋትሳብ ግርፕ ላይ ብታስቀምጥ እባህ
@hananry7106
@hananry7106 Жыл бұрын
እኔም. በጭቀትምክንያትነው. ለዚህ በሽታ የተጋለጥኩት. እፍፍፍፍ
@saronmulugeta5268
@saronmulugeta5268 Жыл бұрын
@@hananry7106 አይ ዞሽ ጭቀት ነው
@sulamatissulamatis9777
@sulamatissulamatis9777 Жыл бұрын
የተዘጋጀ መዳኒቱ ካለ አድራሻዉ ብትተባበሩን ክኀፍየመ
@gzghd1925
@gzghd1925 Жыл бұрын
ፎቶችኑ ለክልን❤
@romagebirnene8135
@romagebirnene8135 Жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ልጄ ከንፈሯን በጣም ትበላለች እናም ሁኔታው ልይት ያለ እየሆነ ነው በጣም ተጨንቄአለሁ ለዚህ በሽታ መንስኄ ሊሆን ይችላል?
@merionbekele8751
@merionbekele8751 Жыл бұрын
አኔ ፡ ዶክተር ፡ ባድወቅት ፡ እግሬን ፡ በላኝና ፡ በጣምያሳክከኝነበር ፡ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት አናም ፡ ሁለቱንም ፡ አግሬንበጣም አከኩት ፡ ስታከዉ ፡ አዴትነዉ ፡ እየተላጠ ፡ የሚቀርነገር የለም ፡ አደዛ ፡ የሆነዉ ፡ ቦታ በቃ ነጭሆኖቀረ የሚጠፋይመስለኝ ነበርግን ፡ ይህዉ እስካሁን ፡ አለ እግሬንባየዉት ፡ ቁጥር ይከፋኛል ፡ በገዛ ፡ እጄ ፡ አበላሸዉት ምንትመክረኛለክ ፡ እክምና ባደርግ።
@hassennuru8024
@hassennuru8024 Жыл бұрын
Stop using suger that stop the etching after that use aloe Vera on the spot use the aloe jelly and pure coco butter try that
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Enem lek endanhe, kehalesh kutereshen ngerege ena enenegager, ayzoesh Egzabher ke beshta bely new Egzabhere medhanetahen new , Endenalen
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 Жыл бұрын
ምናለ ሰርተክ ገበያ አይ ብታውለው
@lubabamuheillmuheill3741
@lubabamuheillmuheill3741 Жыл бұрын
በጣምነጭነዉይበላኛልከዛምታከዉየላጣል
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Lek endene
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 Жыл бұрын
አኔ ለምፅ የመጣብኝ የ melanin እጥረት እንደሆነ ብዞ የራሴ ማስረጃ አለኝ የተለያዩ ጥናቶችን በመመልከት። በተረፈ ሀኪም ማየት ድካም ብቻ ነው ያተረፍኩት። መፍቴሄዬ እርድ በተለያየ መልኩ መጠቀም ነው በመብላት በመጠጣትና በመብላት 90% አጥፍቶልኛል።
@amaamm282
@amaamm282 Жыл бұрын
እንደት ነው አጠቃሙ
@saronmulugeta5268
@saronmulugeta5268 Жыл бұрын
እንዴት መጠቅም እርድ
@temesgenmeseret8864
@temesgenmeseret8864 Жыл бұрын
endet new atekakemu bro
@mihretuminase9445
@mihretuminase9445 Жыл бұрын
አጠቃቀሙን ብትነግረን
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምናለ ታድያ በዛውም አጠቃቀሙን ብትነግሪን እውነት ከሆነ ተባበሪን❤
@ENCRApp
@ENCRApp Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እነመሰግነሌን የቴምር ፋሬ ተቆልቶ ወይስ እንደሁ በጥሬ እበክ መልስልኝ ተቸግሬ ነው በእውነት በማንም በሰው ዛር ላይ አይድራስ ተፈጥሬ ቆደ መጣት ካበድ ነው😭😭😭😭😭
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
ተቆልቶ
@ENCRApp
@ENCRApp Жыл бұрын
@@EthioFamilyTube በጣም እጂክ አሪጌ አመሰግነሌው
@genetgenet4250
@genetgenet4250 Жыл бұрын
በጣም 😭😭 አኔ ረሰህ ሰዉነት ይሰጥልኝ መጀመሪያ በእግር ጀመሩ ከዘ ህክምና ሂጀ የብሰ ሁሉ ሰዉነት ደረሰን በስደት ጨንቅኝ
@ENCRApp
@ENCRApp Жыл бұрын
@@genetgenet4250 እህቴ ከሀገር ቤት አስመጥቼ እኔ እያተጠቀሙኩ አላሀምድልላህ መውጠቱን አሁን አቁሙሀል ውጭ ለይ / በእጅ እነ በእግሬ ያሌ በይሄድም ለውጥ አሌ ወገ ውድ ቡሆንም አላሀምድልላህ ከፈልግሽ የሀገር ቤት ቁጥር ልስጥሽ ? እኔም የዉቀከችው በሶሸል ምዲያ ነው ምንም ዝምድና ያላም ብርን ስያስገበ መደሀንቱን መላክልሽ ያሌሁት ሰአውድ ነው ሀቡቡት
@genetgenet4250
@genetgenet4250 Жыл бұрын
@@ENCRApp እባክሽ አህቴ ወደ የሆን ችግር የለም ሰወነት ሰየወ የጨንቅኝለ አነ አፈለግለወ ንገረኝ በአላህ እህቴ እንቅልፍ ራሰ የወሰደኝም
@amaamm282
@amaamm282 Жыл бұрын
መዳኒት የለውም ወንድሜ
@abel1579
@abel1579 11 ай бұрын
ወረኛ አለው 80% ጠፍቶልኛል
@classicbarken7880
@classicbarken7880 9 ай бұрын
​@@abel1579 Bemin tefalih wendme???
@hargwoyinetersitewold2208
@hargwoyinetersitewold2208 Ай бұрын
Bemin
@EhJ3-qj9fc
@EhJ3-qj9fc Ай бұрын
​@@abel1579በምን ጠፍልሽ ውዴ እባክሽ ንገርኝ😢😢😢😢
@EeEe-ch9nx
@EeEe-ch9nx 22 күн бұрын
​@@abel1579ምን መዳኒት ተጠቅመህ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
የሃሞት ከረጢት ህመም እና አመጋግብ
17:33
Ethio Family Tube
Рет қаралды 8 М.
🔴ሐዋሳ ገብርኤል ‼️👉በመጨረሻ የሆነውን ተመልከቱ
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 295
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН