የሁሌ ነህ//ፓስተር ተከስተ// አስደናቂ አምልኮ//New Creation Church//Apostle Japi

  Рет қаралды 524,378

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

2 жыл бұрын

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 164
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
መዝሙር ያለሙዚቃ ደረቅ እንጀራ እንጀመብላት ነው አለች ሊሊ ስለዚህ መሳርያ በመጫወት የምታገለግሉ ሁሉ ዘመናችሁ, ይባረክ
@misganakassa2282
@misganakassa2282 2 жыл бұрын
"የሁሌ " የሚለው መዝሙር ለመንፈሴ ጥልቅ መልእክት አለው ! እና ኖርማል ሆኜ መዘመር አልችልም ! ሰውም ኖርማል ሆኖ ሲዘምር ግራ ይገባኛል ! እዚህ ምድር ላይ ከጌታ ውጪ ምንን የሁሌ የሆነ ነገር የለም ። ጌታ ብቻ ነው የሁሌ ....
@binyamadmasu1367
@binyamadmasu1367 Жыл бұрын
@getachewgezahign1177
@getachewgezahign1177 Жыл бұрын
Enem
@getachewgezahign1177
@getachewgezahign1177 Жыл бұрын
Enem
@Kena_B
@Kena_B Жыл бұрын
Exactly!!!
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 4 ай бұрын
yes you're right!
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ተከስተ ወላሂ በጣም ነው ምወድህ
@blessed2487
@blessed2487 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ከፀሐይ መዉጫ ጀምሮ እስከ መግቢያ ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏🙏
@zetseattaye9864
@zetseattaye9864 4 ай бұрын
ባለውለታዬ ፡ ሆይ ፡ ብቸኛ ፡ መመኪያዬ እውነትም ፡ የጭንቅ ፡ ነህ ፡ ልክ ፡ ነበረ ፡ ምርጫዬ❤
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES YES
@melakalemu3902
@melakalemu3902 2 жыл бұрын
ዋው የተቀባህ ወንድማችን አንተ የኛ በረከታችን ነህ ተኬ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 жыл бұрын
አቤት ዝማሬዎችህ ሲባርኩ
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN GOD BLESS YOU 🙏
@BinyamZewudu
@BinyamZewudu Ай бұрын
ኣግዚያብሔርይባርክ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 10 ай бұрын
ተኬ የከበረ የእግዚአብሄር ጸጋ የሞላብህ ስርዓት ያለህ ዝማሬዎችህ መልክት ናቸው ጌታ ይጨምርብህ ይባርክህ
@mesinetjarssa588
@mesinetjarssa588 Жыл бұрын
ኡፍፍ ዝማሬው አንጀቴን ይበላዋል፣ በአንተ ውስጥ ስለተቀመጠው የአምላኬ ፀጋ ስሙ ይባረክ፣ ከኢየሱስ የሚበልጥ ምንም የለም
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ።
@abiyotlemma7789
@abiyotlemma7789 2 жыл бұрын
ወንድም ተከስተ ሁሌም የክርስቶስን ፍቅር እንዳስብ ታደርገኘለህ ተባረክ
@miratasfalujamo5754
@miratasfalujamo5754 Жыл бұрын
Amen
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 күн бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Tekeste Getnet I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song የሁሌ | Yehule Neh Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@belaynehneway7455
@belaynehneway7455 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አንተን ባርኮ የሰጠን እርሱ ይባረክ፣ ወንድምዬ በርታ በረከታችን ነህ
@roziroza3655
@roziroza3655 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እየሱስስስስስስ ሃሌሉያ የኔ ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለህ ላንተ 🙏🙏🙏🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 жыл бұрын
Tekeste Getnet You are an excellent Icon & Brand of z. Kingdom STAY Blessed 🙌 brother Apostel Tekeste Tebareklgne
@shalommandefro927
@shalommandefro927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🔥🔥🔥 የጌታ ስሙ ይባረክ።እርሱ እንደሰው ቢቢሆን ንሮ ማንስ በሕይዎት ይኖር ነበር።ሥራው ከአዕምሮ በላይነው፣ምሕረቱ ብዙነው። ተመስገን።
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 14 күн бұрын
ሀሌሉያ አሜን
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
JESUS IS THE KING OF KING
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Ай бұрын
awuyii take we love ❤❤❤❤
@zebu8565
@zebu8565 Жыл бұрын
አቤቱ ስምህ ይባረክ ይህን የመሰለ ዘማሪ ስለሰጠኸን
@boothabootha1881
@boothabootha1881 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ተክል የኔ ምርጥ ወንድም
@thenewpersonministries
@thenewpersonministries 2 жыл бұрын
ቸርነትህ ብዙ ብዙ ኢየሱስ 👑👑👑
@simengealemdegu4997
@simengealemdegu4997 Жыл бұрын
በእርግጥ ባለ ቅኔ ነህ ዘማሪ። ከክፉ ተጠበቅ
@zewdneshgirma9529
@zewdneshgirma9529 Жыл бұрын
Idimeh yibark nursing yih yeqine mincing yicemirii.
@abdigeremu1665
@abdigeremu1665 4 ай бұрын
U are blessing.........pastor Tekeste keep shining
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever. Almighty God blessed you. Amen amen amen amen amen amen hallelujah
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አቤቱ ከፍፍፍ በልልኝ መቼም አረሳውም ቸርነትህን ምህረትን ለእኔ የሆንከውን 🙏🙏🙏🙏
@tseganeshburaka3679
@tseganeshburaka3679 Жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ውድ ወንድም ተኬስቴ ፈጣሪ ጨማምሮ በፀጋው ያኑርህ !! 1 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 8 ай бұрын
?ተተ።😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 8 ай бұрын
😊😊?፨፨😊ሀ😊❤፡❤❤❤፡❤❤
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 8 ай бұрын
፡፡😊😊😊??😊
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ተኪ ምርጡ ስጦታችን ብሩክ ነህ 🙏
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
JESUS IS LORD
@abyssiniabizuneh3498
@abyssiniabizuneh3498 2 жыл бұрын
የተወደደ አምልኮ ተባረክ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
የእኔን ሕይወት ገልጸሄዋል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@user-tu3je2vn7y
@user-tu3je2vn7y Жыл бұрын
OOO, Paster Tekest geta tegawen yasethi ahunim abezeto yestehi hulim bakalu yametebarkin antinim yebarkilin
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን
@singerbereketayele4601
@singerbereketayele4601 2 жыл бұрын
ድንቅ የተባረኩበት መዝሙር ተከስተ ተባረክልኝ
@ermiadane6136
@ermiadane6136 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በአንቴ መዝሙሮች በብዙ ችጌራ አዎጣኝ
@zetseattaye9864
@zetseattaye9864 4 ай бұрын
God bless you Brother Tekeste and the musicians. Praise be to our God
@BetelhemSheferaw-dj9ih
@BetelhemSheferaw-dj9ih 2 ай бұрын
ይውረድ
@user-ng8ti8uu6t
@user-ng8ti8uu6t 2 жыл бұрын
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
Wonderful , Marvllous Song God blessssssssssssss Tekye tebarekenal
@user-vy1oy5sx1r
@user-vy1oy5sx1r 3 ай бұрын
Uuuuuufffff amennn ame
@user-xy5gz8fu1k
@user-xy5gz8fu1k 7 ай бұрын
you are blessed ዋናው ግጥምና ዜማ አይደለም መስጠትህ ነው ዝማሬህ ሁሉ ሕይወትህን ይገልጻሉ ተባረክ
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
GOD IS GOOD
@johnesku8772
@johnesku8772 2 жыл бұрын
“አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” - ማቴዎስ 6፥6
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 2 жыл бұрын
ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን!!! ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ ምንድነው ጨለማው እኛ የብርሀን ልጆች ነን ጨለማውን አሶግዱ የሚያምርብን እስታይልም ቢሆንም ብርሀንና ብርሀን ብቻ ነው!!!
@amenashko0988
@amenashko0988 2 жыл бұрын
Yetale chelema birhan nw mitayegn
@amanuelabebayehuofficial3713
@amanuelabebayehuofficial3713 2 жыл бұрын
ብርሃን በጨለማ ላይ እንጂ በብርሃን ላይ አያበራም። እኛ ብርሃን ነን በጨለማ ላይ ስለምናበራ ነዉ። አለቀ።
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ፣ ይኼ የናይት ክለብ ስታይል ነው፣ መብራት ጨለማ ላይ በራ ገለመሌ እያሉ ያመቻምቻሉ ነገር ግን ቤ/ክ ክብር አላት፣
@mabiratanabo4103
@mabiratanabo4103 2 жыл бұрын
amen tebareki be bizu stega inwodihaleni🙌🙌🙌🙌🙌🙌👉🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@1453-y9h
@1453-y9h Жыл бұрын
mezmurachu ydelal tmrtachu gn aynefamm hule sle sga na dem beteley wetatochu mehaym nachew
@user-cb8tv8ks5s
@user-cb8tv8ks5s Жыл бұрын
Ameñ nnnnnnnnnnn geta yibarek
@markon7742
@markon7742 Жыл бұрын
came on🎵♥
@hailuhumnessa863
@hailuhumnessa863 2 жыл бұрын
wow Lord Jesus Blessed your all of life Amen!!!
@user-pj5ew1zi6f
@user-pj5ew1zi6f 2 жыл бұрын
amen amen takiye tabarki 😍😍😍
@getachewgezahign1177
@getachewgezahign1177 Жыл бұрын
Amen Hallelujah Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 to the Father Jesus Christ Of Nathert
@hiwotaga2397
@hiwotaga2397 Жыл бұрын
Amen amen hallelujah blessed you more amen amen 🙏
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
GOD IS GOOD 👍🙏🙌❤♥💓👍🙏🙌❤♥💓👍🙏
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
የአንተ በጣም ይለያል ረጋ ብሎ የመንፈስ ዝናብ ነው መዝሙሮችህ ዘመን ብርክ ይበል ሌላ ቃል የለኝም
@simesima3954
@simesima3954 2 жыл бұрын
Ufffffffe ameeeen ameeeen ameeeen isay haleluya Ewunet ye Hulu amilak nehi iyessus Paster tekeste zemenik yilemelim
@elianatechshow
@elianatechshow Жыл бұрын
God bless you from Heaven Paster Tekiye❤
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 2 жыл бұрын
You are anointed by Jesus Take! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@degefaabera811
@degefaabera811 Жыл бұрын
አሜን ተቴ ተበረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እስዬ እልልልልል❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@yetnayettakele4777
@yetnayettakele4777 Жыл бұрын
I like it very much
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 11 ай бұрын
What amazing song...yene yehule Eyesuseye
@kalddisethiopia2383
@kalddisethiopia2383 Жыл бұрын
መመኪያዬ ብቻውን ጌታዬ❤❤
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 2 жыл бұрын
ምነው ግን ይበጃል ወይ ዝም ማለት እውነት ይሄን ኣምልኮ ተካፍሎ? ተኬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ! ጌታ ከሰጠህ እነዚህን ከመሳሰሉት ዝማሬዎችህ የሚገኘው በረከት ኣልፎኝ ኣያውቅምና እንዲህ ያለው ጸጋ የተሰጠህ ኣገልጋይ ስለሆንክ አንተ በጣም እድለኛ ነህ።
@amdeleikun
@amdeleikun Жыл бұрын
man of God may bless my almight god more and more
@simengealemdegu4997
@simengealemdegu4997 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
እሳይ እየሱስ ተባርክ ❤️❤️❤
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
amen amen amen halelhuya amelke nek yehule
@tigremshilla7711
@tigremshilla7711 11 ай бұрын
may God bless you pastor
@sebletilahun495
@sebletilahun495 Жыл бұрын
zarem anten yelghal alewetekm bemanen eyesus
@sisaymamo1480
@sisaymamo1480 2 жыл бұрын
Gooftaa Si Wajjin Haa Ta'u
@geremewgizaw
@geremewgizaw Жыл бұрын
Tebarekilen
@yaredotadesse
@yaredotadesse 2 жыл бұрын
I love u so much teke u are wonderful person
@solometebeje5211
@solometebeje5211 2 жыл бұрын
Glory To Be God !
@beautifulangel2423
@beautifulangel2423 Жыл бұрын
May the Grace of God increase in all Believers of Christ 💚💛❤️🇪🇹"Jesus Christ Is Lord "
@yabetsbekele5927
@yabetsbekele5927 Жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@kidistlencha1497
@kidistlencha1497 Жыл бұрын
የሁሌ ነህ ኢየሱስ አሜን!
@misikirendalkachew1949
@misikirendalkachew1949 Жыл бұрын
THAT IS AMEIZING
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 Жыл бұрын
Thank you Pastorye!
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m 2 жыл бұрын
Tebarek wnawa misty nat tebareku
@hanahani6626
@hanahani6626 Жыл бұрын
ዘመንህን ጌታ ይባርክ
@Osong321
@Osong321 6 ай бұрын
Kowedsane❤
@MelatAbate-gr6uf
@MelatAbate-gr6uf 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fikruhirpaye5207
@fikruhirpaye5207 2 жыл бұрын
Waaqayyoo akkasummati sii haa eebbisuu
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏼!!! Pastor God bless you so much and your family!!!
@tigstabayneh9634
@tigstabayneh9634 Жыл бұрын
ተባረክ
@emebetgebru7088
@emebetgebru7088 Жыл бұрын
God Bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tegasttegast3811
@tegasttegast3811 Жыл бұрын
❤❤
@berryketema1071
@berryketema1071 2 жыл бұрын
Takewaa ❤️❤️❤️❤️
@ashuman936
@ashuman936 Жыл бұрын
Eseyyyyyyyy elllellllll
@peaceworld5948
@peaceworld5948 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Oh haleluyaaaaa
@amenugerba2494
@amenugerba2494 Жыл бұрын
goftaan keenyi iyesuus saa ebisuu ebiffaamii
@yeguware796
@yeguware796 2 жыл бұрын
wonderful grace!!! GOD bless u..
@medhindawit6450
@medhindawit6450 Жыл бұрын
ፍቅርህ በልቤ ታትሞአል
@aniesayas8575
@aniesayas8575 2 жыл бұрын
Amazing worship...
@kalikedan7532
@kalikedan7532 Жыл бұрын
Sewadehe eko wadema teka
@muluemebetchisha5048
@muluemebetchisha5048 2 жыл бұрын
Amen libin yemineka mezimur new tebarek
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ተባረክልን ተኬዋ😘🥰
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
ዋው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 3,7 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
ወደድኩህ እንደገና || ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Tekeste Getnet || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmure
14:29
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 526 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН