የሌላ ቲክቶክ live እንዴት እንገባለን እኛስ እንዴት እናስገባለን ቲክቶክ ቪዲዮ ከሙዝቃ ከመዝሙር እንዴት እንስራለን

  Рет қаралды 22,041

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

2 жыл бұрын

abi tube, በቤት ውስጥ, RakDonkeytube, KanaTV, kana , Abrelo HD, Liji Bini Tube, ጂጂ ኪያ, የተንቢ Tube, አቢ Tube, drama, EBS, ebstvworldwide, seifu on EBS, miki show, TMUSiCiopa, MinewST APP, Abel Birhanu, Zhabesha TV, AradEthADMASa movies 1, yoni magmusicna, sebere BeShewtubeakel Gizaw, Beteclass, Addis Neger, Addis films, Nahoo TV, Fana Televisioneb alemayehw, አብይ አህመድ, Ashuka, DR HABESHA INFO, , Hope

Пікірлер: 79
@utfy3687
@utfy3687 2 жыл бұрын
ህዉየ ዛሬ አሳይኝ በላይክ ነዉና የገባሁ
@user-kl1rv6xo4r
@user-kl1rv6xo4r 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ አርገሽነው የስረዳሽን እናመሰግናለን
@dashedan6354
@dashedan6354 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እንደዚ ዘርዘር ያለ ነገር ስታቀርቢ ጥሩ ነው በርቺልኝ እህቴ
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
ሒዊዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሂዊ
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Жыл бұрын
ተባረኪ 🙏
@hiwottezera
@hiwottezera Жыл бұрын
thanks so amazing
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 3 ай бұрын
ዋው በርች የሊላስው ላይቭ ከገባን ቡሀላ ሚውት እዴትነው እምናርገው ግልፅ አርገሺ አሳይን ውዴ
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 Ай бұрын
ጐበዝ ግልፅ ነው በርቺ
@meseretworku9400
@meseretworku9400 Жыл бұрын
ዋውውው
@user-de6tz1vh4k
@user-de6tz1vh4k 2 жыл бұрын
በረቺ እህታችኝ
@genetbefikadu
@genetbefikadu Жыл бұрын
ላይቨ አያሰገባኝም እድሜ ተሳስቻለሁ 4000 በላይ አለኝ ፎሎ እድሜ ማሰተካከል አሳይኝ
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p Ай бұрын
ቲክቶክሽ ላይት የሚለው ከሆነ አያስገባሽም
@Wisdomofsolomon6510
@Wisdomofsolomon6510 11 ай бұрын
አንደኛ ነሽ ውድድ
@tdf9673
@tdf9673 Жыл бұрын
ማማየ እኔ እምቢ ብሎኛል
@zamzamtube214
@zamzamtube214 2 жыл бұрын
ሊቭ ገብቸ እንዴት ነዉ የም ጨወት እደገና ሊቭ ሰ እደገባሁ ወደኔ ሊቭ አስገብን ብለዉ ሲመጡ ምድነዉ ምልክቱ
@worekalem.mekuriaw9691
@worekalem.mekuriaw9691 2 жыл бұрын
Yena.feker.enamesegenalen
@Mona-kv2ur
@Mona-kv2ur Жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ብዙ ነገር ባቺ ተምሬአለሁ በርቺ
@user-pc1xv3hm1y
@user-pc1xv3hm1y 7 ай бұрын
Gobez
@werke6634
@werke6634 Жыл бұрын
ውዴ እኔ ገጣሚ ነበርኩ ግጥሜን እያነበብኩ መለትም የራሴን ድምፅ ተጠቅሜ እንዴት ነው የፈለኩትን ፎቶ እማደርገው
@eseeyyohnes2496
@eseeyyohnes2496 4 ай бұрын
ላይፍእንቢአለኝእኮ🙏🙏🙏👌
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu Ай бұрын
እንዴት ነሺ ዉዷ በቲክቶክም በዚህም እናገኝሻለን የሰዉን ላይቪ እንዴት ነው ምናዬዉ
@user-vd7fi4rn1d
@user-vd7fi4rn1d Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@EemanEeman-qz2tt
@EemanEeman-qz2tt Ай бұрын
ስሚኚ ማሬ አፕልኬሽን አስቀምጨ እንዴት ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ መስራት የምችለው መልሽልኚ ማሬ
@EemanEeman-qz2tt
@EemanEeman-qz2tt Ай бұрын
የምር ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ መልሽልኚ እሽ ውዴ
@phone6316
@phone6316 2 жыл бұрын
የኔ እህት በናትሽ አንድ ጥያቄ መልስልኝ የኔ tik tok ፍክተር አልመጣም ብሎኛል ማለቴ የተወሰነ ብቻ ነው ያለው እንዴት ኣርጌ ላስተካክለው በማርያም ንገረኝ
@MikiyoMiko-vc9tb
@MikiyoMiko-vc9tb Жыл бұрын
እረ እህቴ ቲክቶክ አካወንቴን ሎግ አዉት የሚለዉን ነክቸዉ አልሠራም አለኝ እንዴት ወደነበረበት ልመልሠዉ
@assgasdf8046
@assgasdf8046 Жыл бұрын
ሂውየ ሊቭ ገብተን ኮሜት ለመዝጋት እባክሽ ንገሪኝ
@alemayehutelila5786
@alemayehutelila5786 2 жыл бұрын
live endet new yemigebawu yet nekten live yemilewu menuga new yemimetawu plss asawukigne
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 жыл бұрын
😍😍
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ሶፊ ግን እሁሉም ቤት አይሻለሁ እኔ ቤት ብቻ ነው የማላይሽ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 жыл бұрын
@@felahtube4108 አብሽሪ እመጣለሁ ሁቢ😍
@alammelke_tube
@alammelke_tube 2 ай бұрын
Hy
@ibrahimseid7803
@ibrahimseid7803 Жыл бұрын
እህቴ በአስተማሪነትሽ እጅግ እጅግ ንጥር ባለ ማብራሪያና አረዳድ አስተምረሺኛል ከሌሎቹ አስረጂዎች ያንቺ አስረጂነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አድናቂሽ ነኝ ለቲክቶክ እንደ አዲስነቴ ሌላም ያላገኘውትን የቲክቶክ እውቀት ካንቺ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለው ላይክም ሰብስክራይብም አድርጌያለው አመሰግናለው
@GebreSahile
@GebreSahile Ай бұрын
Live ላይ ሰዎች በፎቶ ብቻ እንዴገቡ ምን ላድርግ ውዴ
@wudenesh292
@wudenesh292 7 ай бұрын
የራሳችን መዝሙር ከጋለሪያችን እዴት ቲክ ቶክ መስራት እችላለሁ
@betishume5398
@betishume5398 Жыл бұрын
1000 gebche live megbat alchalkum pls
@azeezaksa816
@azeezaksa816 Жыл бұрын
Ehete edete new sew liv segeba yemenasegebaw yen menem yelewem gesetu zege new yemelute
@KaleabDemisse
@KaleabDemisse 7 ай бұрын
Plese benehu laye my sound yemle yelm?
@HayatAhmed-lw5mx
@HayatAhmed-lw5mx 2 ай бұрын
አረ ሰው አላስገባ ከለኝ የቁልፍ ምልክት አለው ምን ላረገው ንገሪኝ ❤❤❤❤❤
@gitigiti382
@gitigiti382 6 ай бұрын
ቶክቶክ እንዴት ነው መዝመር እሚክፍትው አሰያኝ እህቴ
@user-ql9fp9xs9l
@user-ql9fp9xs9l Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ እኔ ብዙ አይታይልኝም እባክሽ አሳይኝ
@venivironikaveni
@venivironikaveni Жыл бұрын
hawi techiyalshi
@MeronNigussie-fj4dl
@MeronNigussie-fj4dl 2 ай бұрын
የኔ የተጠላለፈዉ የለዉም መግባት አልቻልኩም?
@user-gd7if1sy6c
@user-gd7if1sy6c 2 жыл бұрын
ሂዊ ሊቭ ገብተሽ ሼር ሚደረግበት ምልክት የለም እኔ ጋ😢
@tewodrostewodros28
@tewodrostewodros28 Жыл бұрын
ማሬ ሪከርድ ያረኩትን ድምፅ ከፎቶ ጋረ አንዴት ላቅንብረ
@tewodrostadele9869
@tewodrostadele9869 2 жыл бұрын
Yeteleye app new yanchi yene ayametalgnm
@user-ng6vb1mu3u
@user-ng6vb1mu3u 9 ай бұрын
ውዴ እኔጋ ለምድነው የተጠላለፈችው ነገር የለችም
@user-in5vd7ql7b
@user-in5vd7ql7b Жыл бұрын
ትምርትሽ ፀድት ያለ ነው ግን የኔ በራሴ ላይ ዬስገባኛል ግን ጓደኛ ላይ መላክም ሲልኩልኚም መግባት አልችል አሳይኚ ካላስቸገርጉሽ
@HayatNas
@HayatNas 8 күн бұрын
የኔምእዳቹዉነው😢
@FunnySandyBeach-jx6iy
@FunnySandyBeach-jx6iy 4 ай бұрын
ላይቭ ላይ እንዴት ነዉ በሙዚቃ የምንገባዉ
@zeretu2186
@zeretu2186 9 ай бұрын
ኦላይን እንዳያሣኝ አሳኝኝ ማር
@tiktokworld132
@tiktokworld132 Жыл бұрын
Yene tik tok endesu alhone alegn lik askemecjelen
@kiye1369
@kiye1369 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ዩቱብ ፎቶ መለጠፍ እንደምችል አሳይኝ
@user-gk2dn2yu8k
@user-gk2dn2yu8k 11 ай бұрын
እናመስግናለ እና አንድ ነገር ልጥይቅ ላይፍ ከፍቼ ደምጼ አይሰማማ
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 2 жыл бұрын
ዋዉ.በርች.ጥያቄላይቭላይ.ሆነዉ.በዉስጥ.አዉሩን.ይላሉ.ወይ.ፅሁፍ.መላክ.እኔ.አላወኩበትም.በዉስጥ.ለመፃፍ.ምን.ላድርግ.
@bamidesalegn
@bamidesalegn Жыл бұрын
ቀለበት ምልክቱ አልመጣ አለኝ ምን ሆኖ ነው
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w Жыл бұрын
የተጠላለፈችው የለም ከእኔ ጋ poll እሚል ነው ያለው??
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j Жыл бұрын
በአንድ ቪድዮ እንዴት ነው ሌላ ቪድየ ሚሰራው
@meseretworku9400
@meseretworku9400 Жыл бұрын
ቴክቶኬ የሠውን ላይቪ አያሳየኝም ምን ላድርግ
@user-mx3zo9vz1v
@user-mx3zo9vz1v 7 ай бұрын
ምልክቱ አመጣልኝም ለምድነዉ
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 жыл бұрын
እኔ ሺ ፈለወር ደርሼ ላይቭ መግባት ሪኮስት መላክ አልቻልኩም
@MamiLove-tb4gb
@MamiLove-tb4gb Жыл бұрын
በ9 እዴት እንክፈት
@melakuashagre6740
@melakuashagre6740 Жыл бұрын
seseter tap madreg indet new
@Yasin.7064
@Yasin.7064 4 ай бұрын
አይመጣም ሁለቱ አማራጭ ከኔ ጋር
@user-cu8je2bb3t
@user-cu8je2bb3t 11 ай бұрын
Are nem gar yelech
@ayushimels1623
@ayushimels1623 2 жыл бұрын
የኔየተጠላለፈች ምልክት አይመጣም ምን ላድርግ አህቴ
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w Жыл бұрын
እኔ እራሱ የለውም ምን ላድርግ
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 2 жыл бұрын
Plz wi fi ኮድ ከለከሉኝ ለላ ስልክ ገዝቸ ከቻልሽ አሳይኝ ህዊዊ
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
Malt
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 2 жыл бұрын
@@tube1169 ማለትማ ከአንዱ ወደ ለላ ስልክ እንተርነት ለማስተላለፊ wi Fi
@tigraimedia3711
@tigraimedia3711 2 жыл бұрын
ቀለበቱ ሊመጣልኝ አልቻለም ሂዊ
@bamidesalegn
@bamidesalegn Жыл бұрын
እኔጋም አልመጣም
@Yasin.7064
@Yasin.7064 4 ай бұрын
የኮሜንቱ ቦታ የለም እራሱ
@melihu5907
@melihu5907 2 жыл бұрын
ላይቭ ገብተሽ ጨዋታውን እንዴት ማሸነፍ ትችያለሽ
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
በሽልማት ነዋ
@mazayonas8470
@mazayonas8470 Жыл бұрын
እኔ ገስት ላክልኝ ሲሉ እንዴት ነዉ
@tewodrostadele9869
@tewodrostadele9869 2 жыл бұрын
Yeteleye app new yanchi yene ayametalgnm
@hiwotgelashe
@hiwotgelashe Жыл бұрын
የተጠላለፈውን የቱ ጋ ነው
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
How To Make Money on TikTok
17:23
Learn With Shopify
Рет қаралды 325 М.
Почему ГОНОЧНЫЕ ТРЕКИ бывают ЛИПКИЕ?
0:23
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 442 М.
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 4,9 МЛН
1234 л.с. Lucid AIR SAPPHIRE разгон 0-300 км/ч
0:59
My New Model 3 Performance Almost Ran Out of Battery 😳😱
0:24
Tesla Flex
Рет қаралды 26 МЛН
зил
0:32
Karol tv
Рет қаралды 1,2 МЛН