#የሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ጉዳይ_ያሳዝናል

  Рет қаралды 105,177

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

5 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 551
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 2 күн бұрын
እኔም ደስስስ የሚለኝ ማርያምን የእግዚአብሄር ስም ስጠራና ሲጠራ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለአማኑኤል ይሁን አሜን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 3 күн бұрын
አባቴ የእውነት አስለቀሱኝ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስስስስ ይለኛል
@user-lo6xg1bc5s
@user-lo6xg1bc5s 2 күн бұрын
የኔ አባት ትልቅ ትምህርት ነው እምነታቸው ምን ያህል ጠንካራ ነው በእርስዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛም ላይ ይደር።
@mequadesha
@mequadesha 2 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❣ #የፍቅር_ልቦች
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 Күн бұрын
አሜን
@Babinadew
@Babinadew 2 күн бұрын
ነጋሽ ብቻ ምንም አልልም መጨረሻህን ብቻ እግዚአብሔር ያሳምርልህ ድንግል ማርያም ጥላዋን ትጣልልህ ወንድሜ ብቻህ እየታገልክ ነው የደረስንበት ዘመን ነው እንዲህ የሚያደርገን
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 3 күн бұрын
እንደ እባቻታችን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተን ለመደሰት እርሱ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን።
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ እየቆየን ሥንሄድ ይቆጨናል እግዚያብሄር የንሥሀ እድሜ ይሥጠን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 2 күн бұрын
ነጋሽየ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህን በላይ እንዲታገለግል
@tsahybrake4487
@tsahybrake4487 3 күн бұрын
መፀሓፍ ቅዱስ ለምድንነው 81 በብዛት የማይታተም በጣም እጥረት አለ ። ደሰ የሚል አካየደ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ገርይሁን
@adanechdinka210
@adanechdinka210 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ የተዋህዶ እንቁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 күн бұрын
እኔም የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስ ይለኛል፣ አሁን አሁን ኢትዮጵያ ምን ጀምራችሃል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለማለት ክብረት ይስጥልኝ አምትታችሃል፣ በጣም እናደዳለሁና ለምን እግዚአብሔር ይድጥልኝ አትሉም ብዬ እናገራለሁ፣ ካለበለዚያ ቀስ በቀስ እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ጊዜ ይጠፋል
@Nugussutv
@Nugussutv 15 сағат бұрын
መፃፍ ያበርከትከው አባታችን እርጅም እድሜ ከጠኔጋ ይስጠው።
@brooklynorfan823
@brooklynorfan823 Күн бұрын
ነጋሽ ተባረክ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ አጽንቶ ያቆይህ
@Nugussutv
@Nugussutv 15 сағат бұрын
የእውነት ትልቅ በርከት ነው እየሰራችው። ስራ ላጣነው ለኛም ስራ እንዲሰጠን መዳንአለም በፀሎት አስቡን
@Copri23
@Copri23 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልክ ብለሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን! መድኃንዓለም ለዓለም ሁሉ የታየበት የመቤታችን ድንግል ማርያም ብርክት ይድረብብን!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ!!!!
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 3 күн бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እምዬ ተዋህዶ ትንሳኤሽን ያሳየኝ አባቶች ቆራጥ መሪ ሁኑልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@FortunaDesta
@FortunaDesta Күн бұрын
አባቴ በእውነት አስለቀሱኝ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስ ይለኛል እንደው ስንቶቻችን ይህን ትልቅ ስም በእውነት የሳቸውን ሩብ ያህል እንኳን የምናስበው እኔጃ ምን ያህል ጥንካሬ ይሆን ራሴን ጠየኩት
@etagegneassefa3244
@etagegneassefa3244 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ይህንን የበረከት ሰራ እንድናገኝ ስላደረግህ
@semaetalem5541
@semaetalem5541 2 күн бұрын
በጣም እሚያሳዝነው ቃለመጠይቅ የሰጡት አባት ንግግራቸው ይጎረብጣል። መድኃኒያለም ልቡናውን ይስጣቸው።
@isrhenok5496
@isrhenok5496 2 күн бұрын
አዎ ከ 1አባት ትህትና ማስመሰል እንኩአን አልቻሉም በ ቁጣ ሳይሆን በ እንባ ነበር እሺ የምለው ልጄ አባቴ አይደለህም ቢለኝ
@EtagegnAssefa938
@EtagegnAssefa938 15 сағат бұрын
የእውነት የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ደስስስስ ይለኛል
@user-jm9bh6yw8g
@user-jm9bh6yw8g Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም የሚያስደስተኝ ቃል ነው ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 2 күн бұрын
በየጊዜው በየሰዓቱ የእግዚአብሔር ስሙ ፈፅሞ ይመስገን ዘንድ።ስለሚለን ዝምታን መስበር መልካም ነውና/ድርሳነ ሚካኤል/
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይዘርጋላቸዉ። ፈጣሪ የራቁትን አቅርባቸው የሸሹትን ይመልሳቸው በደጁ በደብሩ ያቁምልን ፣ ልጆቹን ይሰብስብልን
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 12 сағат бұрын
"የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ነው ደስ የሚለኝ" አሉ የኔ አባት ያውም ከእንባ ጋር!
@solomonworku1998
@solomonworku1998 Күн бұрын
በእውነት እንዲያው ድምፃቸው እንዴት ያስደስታል ።በቋንቋቸውን አለማወቄ ቆጨኝ። ቃለህይወት ያሠማልን።
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 Күн бұрын
ነጋሽ ደስ የሚል ነገር ነዎ የምታቀርበው ግን በጣም እየረዘመ ነው
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 Күн бұрын
22 አመት ሄዶ ያልባረከ አባት ሌላ ነገር መቀባጠር አይገባም።እግዚአብሔር ሆይ የማይጠቅሙ አባት ተብየዎችን ንቀላቸው።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Күн бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጎ መሻትህን ይፈፅምልህ ነጋሽ ወንድሜ
@AbmayetShimelis
@AbmayetShimelis 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣምደስ ይላል
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 3 күн бұрын
ስለ ሊቀመዘምራን ዝም አንልም ሰብስክራይብ እናደርጋለን
@yayeshutadesse3421
@yayeshutadesse3421 2 күн бұрын
Linkon lakke
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Күн бұрын
ጆሮ አሰማም ክፍዎሬ። ማርያም ይላል ከንፈሬ። የምል ሰምቼ እግዚአብሔርን ማርያም ይላል ልብ ይስጤን ❕❕❕❕
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk Күн бұрын
ነጋሽዬ ወንድሜ ! የሊቀ መዘመራን ይልማ በጣም ባለውለታችን ናቸዉ እግዚአብሔር እርሳቸውን ተጠቅሞ በመዝሙራቸው ነፍሳችን እንድትለመልም ምክንያት የሆኑ ናቸውና እንረባረባለን ። . እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክላቸው። ለአንተም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@user-rc1no4tu2k
@user-rc1no4tu2k Күн бұрын
በጣም ይገርማል ይልቤን ነው የምትናገርው ሁሉ እንዳተ አይንት ውንድሞችን ያብዛል ከክፉ የድንግል ልጅ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይጠብቅልን
@BirukDegefu-gn3zs
@BirukDegefu-gn3zs Күн бұрын
እግዚአብሄር።ይጠብቅህ።መጨረሻህን።ያሳምርልህ።አሜን
@alehegntaye631
@alehegntaye631 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስትህ ወንድምዓለም ተባረክ አዎ ህንጻ ግንባታ ሳይሆን የሰው አእምሮ ግንባታ ይቅደም!!
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለአባታችንም እግዚአብሔር የውስጣቸውን መሻት ይፈፀምላቸው
@shimelisetifu3364
@shimelisetifu3364 2 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ስለ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ያቀረብከው ጉዳይ በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄር ያክብርህ! በእውነት ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ስለ ይልማ ሃይሉ ዝማሬዎች የማያውቅ አል ብዬ አላስብም፡፡ ይልማ ታላቅ ወንጌል ሰባኪ ዘማሪ የተዋህዶ ልጅ ነው፡፡ በቤተክርስቲያናችን በእርሱ ደረጃ ላይ ሊገኙ የሚችሉ እጅግ ጥቂት ዘማሪዎች ብቻ ናቸው ብል አልተሳሳትኩም፤ ለምሳሌ ሊቀ መዘምራን ታደለ ፊጣ፣ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ፣ ዘማሪት ማርታ፣ ካልሆኑ በስተቀር ምናልባት በእኛ ዘመን እነ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ፣ እነ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ሊጠቀሱ ይችላል፡፡ በእርግጥ እርሱ ከሁሉ ቀድሞ ሊጠራ የሚገባው ታላቅ አርአያ የሆነ ሰው ነው፡፡ ይልማ እኮ የቤተክርስቲያናችን ያሬዳዊ ዝማሬ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር በእያንዳንዱ ዝማሬዎቹ የተማርንበት የጥበብ ቀንዲላችን ነው፡፡ ይህ ደግሞ ሁሉም ሊመሰክረው የሚችል ነው፡፡ ስለዚህ አንተ እንደገለጽከው ለእርሱ በዚህ መድረክ ላይ የሚገኝበት ደረጃ ፍጹም የሚገባው ስላልሆነ ሁላችንም ይህንን ድረ ገጽ ተጠቃሚ የሆንን፣ ከጎኑ እንደሆንን ልናስመሰክር ይገባል ብዬ አስባለሁ፡፡ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በብዙ መቶ ሺዎች ወይም ከሚሊየን በላይ ሰብስክራበር ልናደሰው ይገባል እላለሁ እንደ እኔ አመለካከት፡፡ ለስጋም ለነፍስም እርባና የሌላቸው ጉዳዮች በዚህ መድረክ የሚያቀርቡ ሰዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ ብዙ ተከታይ እያፈሩ እያየን ነው (በእርግጥ የአለም ነገር እንዲህ እንደሆነ እናውቃለን/አይገርምምም፡፡)፣ ሆኖም የተዋህዶ ልጆች አንደ ይልማ ሃይሉ ላሉ የቤተክርስቲያናችንን እንቁ ሰዎችን ማበረታታት እና መደገፍ ግን የእኛ መንፈሳዊም ሞራላዊም ግዴታችን ነው፡፡ ጥቅሙ ደግሞ ለራሳችን ነው፡ በሚዘምሩልን ዝማሬያቸው ነፍሳችን ትታደሳለችና! በእውነት፡፡ ስለዚህ ሁላችንም የተግባር ሰው ሆነን ጥሪውን እንቀበል፡፡ ይልማ ሃይሉ ግን ለእኔ በጣም ትለይበኛለህ! ተዋህዶ ሃይማኖቴን እንድረዳት በዝማሬዎችህ በብዙ ረድተኸኛል፡ አስተምረኸኛል እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!!
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 19 сағат бұрын
አባቶቻችን በጣም ደስ ይላል አሁንም ይፈተሽ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሁን ተነሳችሁ እሰይ አሁን ልባችን አርፎ ልጆቻችንን እንልካለን ፈርተን ነበር እድሜ ይስጥልን
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Күн бұрын
ወንድም ነጋሽ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ !!
@kirubelamare1530
@kirubelamare1530 2 күн бұрын
እንዲህ አዚመው አመስግነዉ የማይጠግቡ ካህን ይገርማል። ወላይተኛ አልሰማም ግን ልብን ይመስጣል። የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j Күн бұрын
ድፍረት አይሁንብኝ እና ዲአቆኑ እዉነቱን ነዉ ጌታ ትዝ የምለኝ ጋሞ ጎፉ ዳሎ ኪዳነ ምህረት ተሰርቶ አልቆ ስትመረቅ ተጠርተዉ ለምርቃኑ በጣም ነዉ ያስቸገሩት ማርያምን በዛላይ ብዙ ብር ነዉ የተጠየቀዉ እኔ አይገባኝም ነበር ለምን እደምጠይቁ አሁን ግን ከነ አቡነ በርገር ብዙ ተምሪአለዉ
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 2 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ። ባስኬቶን በተመለከተ የተናገሩ ብፁዕ አባታችን ንግግር ስሜት ያለበት ነው አባት ብለህ ባትጠራቸው ኑሮ አባት አይመስሉም የአባትነት ትህትና ንግግር አይደለም የሰማሁባቸው ።
@ETHIOADDIS892
@ETHIOADDIS892 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@munawolde
@munawolde Күн бұрын
እግዚሀብሔር ይስጥልን ነጋሽ በርታልን እ/ር ይባርክህ
@RomanMangsha
@RomanMangsha 14 сағат бұрын
ወንድማችን። እግዝያቤር። ይርዳን። አንተም። እምአምላክ። ወላዴተ። አምላክ። ሞገስ። ትሁንክ። እኔ። በምችለው። እግዝያቤር። ይፈቀድ። ካንተ። ጉን። ነኝ። ነጋሽ። ወንድሜ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 3 күн бұрын
ነጋሽዬ ወንድም አለም ይህች ተዋህዶ እደሆን እንደ እውቂያኖስ ጥልቅ ስለሆነች ለሆድ አደሮች ምቹ አይደለችም ለዛ ነው ..........
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥዑም ነው
@melatroba5875
@melatroba5875 3 күн бұрын
እኛ ኣርቶዶክስያን መፀሀፍ ቅዱስ ማንበብ አለብን እኛነታችንን ሊቀይር የሚችል ነው
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 3 күн бұрын
ትክክል ብለሻል ነገር ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል 26 አመት ወንድ ልጅ አለኝ መፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምሮ በራሱ እየተረጎመ ማተቡንም በጥሦአል ድንግልንም አታማልድም ብሎ መከራዬን እያየሁ ነው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 күн бұрын
መፅሀፍ ቅዱስንማ ያነበበ ልጅ በእውነት ስለቅድስትድንግል ማርያም አማላጅነት ይመሰክራል ለዚህ ደግሞ እኔና ቤተሰቦቼ ምስክር ነን ከምንፍቅና የተመለስነው ማንም ሰብኮን ሳይሆን መፅሀፍቅዱስን በማንበብ ነው ስለሁሉም ነገር የድንግልማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ​@@sosinatemesgn9665
@tigisit2534
@tigisit2534 3 күн бұрын
​@@sosinatemesgn9665መጽሐፍ ማንበብ ለክደት ምክንያት እንዲህ ያረገው ክፉ መንፈስ መናፈቅ የሚያረገው 👉አንድ በስልክ እና ቲቪ እስክሪን የገባ የሉሲፈር መንፈስ ነው ሁለተኛ ደሞ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ካለ መናፍቅ ያስደርጋል ይሄው እኔም ጓደኛ አንዷ እንቢ አለች አንዷን ተመለሰች የነሱ ቤተሰብ አምስት ገልማ አላቸው 😢ልጅሽን አሁን በትምህርት መመልስ አትችልም ምክንያቱም የገባው የመናፍቅ ክፉ መንፈስ ልቡን ደፍኖታል ድርቅ ነው የሚለው ግን አንች ጸልይ ስገጅ በጸሎት አስቢው እስኪ ገጠመኝ አዳምጭ ዩቱብ ላይ ሰዎች ከ ግብረ ሰዶም ሳይቀር የተመለሱት እንዴት እንደሆነ
@PlRATE
@PlRATE 3 күн бұрын
​@@sosinatemesgn9665ሁሉም ሰው ከህፃንነቱ ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ አለበት ለዛም ነው አብነት ትምህርት ቤት ከልጅነት ጀምሮ ፊደል ሲጨርሱ መልእክተ ዮሐንስ (የዮሐንስን ወንጌል) እንዲያጠኑ የሚደረገው። መፅሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የምንረዳው እንጂ በሰውኛ የምንተረጉመው ከቻልሽ ትክክለኛውን 80 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ ገዝተሽ ስጪው። Only Jesus የሚባሉት ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ቶ ች ይህንን ጠ ማ ማ ትርጉም እየሰጡ እንኳን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ቅድስ ሥላሴን ክ ደ ዋ ል።
@PlRATE
@PlRATE 3 күн бұрын
​@@sosinatemesgn9665ሁሉም ሰው ከህፃንነቱ ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ አለበት ለዛም ነው አብነት ትምህርት ቤት ከልጅነት ጀምሮ ፊደል ሲጨርሱ መልእክተ ዮሐንስ (የዮሐንስን ወንጌል) እንዲያጠኑ የሚደረገው። መፅሐፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የምንረዳው እንጂ በሰውኛ የምንተረጉመው ከቻልሽ ትክክለኛውን 80 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ ገዝተሽ ስጪው። Only Jesus የሚባሉት ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ቶ ች ይህንን ጠ ማ ማ ትርጉም እየሰጡ እንኳን የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ቅድስ ሥላሴን ክ ደ ዋ ል።
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 2 күн бұрын
የእኛ ነው ዋሻው እምነቱ ጠበሉ አናፍርም ትምክህታችን ነው መስቀሉ የእኛ ነው የእኛ ከተዋህዶ ቤተሰብ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ።
@mekidesdegu
@mekidesdegu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን እና ሁሌም በሉ ያሉትን አስታወስከኝ
@user-pc4yh9es4z
@user-pc4yh9es4z 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሌ የሚጨንቀኝ ነገር ነበረ አሁን ጊዜውን ገለጠ እግዚአብሄር
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ና ጤና ያብዛልህ❤🎉❤
@Selina6648
@Selina6648 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ነጋሺዬ መምህር ደሰጄ ጠፉብን ዪቺን ሰሞን ነፍቀውናል ብቅ ይበሉልን 🥰
@mekidedamesa
@mekidedamesa 3 күн бұрын
እመቤቴ ትስጥልን
@yalem2598
@yalem2598 3 күн бұрын
በአውነት ክበርልን ነጋሽ ወንድማችን
@zemenemekonnen727
@zemenemekonnen727 8 сағат бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም።
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስማ አይዟችሁ ❤❤❤
@emukasa7979
@emukasa7979 Күн бұрын
ተባረክ በውጭው አለም ያሉ ካህናት ሰባክያን ዘማርያን ዘመኑ በቀላሉ የሀይማኖት መሰፋፋት ወንጌሌ በአለም ይሰበካል ይላልና በመፀሀፍ ቅዱስ ያለው ይህ ዘመን ነው አነዚህ ካህናቱ ጳጳሳት ካህናቱ በቅዳሴው በሰበከቱ ዘማሪያን ደቀመዛሙርቱ ያው የሚያሰተላልፉት የአግዚያብሔርን ቃል የአግዚያብሔርን ሰብከተወንጌል መፀሀፍ ቅዱስን ነው ምሰጋናውን ኪዳኑን ዝማሬው ምሰጋናውን ከአጥናፍ አሰከአጥናፍ አናደርሳለን አግዚያብሔር አሰከሞት ደረሰ የወደደን በትነረሳኤው ትንሳኤ የሰጠን ተሰፋ የምናደረገው ሰማያዊ አየሩሳሌምን ለያሰረክቡን የሚተጉትን ሰባክያን ካህናቱ መምህር ዘበነ ዘማሪ ይልማ ሌሎቹም ብዙ ካህናትን ሰባክያን ሼር ኮፒ ሊንክ ሰብስከራይ አያደረግን ህዝበ ክርስትያኑ በአለም ሁሉ ላሉ ቃሉን ምሰጋናውን አናዳረሳለን የቀደሙትን አትርሱ ዋነኞቻችሁን አስቡ አናታችን ቅድስት ደንግል ማርያም የአምላክ አናት የሰማይ የምደር ንግሰት የሰው ልጆች ሁሉ መህረት አነድናገኝ ነው ለልጅዋ ለፈጣሪዋ የመትለምነው የምታማልዳን ከአብ ከወልድ ከመነፈስ ቅዱስ ፊት የመትቆም ዋስ ጠበቃችን ናትና ፃድቃኑ ሰማእታቱ መላአክቱ ሀዋርያቱ ን የምሰግነበት አግዚያብሔር አምላክ ነው የተመረጡት በቅድስና ኖረው ወደፈጣሪ የሄዱት ዛሬም የሚጠሩ ቅዱሳኑ አማልክት ይባላሉ የፀጋ ምሰጋና ሰገደት የሰጣቸው አግዚያብሔር ነው የአምልኮ አየደለም የፀጋ የአማልከት መሰእረግ ተሰጥቶአች ል አማልክት መሰለት አነደመላእከተ ሀይሉን ፀጋውን ማመለድ ማዳኑን መባረኩን ሰልጣን ሰጣቸው ሁሉም ነገር ህግ አለወ
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 Күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረክልን ነጋሽ ምን ያህል ነው የመፅሃፉን ዋጋ ብትነግረን አንዳንድ እንክዋን መግዛት ከቻልን ብዬ ነው ነጋሽዬ🙏‼️
@alekawketemaw4340
@alekawketemaw4340 2 күн бұрын
ሊንኩን አስቀምጥልን፣ ወንድማችን ለህይወት ያሠማልን
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 2 күн бұрын
ነጋሽ አንተ ጎበዝ የሳሎ ጊዮርጊስ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን በርታ እንወድሐለን ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ይታደግህ በዕድሜ በጤና ከፍፍፍ በል እናመሰግናለን🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@KebedaTeferaTefera
@KebedaTeferaTefera 2 күн бұрын
እግዜአብሄርይመስገን እኔን ዳስ ብሎኛል ቃላ ሒውትን ያሰመልን
@welansaali674
@welansaali674 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ስሙን ጠርተን የማናፍር ❤
@Yeneworkterefe
@Yeneworkterefe 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነጋሽ💚💚💛💛❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ሀሳብህን ይሙላልህ።😍😍😍
@rahelwudineh
@rahelwudineh 2 күн бұрын
ስለ ምስጋናው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@FortunaDesta
@FortunaDesta Күн бұрын
ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ ❤❤❤❤❤እኛም በምንችለው አለን
@tadia7796
@tadia7796 2 күн бұрын
ወድሞቻችን ለኔስ ልጆቼ ብል ደስ ይለኝኛል እግዚአብሔርይባርካቸው በጣም ደስ ይላል ይህንን ላሰማን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን እመብርሃን ትጠብቃቸው 🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እልልልልልልልልል
@ashebirtadesse-kv1hj
@ashebirtadesse-kv1hj 11 сағат бұрын
1. እንዲህ ኣባት በጣም ይግራማል ዲ/ን ያቀረበዉና እሳቸዉ ያቀረቡት አነፃፃሩ አስቲ ወሽት ከአንደበታቸዉ ይታወቃል ማን ተሳረ ብሎዉ እራሳቸዉ ስለ መሎ አነሱ ልቦና ይሳቸዉ ገለል ይበሉ ከእምነታችን
@BirukDegefu-gn3zs
@BirukDegefu-gn3zs Күн бұрын
ሊቀ።መዘምራን።ይልማ
@user-cb2wb5kt9r
@user-cb2wb5kt9r 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሆ ወንድማችን ብዙ ነገር ነዉ ያስተማርከን እግዚአብር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@EtsegenetMelaku
@EtsegenetMelaku Күн бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤🎉🎉🎉
@tirsitsahleantero317
@tirsitsahleantero317 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ጨርሶ የማርት
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 Күн бұрын
የማሀበር ጸሎት ለመጸለይ ቆመን በያዝነው የጸሎት መጸሀፍ ልዩነት አለ ግራ እስኪገባን ድረስ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 күн бұрын
ደናዋላችው ስላቸው እግዚአብሔር ይመስገን ካላሉኝ በጣም እናደዳለው አሁንአሁን እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እንደተራራ የሚከብዳቸው ሰዎች እልፍ ናቸው
@FortunaDesta
@FortunaDesta Күн бұрын
እግዚአብሔር ይክብርልን ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት
@genetdiko5292
@genetdiko5292 3 күн бұрын
ነጋሽ ምድያ እናመሰግናለን ለጎፋና ባስከቶ ሀገር ስብከት ድምፅ ስለሆክ
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ነጋሽ በቻልከው አቅም ፊዶውን ቀልጠፍ ብታደርገው የሊቀዘማሪ ይልማን ሊንክ ብታስቀምጠው የተሻለ ነው
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ። በርቱ
@ASMAITKIDANE-yp7yd
@ASMAITKIDANE-yp7yd Күн бұрын
EGZIABHIR Edmena Tena yisth
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 3 күн бұрын
ነጋሽ የ2000ዓ/ም መጽሐፍ ቅዱስም በሊቃውንቶች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እያሳተመች እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ በግሌ ብዙ እውቀት የለኝም የተወሰነ ከቀድሞ መጽሐፍ ቅድስ ልዩነት ስላለው ከሁሉም መቅደም እንዳለበት አስባለሁ ነጋሽ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን የታሰበ ወይ በሂደት ላይ ያለ ነገር አለ
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 2 күн бұрын
ነጋሼ የራሳችንን ዕምነት ለማጠንከር ስራ እንጂ ለሌላው ተሳስበን ተጋግዘን እንስራ ብትል ነው የሚያምረው እንጂ በእነሱ ስራ አትነካካ 🎉🎉🎉🎉🎉
@haregewaynetekle9042
@haregewaynetekle9042 Күн бұрын
የቻልነውን እናደርጋለን እግዚያብሄር ይርዳን!!!
@user-uz6xu5qg2u
@user-uz6xu5qg2u 2 күн бұрын
እኔም ደስ ይለኛል የእግዚያብሔር ስም ሲጠራ ሀገራችን ሠላም ያርግልን ቤተክርስቲያናችን እራሡ አምላክ ይጠብቅልን ነጋሽ አተንም እመብርሀን ትጠብቅልን እንወድሀለን
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@MeleseYosef-sc4kq
@MeleseYosef-sc4kq 2 күн бұрын
ቅዱሰ ዬሐንሰ ካንተጋ ይሁን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 3 күн бұрын
የኔ አባት በውነት በውነት ውስጤን እዴት ደስ እንዳለው ።።የእግዚአብሔር ስም ሲጠራሀ ይስደስታል በውነት ውነት ነው ከሱበላይ ማን አለ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 күн бұрын
በርታ ወድሜ
@elsabetalmayhu682
@elsabetalmayhu682 2 күн бұрын
ወንድማችን አንተም ተባረክ
@user-fz6dv7bn8l
@user-fz6dv7bn8l 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@HagereMedia442
@HagereMedia442 3 күн бұрын
የኔ እባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድሏሌት
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 2 күн бұрын
ነጋሽ በዳዳ በጣም ነዉ ማደንቅህ በዚሁ ቀጥል
@betelgetachew142
@betelgetachew142 3 күн бұрын
እድሜኔ ጤና ይስጣቸው ለእኝህ ካህን
@edesedes1676
@edesedes1676 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ አውሬ መንግስት
@emebethabte-g8j
@emebethabte-g8j 3 күн бұрын
ወንድማችን መድሐኔአለም አግልግሎትህ ይባርክልህ።አሜን
@AlemuTesifahun-rg3zj
@AlemuTesifahun-rg3zj 2 күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ ትለያላችሁ በርቱልን
@lilishimelis8674
@lilishimelis8674 2 күн бұрын
ወላዲተ አምላክ ስራህን ትባርክልህ❤❤❤
@leludesta4571
@leludesta4571 7 сағат бұрын
ኦርቶዶክስዊያን ቅን ልቦና ዬላቸው አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
@zemenuderese
@zemenuderese 2 күн бұрын
እውነት ነው። ከዚያ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ።
#የተፈራዉ_የተቃዉሞ_ሰልፍ_በቤተ_ክርስቲያን_ተደረገ@NEGASHMEDIA
32:54
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 4 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 99 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,1 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 112 М.
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,1 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 2,8 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 28 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 2,6 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,5 МЛН