የሊዮኔል ሜሲ ፍፁም ያልተጠበቀ ውሳኔ ምክኒያቶች

  Рет қаралды 2,524

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Жыл бұрын

Пікірлер: 26
@birukbefekadu2967
@birukbefekadu2967 Жыл бұрын
Alexo really ene rejim amet sile football mizegibu gazetegnochin awukalehu really adenkachewalehum zeray eyasu , firdyawukal nigussen ,efrem yemaneh kebizu betikitochu nachew anten gin lemeglets kal silematalih endihu begirdifu my voice new milih adenkihalehu akebrihalehu rejim edmen ke tena yistih !!❤❤❤
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
መልካም እድል ሊዮ በሄደበት ይመቸው👑🐐🥰
@wondwosenabebe7983
@wondwosenabebe7983 Жыл бұрын
አሪፍ ገለፃ አሌክሶ
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ወንድወሰን!
@mohammedshafi-hf7tv
@mohammedshafi-hf7tv Жыл бұрын
አሌክሶ አሁን ሊጎች የተጠናቀቁበት ግዜ እንደመሆኑ ክፍት ግዜዎች ይኖሩሃል ስለዚህ አሁን ስለአንዳንድ ሌጀንዶች ግለ ታሪኮቻቸውን ብትሰራልን ከተጫዋቾች ከሚታደንቀው ዚዙ ከአሰልጣኝ ከምትወዳቸው ቬንገር እና ፈርጊ ከኮሚንተሪው ደግሞ ፒተር ዱሩሪን ሩኒ ሆነሪ እነኝህን መሰል የሆኑ ዝግጅቶች ን እንካችሁ ብትለን ብዬ ሃሳቤን አቅርቤያለሁ አመሠግናለሁ አሌክሶ ክላስ ❤❤❤
@KinduTalema-od7mh
@KinduTalema-od7mh Жыл бұрын
እኔም ራሴ ኳስ ማየት አቁሚያለሁ ያለሱ ምን ያደረግልኛል😢😢😢
@israelshiferaw7345
@israelshiferaw7345 Жыл бұрын
Hasta la vista Leo!! Thanks Alz
@titi___gal___keshi___awash8228
@titi___gal___keshi___awash8228 Жыл бұрын
😢💔😔
@samuelsharew
@samuelsharew Жыл бұрын
@bereketzerfu6245
@bereketzerfu6245 Жыл бұрын
Alazar berta!!!
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በረከት
@Disco_Sanbusa
@Disco_Sanbusa Жыл бұрын
I was wishing Messi would move to America. That was the only sensible decision to make. But, after I heard of the ridiculous offer by the Saudis, I though his move to the Arabia was inevitable. THE MAN, however, chose MLS much to my delight. Whatever one may say about the move, it's a demonstration of a solid character he has got.
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
Agreeing 100% here!
@kirajr880
@kirajr880 Жыл бұрын
Personally , I don't think Cristiano's move to Saudi was driven by his persuit for money. He did not have other options to stay in Europe after what happened with Man.utd. just an opinion በርታ አሌክስ 👏👏👏
@TomasGebret-gu8zl
@TomasGebret-gu8zl Жыл бұрын
He could have go to sporting at least
@kirajr880
@kirajr880 Жыл бұрын
@@TomasGebret-gu8zl I don't think so. Sporting didn't even approached him to sign for them. They didn't ask for a possibility to bring him back. All the media stories were fake. Fabrizio said it. There is something we need to admit. He is too old for Europe now and he is absolutely right to go to Saudi.
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
The way he engineered his departure was a bit desperate and I don't think that alliance with Mr Pierce was any good for someone so giant like Cristiano. But I don't necessarily think it is wrong to pursue money, it's all fine with me but a bit upsetting that all these players are heading there just for the economic reason. Maybe I am being too romantic.
@kirajr880
@kirajr880 Жыл бұрын
@@alazarasgedom5642 you're right. The only thing I found hard to understand about his departure was the necessity of that interview with Pierce Morgan. It was a complete destruction to his fame and legend among United fans and gave the chance for those media outlets who usually don't like him to further defame him. (and Alexo you're right to be too romantic about football 😂 we all are )
@DaveDawit-cp1cv
@DaveDawit-cp1cv 9 ай бұрын
Wededkuk mrt agelaletse🎉🎉🎉🎉🎉🎉 andegna alazar asgedom 😂🎉🎉🎉🎉
@kassamama3817
@kassamama3817 Жыл бұрын
Alexo berta
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ካስ
@EyobGirma-jv6gp
@EyobGirma-jv6gp Жыл бұрын
ስለ ክሪስ ስታወራ ከዚ በፊት Europe ዉስጥ እሱን ለማስፈረም የሚፈልግ club የለም ብለህ ነበር እዉነት ነዉም እሺ ምን ያርግ ልክ ወደ Saudi ሲሄድ ለ እኔ ሚታየኝ ለገንዘብ እንደሆነ ብቻ ነዉ አልክ ደግሞ ወደ sporting የሚሄደዉ የመጨረሻው 1 አመት እንደሆነ እሱም ተናግሯል ግን ከ united ከነበረዉ ያ ሁላ ትርምስ በኅላ ከ አለም ዋንጫው ሀዘን በኅላ ለሱ ወደሚዘምሩ ለሱ ወደ ሚጫወቱ ገለል ማለቱ ምኑ ነዉ ችግሩ ገንዘብ ከምክንያቶቹ 1ዱ አይደለም አላልኩም ግን አንተ ሌላ ምንም ምክንያት አይታየኝም ስትል ያስገርመኛል እሱም ባለፈዉ እንዳለዉ ቢበዛ 3 እጫወታለዉ ብሉል so ማይገባኝ ነገር ሌላዉ ሜሲ ከሌሎች Europe ክለቦች contract ቀርቦልኝ ነበር ብሎ ነበር ለምን እነዛን challenge መቀላቀል አልፈለም? የቤተሰብ ጉዳይ እና ለባርሳ ብቻ ነዉ መጫወት የምፈልገው አለ።ከዛ ወደ አሜሪካ ሲሄድ የ genius ሰዉ ዉሳኔ ይባላል really? ለክሪስ ሲሆን ገንዘብ ብቻ ለ ሜሲ ሲሆን ደግሞ የቤተሰብ ጉዳይ እና ለባርሳ ያለዉ ታማኝነት ይባላል አትርሳ በ37 አመቱ ወደ united መቱአል cityን ትቶ ለክሪስ ያለህ አስተሳሰብ ትንሽ positive ለማረግ ሞክር እያንዳንዱ league prove ያረገ ሰዉነቱን፣እድሜዉን ከየ leagueጉ ሁኔታ ያስታረቀ የትላልቅ ጨዋታዎች ንጉስ Dribble,pass,goal, ሁሉን በ package የያዘ መቼም ሊደገም ሊወለድም የማይችለዉ ብቸኛዉ የምን ጊዜዉም ምርጡ ተጫዋች CRISTINO ነው ። አንተን በጣም ነዉ ምወድህ ሁሌም ነዉ ማዳምጥህ ከ sport 365 ጀምሮ even 98,1 ላይ 6:00 ዜና ለ 30 ደቂቃ ስገባ እራሱ በደስታ ነዉ ማዳምጥ ስለ cris ስታወራ ግን ሁሌ ታስቀይመኛለህ please ይሄን ነገር ለማስተካከል ሞክር በነገራች ላይ i love leo
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
ሮናልዶን ብቻ ማለቴ አልነበረም። አንተ ባልከው መንገድ ካልኩት ተሳስቻለሁ እዮብ። አስተካክላሁ። በጣም አመሠግናለሁ። And, i am a huge fan of Cristiano, so lucky I watched him play.
@RabAb-ym3zo
@RabAb-ym3zo Жыл бұрын
በጣም ትገርማለህ በጣም እሰማህ ነበር ግን ትንሽ ስለ cristiano Ronaldo ስታወራ በጣም ብርር እንደሚወድ ነው ምትናገረው ሜሲ ለብርር አይደልም የኤደው አልክ ግጥም አርጎ ለብርር ነው የኤደው ምክንያቱም ከደሞዙ ሌላ ጥቅማጥቅም አለው እንድ ላይ ጥቅማጥቅሙ ከደሞዙጋ ሲደመር ኢላል ካቀረበለት በላይ ነው እና ውልዜ ስለሜሲ ስታወራ ስለወንድምህ ምታወራ ነው ምትምስለው cristiano Ronaldo የሚያደርጋቸው ነገሮች ስትህተት ናቸው ብለህ ታስባለህ 😡😡😡😡
@alazarasgedom5642
@alazarasgedom5642 Жыл бұрын
እሺ የኔ ወንድም። አስተያየትህን አከብራለሁ።
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
መልካም እድል ሊዮ በሄደበት ይመቸው👑🐐🥰
The death Of Albagdadi by Alazar Asgedom   አል ባግዳዲ
7:32
Habtamu Kasie official
Рет қаралды 5 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 4,7 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
ዚዳን በዚህ ዘመን ቢጫወት ኖሮ ታላቅ ይሆን ነበር ?
19:10
ሜሰን ግሪንውድ በማርሴይ
14:37
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4,9 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН