የመጨረሻው መጀመሪያ || አብሮነት በረመዳን 6 || በተውበት ወደ ምህረት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 31,373

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#አብሮነት_በረመዳን #በተውበት_ወደ_ምህረት #ሚንበር_ቲቪ
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 269
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
ዲን ጎበዝ ጠንካራ ብዙ መከራ ያለፍክና ለብዙ መስጂዶች መሠራት ምክንያት የሆንክ ብቻ ብዙ ሰርተሀልና አላህ ይቀበልህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ🌺🌷
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
አሰላመለይኩም ከሚላ ካላስቸገረኩሽ ሰፕስክራይፕ አድረጊኝ
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
ወንድም ዲኖ ለአላህ ብዬ የምወድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶህ ከሰራኸው በላይ ሰርተህ አላህ ተቀብሎህ በሁለቱም ሀገር ደረጃህ ከፍ ያርግህ በሀቅ በጣም ጠካራ ነህ አላህ የልብህ መሻት ኸይሩን ሁሉ ያሳካልህ በኸይር ይክበብህ መሰሎችህን ይጠብቅልን ያብዛልን ያረብ
@user-mp5rm5jw1q
@user-mp5rm5jw1q 2 жыл бұрын
ወሏሂ እኔ ወዲም ዱኑ በቀረበ እያልኩ ነበር አሥቤው. ነበር ማሻዐሏህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ወዲም ዲኑ
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 жыл бұрын
አተ በረስህ ለኡመው ትልቅ ስጦታ ነህ ረጅም እድሜ 😢
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 2 жыл бұрын
ሞቱ የውሸት መሆኑን እያወኩም ማልቀስ ግን አላቆምኩም በጣም የምወደው ወንድም ነው አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ውዱ ወንድሜ
@slaveofallah2999
@slaveofallah2999 2 жыл бұрын
Ykrta algebagbm yh program mndn new mn hunual?
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ድኑ የዘመኔ ወጣት ጀግና አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥልን #አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ የኡማው ድምፅ ኡማውን አንቂ ነፍ አመት ኑርልንን😘
@rabiwello2972
@rabiwello2972 2 жыл бұрын
ሜንበሮች ውድ የኢስላም ወንድሞቻችን በርቱልን እጅግ አስተማሪ የአንቂ ደወል ነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ💋
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም እህት ካላስቸገረኩሽ ሰፕስክራይፕ አድረጊኝ
@rabiwello2972
@rabiwello2972 2 жыл бұрын
@@muridasultaenyoutube6084 ምኑን ነው ሰብስክራይብ የማረግሽ ባ ዶ ቤት ነው 😂ቤትሽ
@rabiwello2972
@rabiwello2972 2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
@@rabiwello2972 አመሰግናለሁ ሁሉ ሞልቶዋል🌮🌯🍕🍟🥤
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው ዲኖ አሊ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ መልካም ስራዎችን አላህ ይቀበልህ። የብዙዎች ተስፋ ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን አላህ መልካም ስራዎችን ያቅልን እኛስ ምን አለን ምን ይዘን እንሂድ?
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ወንድማችን ዲኑ አሊ ጀግና አላህ መስሎችህ ያብዛልን ረጅም እዴት ተመኘሁልህ
@user-ky8iz7go3h
@user-ky8iz7go3h 2 жыл бұрын
ውነት መስሎኝ ደነገጥኩኝ፣
@fatuma6327
@fatuma6327 2 жыл бұрын
የኛ አዛኝ ሩህ ሩህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ውለታ ከፋዩ አላህ ነው ውለታህን አላህ ይክፈልህ ያንተን ውለታ መቼም አንረሳው እንወድሀለን❤ ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው ግን አላህ ይዘንለትና በህይወት እያለ ሲባል ከባድ ስሜት አለው ሀያታቸውን ያስረዝምልን❤❤
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 2 жыл бұрын
_ኡፍ ይሄ ፕሮግራም አሁንማ ለመድኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ያስደነገጠኝ😢😢ዲኑዬ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አንተ የድሆች የሚስክኖች አባት ደከመኝ ሰለቼኝ የማትል ምርጡ የኢስላም ጀግናችን_
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ረጅም ሀያት እና አፊያ ይስጥህ
@sadiyasadik1029
@sadiyasadik1029 2 жыл бұрын
ዲኑ አላህ እድመህን ያርዝምዉ አንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 2 жыл бұрын
መልካም ወላጂ የሚባለው ለዚህ ነው አላህ መልካም ወላጆች ያድርገን ያረብ
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
አላህ ይርሃማቸወ አባትህ አተንም በረታ
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 2 жыл бұрын
ዲን አላህ በዱኒያም በአኸራም ያስመችክ ❤❤❤
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 2 жыл бұрын
ዲኑ አሊ ምርጥ ሰው አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጠው።እናንተማ ገደላችሁት ለማንኛውም ጥሩ ፕሮግራም ነው።የዲኑ እህ ግን አሳጠራችሁት።
@gdfh27
@gdfh27 2 жыл бұрын
ዲኑ የዘማኔ ጀግነ ወጠት አለህ እድሜህን የርዝመው
@fatumaahmed2270
@fatumaahmed2270 2 жыл бұрын
ድኑ አሊ ውድ የኢስላም ጀግን አያገባኝም የሚለው ነገር የለም ሁሉም ቦታ አለ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህንም አላህ ይቀበልህ
@user-bl1cg8md8o
@user-bl1cg8md8o 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወድም ድኑ አድ ሰው አደለም የሁላችንም ቀኝ እጅነው ጠንካራ ታታሪ የማይሰለች ሀቂቃ ቃላት ያንሳሀል ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ከሴረኞች ሴራ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
ወንድም.ድኑ አለህ.ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ.ጃግና ወንድማችን.ነህ.ሁሉም እንዳንተጥሩ.ሩህሩህ ሰው የብዘልን
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 2 жыл бұрын
Amiiiiiiin 🤲🤲😢😢😢❤❤❤❤☝️☝️🕌🕋🇪🇹
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
አለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ዲን ኑርልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ከይማን ጋ አላህ ያድልህ
@sameerafadulu4326
@sameerafadulu4326 2 жыл бұрын
ወንድሚ ዲን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅክ ይወፍቀን ያረብ
@zahranuri5756
@zahranuri5756 2 жыл бұрын
መልከም ስረህን አለህ ይቀበልህ ለሁለችንም አለህ ይዘንልን
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ኑርልን ያረብ እንወድሀለንበጣም
@user-ug3rs4jk3w
@user-ug3rs4jk3w 2 жыл бұрын
ዲኖ አላህ መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ መልካም ሰው ነህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከኒበሮችጋ ር
@user-kn6zm5uc2z
@user-kn6zm5uc2z 2 жыл бұрын
ሚበሮች በርቱ እንወዳችሆለን
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
ዲኑ የኬይር ስራዎች ሁሉ ምሳሊያችን ነህ አላህ ኡምርህን ያርዝምልን የወደፊት እቅዶችህንና ህልምህን ሳታሳካ እሾህ እንኳን አይውጋህ ሙሉ ጤንነት ከአፊያ ጋር እመኝልሀለው ወንድሜ 🙏❤
@user-mb6kn9zo9r
@user-mb6kn9zo9r 2 жыл бұрын
_አሏህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥህ መልካም ስራህንም ይቀበልህ ያረብብ_
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 2 жыл бұрын
ዲኑ የሚስኪኖች አባት አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ
@zulfalaluhassen2314
@zulfalaluhassen2314 2 жыл бұрын
ዲኑ ማሻአላህ አለይክ ለስራሃቸው ኸይር ስራ ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልክ እድሜህን ያርዝምልን።
@layla3z782
@layla3z782 2 жыл бұрын
አሏህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ወጣቶች አሳትፏቸዉ 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
ዲኑ ወላሂ ጎበዝ ጊዜውን በአግባቡ የሚያጠፋ አላህ በሚወደው መንገድ የሚያሰልፈው አልህ ባለህበት ይጠብቅህ ስራህን አላህ ይቀበልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 2 жыл бұрын
ወይእናተየ:አስደነገጣችሁኝ:ያረቤይ
@zulfakedir2904
@zulfakedir2904 2 жыл бұрын
በጠም የማካብረዉ ጀግና ለሚስኪኖች የሚለፈ ዲኑ አለህ ይጠብቅ
@allahisone5773
@allahisone5773 2 жыл бұрын
ወንዲም ዲኑ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ የችግረኞች ደራሽ
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p 2 жыл бұрын
አላህእድሜህን አላህያርዝምልን ወንድም ድኑው ማንም አተካህ እድሜህን አላህያርዝመው የኔውን ድም አላህ አባትህንም በዱኒያ ባትገናኞም በአኪራ እምትገናኚ አላህ ያድርጋችሁ. አስለቅስከኝ
@user-uy3hh7ud4t
@user-uy3hh7ud4t 2 жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም
@hawababotube2990
@hawababotube2990 2 жыл бұрын
በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ትልቅ ደወልነው ብዙ ተምሬበታለሁ ጀዛኩመሏሁ ኸይር
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን ለሁላቺንም 🤲🤲🤲🤲
@sifuahmed5856
@sifuahmed5856 2 жыл бұрын
بارك الله فيك أخي وبارك الله في أهلك
@dghhjfghjk627
@dghhjfghjk627 2 жыл бұрын
ወድም ዲኑ አላህ ይጠብቅህ እረጅምእድሜ ከጤናጋር አላህይወፍቅህ ደኩ እና ጠካራ ወድማችን አላህ በኸይር ስራ ያጠክርህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዉድ ወድማችን አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@momestube
@momestube 2 жыл бұрын
wude wondemacheni abshir malkmalkam saw nek🕋🕋🌹🌹
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
ሱባሀና አላህ
@yesuf4704
@yesuf4704 2 жыл бұрын
አህለን የኛ ጀግና ድኑ
@mekiyabedru7023
@mekiyabedru7023 2 жыл бұрын
እረ እሄንን ጨዋታ ተው በጣም ያስደነግጣል አሏህ በደስታ ሚኖርበትን ረጅም እድሜ ይስጠው ያረብ ያሠበውን ሁሉ አሳካለት ዱንያውንም አሄራውንም አሏህ ያግራለት
@fjf7535
@fjf7535 Жыл бұрын
ለአሏህ ብየ እምወደው ወድሜ ነው አሏህ ይዘንለት ስል አጀቴ አልቻለም አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
@lijtofik4629
@lijtofik4629 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ይኖራል ይሞታል ዲኒ አሊ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@user-ng8gu6ub2p
@user-ng8gu6ub2p 2 жыл бұрын
ተውፊቅ መልካም ሠው አንተም በዲህን በርታ ሁሉም ቀሪ ነው
@playlist6960
@playlist6960 2 жыл бұрын
ዲኑ ወንድማችን ኑርልን አንተ እኮ ብዙ ነህ
@user-cr7kh8db7y
@user-cr7kh8db7y 2 жыл бұрын
ዲኑአለህይጠብቅህ ሚምበሮችምጀዘችሁንአለህይክፈለችሁ
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m 2 жыл бұрын
እኛንም ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን
@bad9318
@bad9318 2 жыл бұрын
Betam yemiwadih wandime Allhaa kyarii sirahii yiqebelihii
@Signalmedia309
@Signalmedia309 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዲኑ
@lammituulammiiforomo8812
@lammituulammiiforomo8812 2 жыл бұрын
ዲኑ ምጠላ ሰው የአለ አይመስለኝም አልህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ በጣም ምወደው ሰው ወላሂ ረዥም አድመና ጤና ይስጥ
@sadeseid742
@sadeseid742 2 жыл бұрын
ሚበሮች በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኢሰላም ደሞቸ 😍😍😍😍😍😍😍😍ዛሬ እደምወዳችሁ አላህ ያቃልና የጭቁ ቀን ከምወደዉ ሰዉ ጋረ መልካም ቦታ ጀነቱን እከጁለዉ አለሁ ያረበል አለሚን አዛኙ ጌታየየ😍😍😍😍😍
@user-ir7sq6gf7o
@user-ir7sq6gf7o 2 жыл бұрын
አምባሳደራችንአላህእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ መልካምስራህንምአላህይውደድልህ
@xjxjxjjdjdbdbcn8899
@xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 жыл бұрын
አለህ ይቃባልክ አለህ ይጣብቅክ
@user-rq5oc1wu9d
@user-rq5oc1wu9d 2 жыл бұрын
እኛ ወንጀለኞችነን በእዝነቱ እሱፊት ሲቆሙ ከማያፍሩት ባሮቹ ያድርገን እራሳችንን እንድንፈትሺ ስለረዳችሁን አላህ በአህይራ በጀነት ያጎናጽፋችሁ
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
ወድም ዲኖ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ከመልካም ስራ ጋር ኑርልሀ ምንም አይንካ ኤሄ ፕሮግራም አስተማሪም ነው አስደጋችም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ💓🌸
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ዲኑ አለህ ይጠብቅህ ጀግናው ውንድማችን
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ይህፕሮግራም ጥሩነው እዲህ ሥራቼውንም ሁሉንም ማሣታወስ ነው አሪፍ ነው
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ ወንድማችን
@user-se7or7kt3j
@user-se7or7kt3j 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይቸምርላችሁ miberochi ራሳችንን አንድንፈትሽ. ያረቢ. በየትኛው. ሀይር ሥራ. አላህ ፊት ስቀርብ. ያረብ. አተው በ. አዝነትህ ማረን. ያረብ በሥራ ከሆነ ምንም አልሰራንም. አተው በራህመትህ እዘንልን. ያረብ ወደ ራሳቺን አንመልስ. ያረቢ አተው እህላሱን ስጠን ያረቢ አተው አዘንልን
@hidayaa7171
@hidayaa7171 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን እውነት አለህኮ ማሪነው ሚበሮች በርቱ 😥😥😥
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ዛሬ በኸይር አስታውሼው ለመጀመረያ ግዜ በሀገራችን ኸይር ስራን የሚሰራ ዱኑ ነው አልኩኝ መልሼም እኔ ስላልሰማሁ እንጂ ሌላ ሊኖር ይችላል እያልኩ ስሟገት ግን እኮ እሱ የተፈጠረው ለኸይር ስራ ይመስላል እያልኩ ስተመትም ነበር እድሜው ረጅም ነው ኡንካን ሊሞት ማሻ አላህ ተቀልአላህ አኪድ ስራውን አላህ ፊት ይዞት ቢቀርብ የሸለማል የደሰታል አኪዶ አላህ ይጠብቀው
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ወቅት በጣም ከባድ ጭቅ ዉስጥ ነበርኩ ግን አዲት የአኼራ እህቴ: የወንድም ዲኑን መጠሐፍ ሰጠችኝየረመደን ስጦታ የሚለዉን: በዉስጡ የለዉ ጣፋጭ ምክሮች ። ወላሂ በአነድ ሳምት ያሁሉ ጭቀት ለቀቀኝ። አላህ ይጠብቅህ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 2 жыл бұрын
እሰኪ የመፀሀፎን ሰም ንገሪኝ ሀያቴ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
@@user-fg6ut7nr9q ማሬ የረመዳን ስጦታ ይላል የሸህ መሀመድራፊዕ የሂወት ታሪክ እና የሸህ መሀመድ አረብ የሂወት ታሪክነዉ። ና የሸህ መሀመድ ሀሰን የሂወት ታሪክነዉ3 ታሪክ አለበት ። ።በኡስታዝ መሀመድ ዘይንና በወንድም ዲኑ አሊ ነዉ: ገጡ ትንሽ ነዉ ግን በዉስጡ ብዙነዉ የረመዳን ታይቀር ብቻ ደስ ይላል
@NuorAhmd
@NuorAhmd 2 жыл бұрын
የትነው የሚገኝው መፆሀፍ እኔ ሳኡዲ ሪያዲነኝ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
@@NuorAhmd እኔም ሳኡዲ ነዉ ያለሁት አኼራ እህቴ ሀድያ ሰታኝ ነዉ
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
በጣምነዉ የምወደው ከኔበላይ አላህይውደድህ❤❤❤❤❤❤አላህ ሀያትህን ያርዝመው
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር በጣም ደንግጫ ወላሂ ግራ ገባኝ አላህ ይዘንልን
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@thufeekthufeek9756
@thufeekthufeek9756 2 жыл бұрын
ወላሂ ይገባዋል በጣም ታጋይ ነዉ አላህ ይጨምርለት ወንድም ዲኑ አሊ ከንተ ብዙ ተምሬያለሁ
@foreverything1486
@foreverything1486 2 жыл бұрын
ድኑ አሊ አላህ ረጅም እድሜና ይስጥህ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 жыл бұрын
መልካም ስስህን ወዶ በዱንያ ስኪት ባኼራ ጀነተል ፍርዶስ ከነሙሉ ቤተሰብህ ወንድሞች ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
ዲኑ አለህ መልከም ስረሀን ሁሉ ይቀበልህ
@xjxjxjjdjdbdbcn8899
@xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 жыл бұрын
የሙስሊም ጀግኖች ስዋዳቹ በርቱ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
ብዙ የለፍህ ጀግና ነህ ወድሜ
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 жыл бұрын
ጀግና ወዲማችን ነህ አላህ ያግዝህ ወዲም ዲኑ ፕሮግራሙ ሁሉንም እሚያስተምር ነው በርቱ
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 2 жыл бұрын
Dnu Ali allah rjim edmena tena allah yseth keyr seraben hulu allah yqebelh 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና አብሽር በዱኒያ ረጅም እድሜ ከጤናጋ በሄራ ጀነትን አላህ ይወፍቅክ ዲኑ የዲን ጀግና ነክ ረጅም እድሜ ከጤና ከኢማን ከርዝቅ ከሷሊህ ልጆች ጋአ አላህ ይስጥክ
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 2 жыл бұрын
ወሰላሙ አለይኩም የአላህ ጀግናዉ ድኑ አሊ አላህ እረጅም እድሚ እና ጢና ይስጥህ ያረብ
@alusha5057
@alusha5057 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛከላ ኸይር
@zulikhashafi8755
@zulikhashafi8755 2 жыл бұрын
Allah rejim edime yistih
@mahuhimar1078
@mahuhimar1078 2 жыл бұрын
ሱባሀነላህ አንተ እንደዚህ ካልክ እኛስ ምን እንበል ? አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ብዙ ኼሮችን ሰርተህ ጀነትን በአዱንያ እያለህ ተበሽረህ ለቁርአን ጊዜ ሰጥተህ፣ ለቀብር ጉዋደኛ አብጅተህ፣ አባትህ አንተን ተክቶ አንደሄደው አንተም እንዳንተ አይነት ጀግና ተክተህ ያኔ ከዝች አዱንያ ሚቀር የለምና _!
@mahuhimar1078
@mahuhimar1078 2 жыл бұрын
ልጄ እንዳንተ አይነት አጎት ስላለው እኮራለሁ (دينو انا فخوره فيك) ባንተ እንዲወጣልኝ ዱዓ አድርግልኝ።አሁንም አላህ ይጠብቅህ።
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 жыл бұрын
ወንድም ዲኑ ያልተዘመረለት ጀግና ሰው በሌለበት ሰአት እንዳሁኑ ሳይሆን ለኢስላም ብዙ የለፋህ በየጉራጉሩ ብዙ ውጣ ውረድ ሳያግድህ ብዙ ያደረግህ ምርጥ ወንድማችን አላህ ጀዛህን ፊዱንያ ወል አኺራ እጥፍ ድርቡን ይክፈልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ባረከላሁ ፊክ
@user-xn2ls9od7w
@user-xn2ls9od7w 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አስተማሪነው ሁላቺነም አሏህ ይዘንልን
@rozabati3686
@rozabati3686 2 жыл бұрын
ወንድም ዲኑ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@tube8332
@tube8332 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ህመም አለው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
እህትየ በቅንነት ደምሪኝ ሰላምሽን ያብዛዉ🌹
@t8ri853
@t8ri853 2 жыл бұрын
Allah edmehim yarzemelen
@msabontuormo8887
@msabontuormo8887 2 жыл бұрын
Uuuuuf subhanallah siyasfaraa wallhii yaa rabbi yiqir baleen
@shitushifa54
@shitushifa54 2 жыл бұрын
Dinu. habibi. atlkees. antko. mashallah ♥😍♥🙏🙏🙏🙏🙏
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
ወድም ዲኑ አለ መልካም ስራሕን አላህ ያብዛልህ መልካም እናት አባት ወልዶ ያሳደገው ይህነው
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
ምርጥ★★★ ሰዉ★★★ አበሳ★★★
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድማችን ዲን ትለያለክ እኮ ምስሎችህ ይብዙልን ሚንበሮች ጀዛኩም አሏህ ኸይረን
@siednegash7140
@siednegash7140 2 жыл бұрын
Mashall allha yechamerlke
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ኢላሂ በዝነትህ
@user-fi5rs3ob8d
@user-fi5rs3ob8d 2 жыл бұрын
አሪፍና ምርጥ ፕሮግራም ነበር አስታዬት አለኝ፦ በሂወት ያለን ሰው እንደሞተ አድርጎ የሂወቱን ታሪክ መመዝገብ እስልምናን እንዴት ያየዋል ሀፊዘሁላህ ወይም አላህ ይጠብቀው እስከመጨረሻ ስራው ላይ ያፅናው ነው እንጂ የሚባለው ሳይሞት አላህ የህዲኩም ብቻ አሳምራቹ አበላሻቹት
@semiranegash5857
@semiranegash5857 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ዲኑን እየጠበኩ ነበር ይኖራል በሚል ተስፋ ኸይር ፈላጊ ኑሩልን👍👍
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 жыл бұрын
Dino allah kheyer serahen hulu allah yekebeleh kekefu neger yetbkeh edmehen allah yarezemeleh
@f5692
@f5692 2 жыл бұрын
አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይቀበልክ ወንድም ዲኑ አሊ
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 2 жыл бұрын
እንደ የኔ መንገድ በጉጉት ነው ምጠብቀው ይህ ፕሮግራም
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,4 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,1 МЛН