የመጋቤ ሐዲሳት መምህር ኤፍሬም ቅኔ በዲ/ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ጋብቻ ላይ

  Рет қаралды 37,801

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 73
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#አቤት እንዴት መመረጥ #መታደል ነው እሰይ #የተዋሕዶ ልጅ መሆን #መታደል ነው👏👏👏👏👏 #እንኩዋን ደስስ አላችሁ #የአብራሐም የሳራ ይሁን #ትዳራችሁ ወላዲተ አምላክ #ትጠብቃችሁ❤❤❤ #ውድ እህት እና ወንድማችን #ወልዳችሁ ሳሙ🌷🌷🌷 #እውነት ነው 100 %✅ #መምህራችን አረ በሳቅ😂 #እኮ አሜን አሜን አሜን #ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ #የጥበብ የፍቅር መፍለቂያ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ #ትኑር ለዘለዓለም💚💛❤💚💛❤✅
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 жыл бұрын
ምን ልበል በእመብርሃን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ
@abooshhussien9106
@abooshhussien9106 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአቡሔር አምላክ ያብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን ላችሁ
@hasabietemesgen1714
@hasabietemesgen1714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bh8qu5sw6h
@user-bh8qu5sw6h 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን መድሀኒያለም አባቴ ማርያም እናቴ ሰላሙን ይስጡን።
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ወይ አባታችን ከተማሩ አይቀር እነዲህ ነው ትርጉሙን ብዙም ባላቀዉም ልቤ በደስታ ተሞላ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ቃለ ሂኸት ያሰማልን ሙሽሮቹ ያብርሀምእና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 4 жыл бұрын
አቤት መታደል እንዴት ደስ ይላል በጣም የምወደው ዘማሪ ወንድማችን እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ♥♥♥
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 жыл бұрын
በስመአብ ቅኔ መጨረሻው በአማርኛ እንዴት ደስ ይላል ዋው❤❤❤💠መምህር ኤፍሬም ጸጋው ይብዛሎት🙏😍😍ቃለ ህይዋት ያሰማልን
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 жыл бұрын
ዎይ ሀገሬ ባህልሽ እደቀላል ያቃጥሉሻል ይሸኑብሻል ቅኔን ይስሙ እስኪ ተዋህዶ ምን ያህል ታሪክ እዳላት
@teweldemahari8683
@teweldemahari8683 4 жыл бұрын
በውነት ኢትዮጵያ የታደለች ናት ብዙ ሊቃውንት አልፈዋል አሁኑ ደግሞ የአባቶቻቸው ፍኖት የያዙ ምርጥ ምርጥ ሊቃውንት ታፈራለች ውድ ወንድማችን ሊቁ መምህር ኤፍረም ፈጣሪ ዕድሜህን ያስረዝመው ጸጋ በዲበ ጸጋ ያድልህ አሜን ።
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 4 жыл бұрын
ለመምህር ኤፍሬም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሉሌ እናመሰግናለን ልጅህ አደገች
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 4 жыл бұрын
ይበል ይበል ነው በለጸጋዪቱ ቤተ ክርስቲያን ተዋሕዶዬ እንደንቺ ማን አለ የጥበብ ገበታን እንዲኽ የሚዘረጋ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጠላትሽን ከእግር በታች ይጣልልሽ እንደነዚኽ ያሉትን ትንታግ የሆኑ መምህራንን ያብዛልን !!! ሙሽሮች ትዳራችሁ ይዝለቅ!!
@user-ny1dy6xe5x
@user-ny1dy6xe5x 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አፌን ከፍቼ ቀረሁ ወይኔ ቅኔ ዘረፋ እልልልልልልልልልልልልል ጨምሮ ድንግል ማርያም ትባርክህ ሙሽሮች እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ እንደ ይሳቅና እንደ ዮሐንስ ባለ ልጅ ይበርካቹህ
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልላችሁ የቅኔዉ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስስስስስ ይለኝል
@hgbngbcvb3085
@hgbngbcvb3085 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስየሚል ቅኔና ግጥም ነው ከተማሩ አይቀር እደዚህነው ወንድማችን እግዚያብሄር እናቱ ድንግል ማርያም በድሜ በጤና ይጠብቁልን ሙሽሮቹም የአብርሀም የሣራን ጋብቻ ያርግላቹህ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ልእውል እግዚያብሄር አሜን
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማላችሁ በእውነት ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድማችን እና እህታችን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻችንን እግዚአብሔር ይባረካችሁ የአብርሃም እና ሰራ ይሁንላችሁ ከወር ቦሀላ ወደ እናታችን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ልገባ ነው ወገኖቻችን በሠላም ግብ በሉ እስቲ ሀገሬ ናፈቀ በጣም
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 жыл бұрын
የእመብርሃን ልጅ ነኝ ቅድስት ሆይ ለምኝልን እመ ብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ከነ ቤተሰቦችሽ ታገናኝሽ
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
@@etebegnikoshashaalegni4623 አሜን አሜን አሜን ማማዬ ኮ
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 жыл бұрын
be silame gibe wide ehite
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 4 жыл бұрын
@@AnaAna-ib2lz አሜን አሜን አሜን የኔ ስጦታ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘አመሰግናለሁ
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 4 жыл бұрын
@@user-ge9hk5ig5e ወላዲተ አምላክ በሰላም ለቅድስት ሐገርሽ ታብቃሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድርስሽ እህቴ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹሁ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ኤፉሬም ተሥፋ አንተ የወለደች እናት የተባረከች ቅኔ ካሉት እሄ ነው የጎንደሩ ቅኔ ዘራፊ አደባባይ እየሱስ ቅኔ አዘራረፉ ሽ አመት ኑርልን 👏🌼👏🌼
@user-sh4eo7sx5c
@user-sh4eo7sx5c 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ን ያሰማልን
@user-mp8gf7pm5u
@user-mp8gf7pm5u 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰመያት ያውርሰልን አሜን
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
ወይ ተስጥዖ ይገርማል ቃለ ሕይወት ያስማልን ሙሽሮችንም ታምራላቹሁ
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ነፍሴ ሆይ ኑሪልኝ ለዘላላምምምም
@destaayalew7812
@destaayalew7812 4 жыл бұрын
አቤት እንደት ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሙሽሮቹ ጋብቻችሁ ያማረ የሰመረ ያብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ አሜን
@tronesht3228
@tronesht3228 4 жыл бұрын
Qalhiwet ysemaeln amen
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር የሃብርአም የስራ ጋቢቻ ይድርግላቹሁ
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሽሮች መልካም ጋብቻ
@abayabay2435
@abayabay2435 4 жыл бұрын
ቃሎት ያሠማልን ወዶማችን
@rozazariun5291
@rozazariun5291 4 жыл бұрын
ቃለ፣ይህወት፣ያስማልን፣ወንድማችን፣ዋውው
@asteraster703
@asteraster703 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasenaln melkam gabcha yaderglachu mushirochu gn hulum kisochi shashi bitrmetmu betam yamralu
@mariammariam9890
@mariammariam9890 4 жыл бұрын
መልከም ጋብቻ ይሑንላችሑ፡ወድማችን፡ቃለሒወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት መታደል ነው በተዋህዶ እቅፍ መኖር መልካም ጋብቻ
@royalwowwarifnewroyal2081
@royalwowwarifnewroyal2081 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ
@21istehiwet
@21istehiwet 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በቤቱም ያፅናህ። ሙሽሮችም ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ቸሩ መድኃኒዓለም ።
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 жыл бұрын
gbryle houye 😭
@elshaadayelshaaday2235
@elshaadayelshaaday2235 4 жыл бұрын
woww 👏👏👏👏👏👏
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ቅኔ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saied6681
@saied6681 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 4 жыл бұрын
እህህህህህህህህ አስፈዘዙኝ እኮ ባካችሁ ወይኔ ወይኔ እህህህህህ ጅዋር እኒህን እንቁ ኑው ያረደብንን የገደለብን አሁን እግዚአብሔር ይጠብቅዎ መምህራን ባልቅኔው አባት እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ቤተክርስቲያኒዬ
@elfneshalemu8588
@elfneshalemu8588 4 жыл бұрын
Wowwwwwwww endet desi yelele 😍😍😍😍😍⛪👏👏👏👏
@mekdiasefaa4900
@mekdiasefaa4900 4 жыл бұрын
Wawwww👏👏👏
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@worksewdessalegn9202
@worksewdessalegn9202 2 жыл бұрын
egziabhair sirah dink new endih yale likenet tibebbbbbbbb
@claudeatallah867
@claudeatallah867 4 жыл бұрын
Egzabyher amlak yetemesegene yhun sle hulum neger bekdus fekadu ybarkachihu
@guzguzbelachew9154
@guzguzbelachew9154 4 жыл бұрын
ይበል ይበል !!!!!
@dygjhs1462
@dygjhs1462 4 жыл бұрын
kal hewate yasemalen mamhirachen.
@habtamtube4753
@habtamtube4753 4 жыл бұрын
በስመአብ ግሩም ነው ግጥሙና ቅኔው መልካም ጋብቻ
@abayabebaw724
@abayabebaw724 4 жыл бұрын
Egziabher yimesgen lezih ladersen
@alamalamalame2471
@alamalamalame2471 4 жыл бұрын
Enkuwan des alek wudi zemari qidame tsega yewanis
@danisole6648
@danisole6648 3 жыл бұрын
ቀዲ አንኳን ደስ አለክ እኔ ዳኒ እባላለሁ ከናዝሪት ጊዮርጊስ ነኝ ብታየኝ ታቀኛለህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እስይይ 👏👏👏መልካም ትዳር 🙏🏿✝️✝️✝️
@user-fk1pw6ne6g
@user-fk1pw6ne6g 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁላቻው
@user-to5zw1xx5f
@user-to5zw1xx5f 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማንን ወንድማችን ቅኔየ መስማት ባልችልም ግን ኮራውኝ እደዝህ አይነት ውንድሞቻችን ይብዙልን ።
@senait8489
@senait8489 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Metadele nwe egezabehare yimesigene lezhe
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ግንኮ የዚህን ዝማሬ ሳምንት ነበር ለማንኛውም መልካም ጋብቻ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 4 жыл бұрын
አቤት ክርስትና እንዲ ነው ውበታችን
@hawwiimucaayawayidoo4156
@hawwiimucaayawayidoo4156 4 жыл бұрын
Esssssssssyyyyyyyyyyyyyyyyyyy bexam dasii ilaali mamirachin qala hiyot yasemalin Wandimochachin ye sara na ye Abrham gabicha hi hunilachu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tsedaledemessie737
@tsedaledemessie737 4 жыл бұрын
Klhewat yasmaleni
@user-ze8mu2tf7f
@user-ze8mu2tf7f 4 жыл бұрын
ይታደሉታን እንጅ አይታገሉት ወንድሜ አፌን ከፍቸ ቀረሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 4 жыл бұрын
እዴት ልተርጉመው እናተየ
@user-zb8iu8zi5e
@user-zb8iu8zi5e 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልእንካንደሥአላችሁየተዋህዶልጆች
@abayabay2435
@abayabay2435 4 жыл бұрын
ግን እኮ ሽልማት መሥጠት ዬለባቹም እሱ ልቡ ይሰረቃል ዬግዚሐቤር ቃል እየተናገረ አለማዊ አረጋቹ ዘፋኝ ይመሥል
@user-dd3lz6pn3r
@user-dd3lz6pn3r 3 жыл бұрын
በጣም ትክክክል
@addisumulugeta6057
@addisumulugeta6057 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ን ያሰማልን
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
Fana Television
Рет қаралды 768
♦️ሀገሬ ሆይ ለምን አንገትሽን ደፋሽ♦️ የኢየሩሳሌም ቆይታችን ♦️
1:00:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 82 М.
♦️የዋልድባ አባቶች ድንገት መጡብኝ ልበል ወይስ መጡልኝ ?
37:31
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
♦️የቂልጦ ማርያም ተአምርን ስሙ♦️
59:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
🛑ቅኔ አካዳሚ🛑የልጆቼን ት/ቤት ላሳያችሁ🛑
19:07
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 4,6 МЛН