No video

የመጋረጃ ዋጋ በአዲስ አበባ Curtains Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

  Рет қаралды 71,641

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን መጋረጃ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ጁፒተር መጋረጃ 0911008784 (መርካቶ ማርስ ህንፃ) ☎ አሊፍ መጋረጃ 0911645700 (መርካቶ አዲስ አበባ ህንፃ) ☎ የጋር ኑር መጋረጃ 0911602626 / 0910857839 (ቤተል በግ ተራ ፊት ለፊት) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@annaazaarry2068
@annaazaarry2068 2 жыл бұрын
Hi
@gigiwale9354
@gigiwale9354 2 жыл бұрын
Uuuuu
@febugebr8078
@febugebr8078 Ай бұрын
Hi
@view4217
@view4217 2 жыл бұрын
ይህ እየሰራች ያለው ስራ እኮ ብዙ ክፍያ ተከፍሎ የማይገኝ መረጃ ነው( ለሻጭም ለገዥም)። በርችልን በጣም ጎበዝ ልጅ! So gorgeous too!
@tgethio2113
@tgethio2113 2 жыл бұрын
በርች ሳሪ ላይክ አድርጉ ውዶች አሪፍ መረጃ ነው ምታቀርብልን የቤት ውስጥ ኪችን እቃዎች አቅርቢልን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እንደመር
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ መምረጥ እራሱ ያዳግታል ሀገራችን ላይ ሁሉ ነገር አለ አብዛኛውን ሰው የሚቸገረው ብሩ ነሮት ቦታ አለማወቅ ነው ስላስጎበኝሽን እናመሰግናለን
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
በርቱ እንዲህ ማወቃችን ጥሩ ነው
@emuhuzeyfa5475
@emuhuzeyfa5475 2 жыл бұрын
እናበረታታት ምርጥመረጃ ነው
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እኔ በቅርብ ወደሀገረ መግባቴ አይቀርም እና በጥሞና ቢዶዎችሽን እየተመለከትኩ ነው የደበኞችሽም ደበኛ የመሆን ምኞት ይኖረኛል ኢንሻአላህ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው አድራሻ ስልክ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን ዋጋው እራሱምርጥነው
@mulubeza1886
@mulubeza1886 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ት/ት መረጃ ለገዥም ለሻጭም ጥሩ ነው። በርቺ
@mohamedyusuf4140
@mohamedyusuf4140 Жыл бұрын
Berchi Saron you are doing a very good job.
@azebg7176
@azebg7176 Жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይ ።
@user-bx9gn1nh9q
@user-bx9gn1nh9q 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወገውም ይመቻል
@mazda5868
@mazda5868 2 жыл бұрын
I love your contents. it's unique and good.
@user-hs4wp9uh3r
@user-hs4wp9uh3r 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@user-gv4fq5sb3r
@user-gv4fq5sb3r 2 жыл бұрын
እኔ ለበአል ቤተሰብን ሰርብራይዝብዬ ባዝ አንድሺ ሰባት መቶ የተገዛውምንም አያምርም ለወደፍቱም ትምርትነው አሁንያየሁት በጣምእርካሽ አመሰግናለው
@tamirugurmu5263
@tamirugurmu5263 Жыл бұрын
Tv
@lemlem9975
@lemlem9975 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@menayelma2439
@menayelma2439 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቺልኝ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
እኔ ለቤተ ክርስትያን እፈልጋለሁ የቱርኩ ምርጥ ነው ባለ 1200 ብሩን
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 2 жыл бұрын
Thank you sisi
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርች
@user-ow8uh7gp5x
@user-ow8uh7gp5x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዎዴክፍለሃገርታዴርሳላችሁ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 жыл бұрын
በርቱ
@ephraimsolomon630
@ephraimsolomon630 2 жыл бұрын
ጎበዝ!!
@user-zs3tv9mo9s
@user-zs3tv9mo9s 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በቀጣይ የሶፍ ጨርቅ አቅሪብልን
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
እቺ ቀ ቅንሰው እንዴት እንደጠቀምሽን ልነግርሽ አልችልም እናመሰግናለን
@zuriyaguraga3718
@zuriyaguraga3718 2 жыл бұрын
ገበዝ በረቺይ
@amehamchuye9505
@amehamchuye9505 Жыл бұрын
በርቺ👍👍👍
@mulubeza1886
@mulubeza1886 Жыл бұрын
በጣም ውብ ውብ መጋረጃዎች አሉ። ከውጭ ማስመጣት አይጠበቅብንም።
@-afta5991
@-afta5991 2 жыл бұрын
Good job dear በርቱ
@sarazeru2771
@sarazeru2771 2 жыл бұрын
Thank u🙏
@sofya-fi5qo
@sofya-fi5qo 2 жыл бұрын
መጋረጃው ሲመተር ስሱ ከውስጥያለው ለብቻነው የሚያቅመልሱልኝ ፖልስ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
አባ ዋጋው የስሱን ጨርቅ ይጨምራል?
@etu9731
@etu9731 2 жыл бұрын
ዋጋው አራት መቶ ሲል በሜትር ነው ወይስ እንዳለ ነው፣ ግልጽ አይደለም፣
@jemandsara
@jemandsara Жыл бұрын
በሜትር ነው እህት ነይ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@firyemizan8785
@firyemizan8785 Жыл бұрын
ዋጋዉ ግን የመቼዉ ነው በጣም የሚያምሩ መጋረጃዎች ናቸው
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 2 жыл бұрын
Ewnet ke Dubai wagagar andinew ezaw megizat yishal ♥️♥️
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ተመጣጣኝ ዋጋ ነዉ ከ1ሺብር በታች
@amiytube4853
@amiytube4853 2 жыл бұрын
1ሜትር ብቻ ኮ ነው
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 2 жыл бұрын
@@amiytube4853 ሀሀሀ እደዛ አልመሰለኝም ነበር አይ
@amiytube4853
@amiytube4853 2 жыл бұрын
@@user-vi8pr2wj7v 🤣🤣🤣በነካ እጂሽ ደምሪኝ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 2 жыл бұрын
@@amiytube4853 እሺ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@nasihamohammed8009
@nasihamohammed8009 2 жыл бұрын
Batam teru Hasab barchi
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
አባ ዋጋው የስስ ጨርቁን ይጨምራል?
@asteradise2467
@asteradise2467 2 жыл бұрын
bertulen
@user-bx9gn1nh9q
@user-bx9gn1nh9q 2 жыл бұрын
ወዴ ክፊለ ሀገር መለክ ይቻለል?
@mickeymastewl
@mickeymastewl Жыл бұрын
ዋጋው የመቼ ነው ግን 2015 አሁን ዋገው እንደዛ ነው ዎይ
@silaabebe
@silaabebe Жыл бұрын
ye camera waga lay bitsereln🙏🙏🙏🙏🙏
@jemilashow7669
@jemilashow7669 2 жыл бұрын
Galatoomaa 🙏
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
mati naf tahime
@eldanatube68
@eldanatube68 2 жыл бұрын
እስኪ ሶፋ ጠይቂ ማሬ ከነጠረጤዛው
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
እሺ ወደፊት እናቀርባለን
@ergoderiba2695
@ergoderiba2695 2 жыл бұрын
እነመሰህነለን
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
በሜትር ከሚነግረን ሙሉውን ዋጋ ለምን አትገልፁም
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 2 жыл бұрын
2ሜትር በግራ በኩል 2ሜትር በቀኝ በኩል ቢሆን
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 2 жыл бұрын
3.5 እስከ 4 ሜትር ቢሆን ነው ያሳየን
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
ለ1ሜትር መስኮት ከ2እስከ 2ሜትር ከግማሽ ጨርቅ ነው የሚጠቀሙት ምሳሌ ቦታሽ 3ሜትር ቢሆን ከ 6እስከ 7ከግማሽ ጨርቅ ያስፈልግሻል
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
እደ ቤትሺ ነው ሶስት ሜትር ከሆነ ብስድስት መቶ ምቺ 1800 ብር ርካሺ ነው
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bezabehabebe2894
@bezabehabebe2894 2 жыл бұрын
Saroniye berichi
@moges-simegn305-04
@moges-simegn305-04 Жыл бұрын
ይንን መጋራጃ እንፈልጋለን
@beggibegi1152
@beggibegi1152 2 жыл бұрын
mari est yehabesha libis sirilin ebakishin
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
እርካሽ ነው
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
አሁን ላይ ዋጋው እዴት ይሆን ግን
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 2 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍
@tzgsvbzsb3501
@tzgsvbzsb3501 2 жыл бұрын
አራት መቶ ማለይ ምንም ማለት ነው አልገባኝም ሙሉው ዋጋ ሰንት ነው
@hewot4076
@hewot4076 2 жыл бұрын
አንድ ሜትር ዋጋ ነው እኮሆ እየተናገር ያለው ውዴ
@abukiabubeker3269
@abukiabubeker3269 Жыл бұрын
የቲቢ ዋጋ ንገረን ያሁንን
@sofiasofia8868
@sofiasofia8868 Жыл бұрын
M
@-afta5991
@-afta5991 2 жыл бұрын
ለስቱድዮ የሚሆኑትን ዋጋ አልነገረንም እኮ 😭
@hawakasa6635
@hawakasa6635 Жыл бұрын
👍👍❤❤💚💛
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
እሺ አንድ መጋረጃ ሰንት ሜትር ነው የሚበቃው?መልሱልኝስኪ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
እንደቤትሽ ስፋት ነው የሚወሰነው አንድ ሜትር ዋጋ ነው የነገሩሽ ቤትሽ ስንት ሜትር እንደሆነ ለክተሽ መተሽ መግዛት ነው
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
ሶስት ሜትር ከሆነ አድ ሺ ስምት መቶ ነው በጣም ርካሺ ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ekramibrahim2793 ደምሩኝ
@jmelaabdla7589
@jmelaabdla7589 2 жыл бұрын
አንድ ሜትር ዋጋ ነው ምታወሩት
@habeshaye4454
@habeshaye4454 2 жыл бұрын
እንዴት ነው የ4ቱን ዋጋ ነው ወይስ የ እያንዳንዱ ቁራጭ ነው ???
@meronwondimu5636
@meronwondimu5636 Жыл бұрын
Be meter new wagaw 1m 400 500.....bebetishi meter or 2meter yemitifeligie kehone 4m new yemitigezhiw tederabi kefelegishi 4 x 2=8m malet new keza ye ejina kelay sisefa yemigebaw almost kemegarejaw waga ikul new
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
በቅንነት እንደመር
@meskaram9542
@meskaram9542 2 жыл бұрын
Wwwwooooo❤❤❤❤💋💋💋💋👍👌👌
@romram6614
@romram6614 2 жыл бұрын
አ ሪ ፍ ነ ው
@kevinx4337
@kevinx4337 2 жыл бұрын
ኧረ የሶፋ
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
እሺ በቅርብ እንሰራለን
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 111 МЛН
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
ዘመናዊ የምንጣፍ ዋጋ በ አዲስ አበባ
18:24
AFRO ENTERTAINMENT TV
Рет қаралды 31 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН