"የመጀመሪያ ባለቤቴን ጠልፌ ነበር ያገባኋት ....5 ልጅ እና 6 የልጅ ልጅ አለኝ..." አርቲስት አብራር አብዶ Artist Abrar Abdo

  Рет қаралды 317,733

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

"የመጀመሪያ ባለቤቴን ጠልፌ ነበር አብረን የሆነው .... "አርቲስት አብራር አብዶ | Seifu on EBS | Artist Abrar Abdo
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 000
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር በትክክል የሰው ልጅ በመሆኑ ብቻ ክብር ያሰፈልጋል ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ፍቅር ያሽናፍል
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ
@FatimaFatima-we5th
@FatimaFatima-we5th 3 жыл бұрын
👍Mariko. Nshi.swodshi
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ከናንተ ግን ብዙ ተማርኩ!ተባረኩ!🙏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-ch4bw8of3e
@user-ch4bw8of3e 3 жыл бұрын
ከሰው ምን አስተማረሽ እርልሽ መሆን እትችይም
@wawemasalhbtametgstganheal5231
@wawemasalhbtametgstganheal5231 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ የኝድን ብዙ ያስተምራ
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
@@user-ch4bw8of3e አይባልም ከሰው ብዙ እንማራለን
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 3 жыл бұрын
@@user-ch4bw8of3e አቤት መቀኝነት በናት ሆድ ሥትወጪ ተምረሽ ነው ሠው ከሠው ነው የሚማረው
@mamila6092
@mamila6092 3 жыл бұрын
ይህ ነው ኢስላም በዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ቁም ነገራቶችን ተምሬበታለሁ ። 1 ,አማና (የሰው ሀቅ) በኢስላም ትልቅ ቦታ እንዳለው 2 , አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የሰራው አላህ በተሻለ ነገር እንደሚተካለት 3, የነገራቶች ክስተቶች ለበጎ መሆኑ 4, ጤነኛ እና ሰላም ሆኖ ማደር ትልቅ ነገር እንደሆነ 5, አንዱ ለአንዱ መተዛዘን መተጋገዝን ሌሎች ብዙ ቁም ነገሮችን ይዞዋል ቪድዮው ። ነጃት ፉአድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ !!
@lililora9557
@lililora9557 3 жыл бұрын
Wernga
@lililora9557
@lililora9557 3 жыл бұрын
Men kristian laba new?
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 3 жыл бұрын
Ware alebek ye hulum emat yesaw haki haki nw manem yesawn haki mabilat endalelabat yasetemaral Musil bicha ayidelem
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 жыл бұрын
Be hulum haymanot ye sew hak teru endalhone yastemral ke hulum haymanot west demo lebam hakegnam ale...yihe ye sebena guday new::
@user-fh1wz4nu2v
@user-fh1wz4nu2v 3 жыл бұрын
Yene wendim musilm christian minamn sayhon hilina yalew sew hulem tamagn new.
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያላችሁ ደጋግ ሠዎች ብዙልን እኔ ባለፈው 40ሺ ልኬ ልጁ ሲልክልኝ ተሳስቶበት 18ሺውን በሌላ አካውንት አስገባ ግን ፈጣሪ ይባርካቸው ሠዎቹ መለሱ የእኔ የደሀ ሀቅ አልጠፋም ይቺ ናት ኢትዮጲያ🙏
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 3 жыл бұрын
Mashallah
@dahab8362
@dahab8362 3 жыл бұрын
ዳዕዋ ይሉሃል እንዲህ ነው ፉዓድ ና ነጁ ጀግና ናችሁ ። አላህ ይስጣችሁ
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ወንድሜ ፉአድ እምነት እንዱህ በስራ የተገለጸ ሲሆን በእውነት ከዚህ በላይ እግዚአብሔርን አምናለሁ ማለት አይቻልም ። ልጅቱም በጣም የምትደነቅ ናት። አብራር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@saronhabtamu
@saronhabtamu 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር አብዶ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 3 жыл бұрын
ጀዛህን አላህይክፈልህ ፉአድ አላህጨምሮ ጨማምሮይስጥህ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማየ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር አብዱ አረቲስትም ብትሆን ግን ለእምነትህ ትልቅ ቦታ አለህ እሄን ነገርህን እወድልሀለሁ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@AzizAziz-ci5dy ቀለበት ልታስረልኝ ነው😂
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@AzizAziz-ci5dyወዬ በሳቅ 😂😂😂
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@AzizAziz-ci5dy ቀውስ😂 በሰው የሳቁት በራስ ይደረሳል ይባላል እውነት ነው ለካ እኔም በኮሜንት መሠገጥ ጀመረኩ😂ለምን እራስክ አልክም
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@AzizAziz-ci5dy መልክከ አጥፍዋ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@AzizAziz-ci5dy መልሰክ ታጠፍዋለክ ለማለት ነው
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢስላም ማለት በቃ እዝነት ታማኝነት የሰው ሀቅ አለ መብላት ኢስላም ያስተምረናል
@ssoo3513
@ssoo3513 3 жыл бұрын
አሏህዋክበር መሻአሏህ
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 3 жыл бұрын
Kkkkkk ye lelahus
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ክብር የሆነውን የሠው ልጅ ማረዱንስ እረሳሐው
@user-jr9uo1ve7f
@user-jr9uo1ve7f 3 жыл бұрын
Exactly
@liyuwork162
@liyuwork162 3 жыл бұрын
ማረድም ያስተምረናል
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
በእውነት ነጃትን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በችግር ላይ ያለ ቤተሰብ እያላት ብሩን መመለሷ እግዚአብሔር በህመም ላይ ያሉ ቤተሰቦችሽን ምህረቱን ይላክላቸው
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
እንደመርርር
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 3 жыл бұрын
ወይኔ መኪና አደጋ. እኔም ሶስት ጥርሴን አጥቻለሁ 😭😭😭. ከሞት ያደነኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💚💚💚
@munthakedra2927
@munthakedra2927 3 жыл бұрын
*አይዞሽ አልሃምዱሊላህ አላህ እንኳንም ሂወትሽ አዳነሽ*
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 жыл бұрын
ነጁየ አድናቂሽ ነኝ ነብስያሽን አሸንፈሽ የሰው ሀቅ ምንም አያደርግም ይዞ ይሞታል እና ቤተሰቦችሽንም አፊያ ያድርግልሽ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 3 жыл бұрын
ነጂየ የኔ የሙሥሊም ውብ ተባረኪ አላህ ይሥጥሺ ሙሥሊም ታማኝ ነው ነጁየ
@xfati3832
@xfati3832 3 жыл бұрын
ረሱል ሰ አ ወ መዉልድን አለከበሩም ሰሀቦቸቸዉም አለከበሩትም ሀተ አየቁትም መዉሊድ ብደአ ነዉ
@user-er7sh8km5y
@user-er7sh8km5y 3 жыл бұрын
መውሊድ ዲብን ያለ ቢደአ ነው ረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም ሱናየን ተከተሉጅ የተወለድኩበትን ቀን አክብሩ አላሉም ሰለዚህ መውሊድ አካባሪወች ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ከወደዳችሁ ባዘዙትላይ ሰሩ ከከለከሉት ተከልከሉ እሰልምና ፈጠራ አይፈልግም ሙሉ ነው ሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከምንም በላይ የጤና ሀብታምን የመሰለ ነገር የለም ፈጣሪም ያን ቤተሰብ እንድትመለከት ብሎ ነው በምክኒያት ብሩን ወደዛ ያዞረው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ለሷም እግዚአብሔር ይስጣት
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
አሚንንን
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 3 жыл бұрын
እልሳ የኔ ቆንጆ እዉነትሸ ነዉ
@nikabismybeaut8587
@nikabismybeaut8587 3 жыл бұрын
ረሱል_ሶለሏሁ_ዐለይሂ_ወሰለም መዉሊድ አክብሩ አላሉም ሰሀቦችም አላከበሩትም መዉሊድ ቢድአ ነው ((ሀቢቢና ሱለላዋለሂ ወሰለም)))
@awuliyaenatejemilaa7510
@awuliyaenatejemilaa7510 3 жыл бұрын
Awo Batikik Mawledi Ayikeberim Bidia nw
@awuliyaenatejemilaa7510
@awuliyaenatejemilaa7510 3 жыл бұрын
Awo Batikik Mawledi Ayikeberim Bidia nw
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 3 жыл бұрын
ሰ ዓ ወ ሀቢቢ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 3 жыл бұрын
S̉ẻl̉ẻl̉l̉ảh̉ ảl̉ẻỷẻh̉ủ w̉ẻs̉ẻl̉ẻm̉
@kediryesuf1343
@kediryesuf1343 3 жыл бұрын
መርዳት ከቻልሽ እርጂ ያልተፃፈ አታቢቢ
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 3 жыл бұрын
ወላሂ ብር አግኝቶ መመለስ ይከብዳል ነፍስያውን ያሸነፈ ቢሆንጅ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
አወዉነትነው!!!
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ እስኪይ
@emu1070
@emu1070 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር አብዶ በጣም አክባርክም አድናቂህም ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ይስጥህ
@user-sw3fn8qe6u
@user-sw3fn8qe6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው ታማኝነት ለእራስ ነው እና እግዚአብሔር የታመሙትንም ይፈውሳቸው ግን ጎንድሚ ቢከፈትላቸው ትንሽ ይሰበሰብላቸው. ነበር 😓😓
@user-vy9dg4lf4f
@user-vy9dg4lf4f 3 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ አልሀምዱሊላ አላህየ ላደርክኝ ለነብዩ ኡመት አልሀምዱሊላ
@tadessetiegist5793
@tadessetiegist5793 3 жыл бұрын
እንባዬን ነው ያመጣችው ይች ልጅ አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ ኑሪልኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_በጣም ወላሂ አሚገርም ነው_
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ታማኝ መሆን ለራሰ ነው ታማኝነት ውድ ነው ለህሌናችን ሰንል እንታመን 👍🙏
@user-il2ig1xo4u
@user-il2ig1xo4u 3 жыл бұрын
ኦኔ ሚለዉ ረሱሊ መጨዋቸነቻዉ ሰነሲረቲ ረሱሊን ሚቶደከሆነ የዘዙኪነ ሰረ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
አማንያረብ!!!
@user-uc6no2ve6f
@user-uc6no2ve6f 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በጣም የሚገርሙ ናቸዉ ለእውነት የሚኖሩ በጣም ነዉ የማከብራቹሁ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
አቤት የአላህ ስጦታው አልሀምዱሊላሂ አውለህ ስላሳደርከኝ
@user-og6id4nt4z
@user-og6id4nt4z 3 жыл бұрын
ማሻአላህ መታመን ለራስነው አላህ አፈከያ ያርግልሽ ቤተሰቦችሽን አብሽሪ የአላህ እርዳታ አይለይሽ ነጃትየ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢይ
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 3 жыл бұрын
ፉአድን አላህ ይባርከው ንግግሩ ከልብ ይገባል ሁላቹሁ በጣም ደስ ትላላቹሁ አላህ ታማኞችም ያድርገን ።
@user-uu5ev5vh2z
@user-uu5ev5vh2z 3 жыл бұрын
ረሱል ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይ ነብይ ከመሆናቸው በፊት መሃመዱል አሚን የሚባል ስም የተሠጣቸው በታማኝነታቸው ነበር አዎ የሰው ሀቅ የሰው ነው ታመኝ የሆንሽው እህት ነጃት አላህ ይጨምርልሽ ፉአድ ደግሞ ሰበብ መሆንህ አላህ ላንተ ኸይር ነገር አስቦልህ ነው አላህ ይገዝህ
@hulukelemu2496
@hulukelemu2496 3 жыл бұрын
😂😂😂ነብዩ መሀመድ በየት በኩል ነው ታማኝ የሆነው የዘጠኝ አመት ልጅ የደፈረ ቆሻሻ እና ሸርሙጣ አደል እትዴ😂😂😂ዝሙተኛ አራጅ ነበረ
@asdmkd3327
@asdmkd3327 3 жыл бұрын
@@hulukelemu2496 የአለሀ ቁጠ ዪዉረዲኪ/ሸ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
@@hulukelemu2496 ስሚይሄክፍትአፍሽንምናለበትዘጊ??ስለነብዩሙሀመድሰላምበሳቸዉላይይሁን ከማዉራትሽበፊትስለነሱአጥኚ።በስነምግባርእንከንየማይወጣቸዉ ዉድነብይናቸዉ።በዚግማታምንግግርሽ የራስሽእምነትተከታዮች እንዳያፍሩብሽ እሺ?
@hulukelemu2496
@hulukelemu2496 3 жыл бұрын
@@user-gk6td8zj4c ደደብ ተማሪ መሀመድ ይብዳሽ
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
@@hulukelemu2496 አንቺእንደምትሳደቢዉሙልጭአድርጌመስደብእችላለዉ።ነገርግንእምነቴስድብንስለማይደግፍ ትቼሻለዉልቦናይስጥሽ።
@user-nr6mu1te2m
@user-nr6mu1te2m 3 жыл бұрын
አያቹ ጉራጌ ማለት እንደዚህ ነው ቲክቶክ ላይ ያላቹ ዘርን ከዘር የምታባሉ ሀይማኖት ከሀይማኖት የምታባሉ በጉራጌ ተማሩ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
እኛ ጨዋ ነን እግዚአብሔር ይመሰገን
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@muhammedabdu8614
@muhammedabdu8614 3 жыл бұрын
ይህ ነው ኢስላም ማለት
@martitube318
@martitube318 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ትልቅ ትምርት ያገኘሁበት ኢተርቪ እግዚአብሔር የታመመውን ወድማችንን ምህረት ይላክለት 🙏
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ነብዩን ለመውደድ እኮ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብንም ለመማር ከተፈለገ ደግሞ ትክክለኛ ሀድሶችን ማንበብ መማረክ ነው እንጅ እንደሚባለው ወይም fb እንደሚወራው አደለም❤
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
ያልተዘመረለት አብራር አብዶ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልክ
@eyobahmed9282
@eyobahmed9282 3 жыл бұрын
He is the most compassionate person i have ever met.... Kudos! for this Gentleman ... Thanks Abrar!
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
Oh ! እኔ እያለቀስኩኝ ነው ሰይፉዬ አቤቱ ከይር ከይር ነገር አሰማን እንደዚህ እባክህን ! ፈጣሪን በዬት በኩል መጣህ ማለት እኮ አንችልም ወገኖቼ ።ሁሌም መጸለይ ነው ወደ እርሱ ። እርሱ ይሰማል ፣ ቅርብ ነውና ። ሐዋርያት ተጨንቀው አንድ ቤት ውስጥ ተሰብስበው ሳለ ሰላም ለእናንተ ይሁን ብሎ በመካከላቸው እንደተገለጠ ሁሉ አሁንም እሱ በወደደው መንገድ በእነዚህ ሰዎች ቤት ሊገባ ወደደ ። ይሄው እነዚህም ሰዎች ሳያስቡት እርሱ እረዳቸው። 😭😭😭 ታማኝነት መልካም ነው እግዚአብሔር ይከፍላል እንደዚህ። ይሄ የፈጣሪን ቅርብ መሆን ነው የሚያስረዳን ። ስለዚህ በቅኖች ላይ አድሮ ምላሽ የሚሰጥ ጌታ ነው ። እናም ተመስገን !። ወጣቱ የተናገረው ንግግር በራሱ ቀላል አይደለም😭😭😭 ። በዚህ ሰዓት ሰዎች ያለፉበትን ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የሰው ህይወትን የሚቀስፉበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ያለው ሃቅ ነው።ንግግሩ እራሱ ህይወት ያለበት ንግግር ነው ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልህ ህይወትን ያላብስህ ለዘላለም አሜን !!!
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ታማኝ ነሽ
@user-iw1un9kb9z
@user-iw1un9kb9z 3 жыл бұрын
ነጁ ማሽ አሏህ እውት ነው የሠው ሐቅ ይጨቃል አሏህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
90ውን በሀቅ መልሳ 50ውን በሀላል አገኘች ያ ሰላም!! ወላሂ ከእኛ ከሰዎቹ ኢማናችን እየጎደለ እንጂ" አል ወሀብ" ለአማኞችና ለኢማነኞች የገባውን ቃል አያፈርስም። ምናልባትም ወስዳው ቢሆን በዱንያም ሳትጠቀምበት ያልቃል በአኺራም የጀሀነም ያደርጋት ነበር ግን ሹፉ የአላህን ስራ ሱበሀነከ ያረብ ( ጥራት ይገባህ ጌታዬ ) የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳዕዋ ትዝ አለኝ የመካው የዳይመንዱ ሰውዬ ሁኔታ ና የሀበሻው ወጣት ታሪክ ወላሂ ዛሬ በነጃትና በፉአድ ስመለከት በጣም ተአጀብኩኝ😯 አላህ በተከበረው ቅዱስ ቁርአን ውስጥ የደካማ ሰዎችን ፣ የየቲሞችን፣ አደራ የተቀመጠባችሁን ገንዘብ አትብሉ ብሎናል ሰደቀላሁል አዚም በተግባር ሲታይ ምንኛ ያስደስታል እኛ የሰው ልጆች በስራሽ እንዲህ የተደሰትን የአለማቱ ጌታ አላህ ባንቺ ምን ያክል ይደሰታል ያረቢ ሀቅ ከሚናገሩ በሀቅ ከሚሰሩ በሀላል ከሚረዘቁ ከመጥፎው ከሚከለከሉት አንተን ከሚፈሩ ባርያዎችህ አርገን ያረብ🙏
@user-bt3lh9ip5r
@user-bt3lh9ip5r 3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@hayuti7791
@hayuti7791 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው ወላሂ እንኳን እጃችን ገብቶ 🤔🤔🙏🙏🙏ብቻ ቃላት የለኝም አላህ የበለጠ ይስጥሻል በዚሁ ምክንያት አድርጎ ኢንሻአላህ ፉአድም አላህ ጨምሮ ካሰብከው በላይ የማያልቀውን የተቸገሩትን ለመርዳት ባህር የሆነ ሀብትና ጤና ይስጥክ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሙስሊም ያረከኚ አምላክ አልሀምዱሊላህ አላህ የታመሙትንም አላህ ያሺራቸው መልካምእነት ልራሰነው
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ክርስቲያን ያረከኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@user-em4lr1lu8f
@user-em4lr1lu8f 3 жыл бұрын
@@meski213 ኪኪኪኪኪ
@ethiopialove6574
@ethiopialove6574 3 жыл бұрын
መዳን በክርስቶስ ነው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠ ሌላ ስም የለም ።። አሜን
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
@@meski213 አሜን ሁሉም አምላክነው ውዴ ዋነው ፈቅረነው
@ok-th9jj
@ok-th9jj 3 жыл бұрын
ሠለዋቱ ራቢ ወሠላሙአለይ አቤት እስልምና እዴት ደስ ይላል ወላሂ ፊዳከ እሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ፉሀድየ ወላሂ እሂንን ነገር አላህ ለነገው ቤትህ ስንቅ እያዘጋጀልህ ይሆናል ነጃትየ አላህ ቤተሠቦችሽን ያሽርልሽ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏሁመሶሊ አላሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ወባሪ አላሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማባረክተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱ መጂድ
@user-qj5lz7zh3d
@user-qj5lz7zh3d 3 жыл бұрын
ልጆችህ ሲያምሩ አላህ ጡሩ ደረጃ ያድርስልክ
@user-nb7fq2dr3g
@user-nb7fq2dr3g 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ ውድ የኢሥላም ወንድሜ ነህ በጣም ነው እምወድህ ለአላህ ብየ ማሻ አላህ የታማኝነት ጥግ እንዲህ ነው አልሀምዱሊላህ
@selam329
@selam329 3 жыл бұрын
Much respect to you Abrar Abdo, one of the best artists. God bless you
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ጋሽ አብራር አብዶን የምትወዱ ጋሽ ሰይፉን የምትወዱ እስኪ ላይክ
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 3 жыл бұрын
ግጪኝ ዉደ
@zahraabdulhasan3126
@zahraabdulhasan3126 3 жыл бұрын
እሚገርማኝ ትወዱደሁ ምንማለትነዉ ሆሆሆሆሆ ሰዉሁኖ የሚጠላየለም በተግበሩ ቢሆንእጅ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@user-me5ro8ws4n ሆቢ ገጭቸሻለው
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 жыл бұрын
@@user-me5ro8ws4n ውዴ ሰብስክራይብ አድርግኝ kzfaq.info/get/bejne/g75pYMt5vNHSeqM.html
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 жыл бұрын
@@zahraabdulhasan3126 ውዴ ሰብስክራይብ አድርግኝ kzfaq.info/get/bejne/g75pYMt5vNHSeqM.html
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የሳድግልህ ልጆችህን ጋሽ አብዱ አላህ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሂዳያም ይስጥህ
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
አብራርዬ ለ40 አመቶች በርቀትም ቢሆን በደንብ አውቅሃለሁ በተለይ ከመድረክ ስራዎችህ ባልቻ አባነብሶን ምንጊዜም አልረሳውም ። የሙዚቃ ስራህንም አረሳም ጀነነውንም አረሳም የወጣትነት ጊዜዬ ነበር ። ትልቅ የጥበብ ሰው ነህ አሁንም አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@fatum1999
@fatum1999 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነጃት የሙስሊም ባፍሪ እድህ ነው አላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ያሽርልሽ
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 3 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህ እዉነትም የሰዉ ሀቅ ጠፊ ነዉ ማሬ ትልቅ ትምህርት ትሆኛለሺ የኔማር ለቤተሰቦችሺም አላህ ሙሉ ጤንነታቸዉ ይመልስልሺ አላህ ሰበቡን ሊአደርስ ሲል እድህ ያጋጥማል
@ahmadalshamsi1848
@ahmadalshamsi1848 3 жыл бұрын
ፉአድ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ነጁ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው አብሽሪ
@hanichoyedessiewa72
@hanichoyedessiewa72 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጋሺ አብራር አብዱ የእወነት ደስ ነው ያለኝ ምክንያቱም ሀይማኖትህን ይዘክ በአር ቲስትነት መቆየትህ ማሻ አለህ አላህ እርጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ብዙ አርቲስቶች ስላየሁ ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ላገራችን ያብቃን እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት አትለፉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ የመዳም ቅመም ሞሽከ
@hefizatube4719
@hefizatube4719 3 жыл бұрын
ደመርኩሽ ባትመልሺ ዋእ ክክክ ነይ እውነት ደምሬሻለው
@Yewellowa
@Yewellowa 3 жыл бұрын
May Allah grant you long life with your family Mr. Abrar Abdo. God blessed Ethiopian & Ethiopia 💚💛❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ምክንያት አለው እንዴት አድርጎ አንተን መሳይ መልካም ሰው አገናቸው። እሷም እግዚአብሔር የባረካት ጨዋ የሰው ሀቅ አልነካም ያለች ሀቀኛ ።ይህ ሁሉ ችግር በዙሪያዋ ከቦአት እንኳን አልተሳሳተችም። አሁንም እግዚአብሔር ያላሰብሽው በረከት ይላክልሽ። አይዜሽ እህቴ ክብር ይገባሻል።
@fafifafi136
@fafifafi136 3 жыл бұрын
ትክክል ፎአድ ጤናያዉሰዉ ሀብታምነዉ አልሀምዱሊላህ ነጅዬ የኔቆንጆ የሰዉሀቅ ምንም አያደርግም አላህ በሀቅየምንፀና ያድርገን ሰይፉ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኛሁልህ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰው ጋበዝክ ሰይፍሻ አቶ አብራር ስወድወትኮ።
@samerasamera7170
@samerasamera7170 3 жыл бұрын
ክክክክክ እስከዛሬ ምን ነበር ሚጋብዘው
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
አይባልም ጠባብ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 3 жыл бұрын
@@user-fy4dh3de7b ስለስድቡ አመሰግናለሁ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@user-mw8wb8gn6e
@user-mw8wb8gn6e 3 жыл бұрын
ፉአድ ሰይፉ ነጃት አብራር ሁላቹም የምርጦች ምርጥ
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
የሳምንቱ! ምርጥ ፕሮግራም ለታመሙት ጤና ምህረትን ይስጣቸው ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ የበለጠ እርዳታ እንደሚያደርግ ተስፋ እናደርጋለን ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤
@fekadutola5012
@fekadutola5012 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለሰላም የተናገርከው በጣምነው ልቤን የነከኸው ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ
@seadaali3117
@seadaali3117 3 жыл бұрын
ያህ ነው እስልምና አላህምድሊላህ ሙስሊም የደረከን አላህ ,,የነብዩ ተከታይ ያረከን ሱመ አልሀምዱሊላህ🙏
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱሊላህ
@projotdj5607
@projotdj5607 3 жыл бұрын
ኤጭ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ይዘሽ አል ሀምዲልላ ስትይ አታፍሪም እሷን በሰማሁበት ያንችን ሳነብ ምን ነይነት ሰወች እንደሆኑ እምነትን የሚያሰድቡ ተረዳሁ እንደሷ ማሰብ ቻይ እሽ መእምነት የፓለቲካ የለት ጥላቻ የለም እምነት ከሰው እና ከሀገር ይበልጣል
@seadaali3117
@seadaali3117 3 жыл бұрын
@@projotdj5607 ምን እንዳሳበደሽ አልገባኝ እህቴ አሁንም እደግመወለው አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህምዱሊላህ 🤲🤲🤲ትርጉሙን ካላወቅሽ ጠይቂ😊
@tayoutube2969
@tayoutube2969 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ ነጁ የኔቆጆ በርች የኔማር ሙስሊም ስነምግባር ነዉ አላህ ቤተሰቦችሽን ያሽርልሽ
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር አብዱ አድናቂክ ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@muzeyinseid6375
@muzeyinseid6375 3 жыл бұрын
ጥሩ ዳእዋ አድርገሀል ጀዛከላህ ኸይር አኺ
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥክ አብራርዬ😘😘😘
@cherinetgobena7464
@cherinetgobena7464 3 жыл бұрын
ስይፉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ይስውርህ!!!
@dtub3746
@dtub3746 3 жыл бұрын
ይገርማል ሰው በእይታ አይገመትም በጣም እፈራሀለሁ በህልሜ ሁሉ ትመጣለህ ብየ እፈራሀለሁ ታሪክህና ከትወና ውጭ ፈገግታህም ያምራል
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
የሴትም የወንድም ስም ነዉ እንደ ይሄ አብራር የሚባለዉ የጓደኛየ እህት አብራር ትባላለች አሁን ደግሞ ወንድ አብራር አየሁ ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው የሰዉ ሀቅ አደራ እና ደግሞ አንድ ነገር ላይ ቢያስተካክሉ ጥሩ ነዉ አቶ አብራር መዉሊድ ደግሞ ድብን ያለ ቢዲአ ነዉ
@aemanmhmd2896
@aemanmhmd2896 3 жыл бұрын
የሰው ሀቅ ምንም አይጠቅምም የአንተን 90.000 ሺህ መልሳ አላህ ምረዝቃት እንደሚበልጥ ታውቃለች አላህ ምስክሬ ነው ከ1 ወር በፊት እኔም ገጥሞኛል 197.000 ብር በአካውቴ ገብቶ መልሻለሁ የው ሀገር 9 አመት ለፍቼ ቤተሰቤን ነው ምረዳው አላህ ምስክሬ ነው ያን ያህል ገንዘብ አላስቀመጥኩም ስለዚህ የሰው ነገር/ሀቅ ምንም አይጠቅምም አላህ እናንተን መርዳት ፈልጎ ነው ፉአድ አላህ በረካ ያድርግህ ነጃትዬ አላህ ቤተሰብሽን ያሽርልሽ
@hudahuda4671
@hudahuda4671 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔማር አየሽ አላህ ነጃትን መልሶ ከፈላት
@user-xb4pm9hr6m
@user-xb4pm9hr6m 3 жыл бұрын
አላህ ሚዳሽን ይክፈልሽ
@tube551
@tube551 3 жыл бұрын
አብራር በራስህ የምትተማመን ሙስሊም አርቲስት
@yesuadem5428
@yesuadem5428 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል ማንም ሰው መስጠትም መቀበልንም ከፈጣሪ ካልተመረጥክ ይሄ ነገር ልታረጉ አትችሉም ስለዚህ አንተ በአላህ ተመርጠሀል እድለኛ ነህ ወንድም አለም
@Musttty
@Musttty 3 жыл бұрын
ፉዓድ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
አርቲስ አብራል ስወድህ ፉአድ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልክ ነጃት 😘 ግን ጎበዝ ታማኚ ነሺ የኔ ውድ አላህ ቤተሰቦቺሺን ሰላም ይርግልሺ አላህ አፊያቸውን ያመልስላቸው የሰ ገዘብ የሰው ነው
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ጋሽአብራር በጣም ነው የምወድወት እረጅም እድሜውን ንና ጤናውን ይስጥልን ለመ ለው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣቹሕ
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ጋሽ አብራር ሁሌም ኩራታችን ነህ / ሌላው ከእምነት በፊት ስው የሚለው ይቅድማል ኢትዮጵያ ደሞ ከቁሳቁስ እና ገንዘብ በላይ የሆኑ የስው ስዎች ሁሌም አላት አልአምዲሊላህ (ተመስገን)
@rahelayele48
@rahelayele48 3 жыл бұрын
Seifu the best show you've ever made. Loved it. God bless all your guests today's show 🙏
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 3 жыл бұрын
መሸ አለህ ነጃትዬ የኔ ጃግና .የሙስልም በህር ህዬ ነው
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 3 жыл бұрын
ገንዘቡ በተሳሳተ አካውንት መግባቱ ለምክንያት ነው ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ብሎ ማመን ይኖርብናል
@ilovethiopia9470
@ilovethiopia9470 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይህ ላንተ የተቸገረን እድትረዳ ስበብ ሊያደርግልህ ነው አላህ ላንተ ባወጣሀው እጥፍ ድርብ አርጎ ይመዳህ ሰደቃህን ሰደቀቱል ጃሪያ ያርግልህ ያረብ ለህቴ ነጃት ጀዛኪ አላህ ከይረን ጀዛ ዱኒያ ወል አኪራ ሀቢበቲ የሰው ሀቅ የሰው ነው የራስን ያጠፋል አልሀምዱሊላህ ለአለማቱው ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ለአላህ ይገባው
@fetiyashfa3101
@fetiyashfa3101 3 жыл бұрын
አላህ ከእነ ቤተሰቦችሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከአንቺ ብዙ ተምሪያለሁ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም አደነኩህ ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል
@susutube6227
@susutube6227 3 жыл бұрын
ሠ.ዐ.ወ ሱባሀን አላህ ይገርማል ፉአድ ያጋጠመህ አላህ ጀዛህን ይክፈለው ነጃት ታማኝነትሺ ይገርማል ባሁኑ ዘመን ጭራሺ እንዴዚ አይነት ስው ማግኘት ይከብዳል😭😢😭😢 የታመሙትንም አላህ ያሺራቸው
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እስኪ ሌቦች ከነዚህ ቅን ሰወች ተማሩ ዝብላችሁ ሰው አታጭበርብሩ ከምር ሳላደቅሽ አላልፍም ነጃትዬ ምርጥ ልጅ
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 3 жыл бұрын
ዋዉ ስወደዉ አብራር አብዱ ማሻላህ አድናቂህ ነኝ ዉድ ያገሬ ልጆች በስደት እዲሁም አገር ዉስጥ ያላቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ ሙስሊም ክርስቲያኑ እወዳቹሀለሁ አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
ጋሽ አብራር እዴት ነዎት በሉ ይችን የመውሊድ ባኣል አታክብሩ እንተሣሠብ ተው
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
መቼ ይሠማሉና ተዉ ቢሏቸዉ አላህ ይርዳን እጂ
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
በጣም
@user-vw5bv3hd6g
@user-vw5bv3hd6g 3 жыл бұрын
ትክክል
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 3 жыл бұрын
ትከከል
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 3 жыл бұрын
ትርጉም ያለው ቃላት አንተ ወጣት አምላክ ይስጥ !
@hannatadesse1369
@hannatadesse1369 3 жыл бұрын
ፉአድ ትልቅ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ
@FatiFati-qh3xq
@FatiFati-qh3xq 3 жыл бұрын
Masah allahh
@FatiFati-qh3xq
@FatiFati-qh3xq 3 жыл бұрын
naju marrr akbrsalhe
@hanahana7890
@hanahana7890 3 жыл бұрын
አራርዬ የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤🙏ነጃት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው መምጫው አይታወቅም ፈጣሪ አብዝቶ ይርዳሽ የኔ እናት
@user-xy5fu6xf8y
@user-xy5fu6xf8y 3 жыл бұрын
ﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺ
@semutiyemami8646
@semutiyemami8646 3 жыл бұрын
S.a.w
@hijerak5737
@hijerak5737 3 жыл бұрын
S A W
@mashallah6179
@mashallah6179 3 жыл бұрын
Selalaw wesalam
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 3 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሠለም
@bint2997
@bint2997 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 3 жыл бұрын
መውሊዲ ቢደአነው ነብዩ ሱለላሀለይ ወሰለም አላከበሩም ሰሀቦችም አላከበሩም
@dallasfortworthtx5373
@dallasfortworthtx5373 3 жыл бұрын
You are amazing father abro we love you from eri 🇪🇷♥️👑
@user-mm3md2bk7o
@user-mm3md2bk7o 3 жыл бұрын
አርቲስት አብራር አብዱ አከብርሀለሁ። የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን ። ለበጎ ተግባር እጃችሁን የምትዘረጉ ሁሉ ፈጣሪ በረከቱንና ጤናውን አብዝቶ ያድላችሁ።
@nestifiker7161
@nestifiker7161 3 жыл бұрын
ሰይፉየ በጣም ሚገርምህ እኔም ይህ ገጠመኝ አለኝ ምኖረው ስደት ነው በሀዋላ ልኬ 120000 እሺ ብር ልኬ ብሩን መልሶ በአካውንቴ አስገብቶልኛል
@maasamh9550
@maasamh9550 3 жыл бұрын
እስቲ አሁን ስለሀዋላ ኢንፎርሜሽን ካለሽ ንገሪኝ
@ok-th9jj
@ok-th9jj 3 жыл бұрын
@@maasamh9550 አሁን ባለፈው 81ነበረ
@maasamh9550
@maasamh9550 3 жыл бұрын
@@ok-th9jj እሺ አመሰግናለሁ ግን በሠላም ይገባል
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
@@ok-th9jj የት ነሽ ውዴ እኔየም በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ነው በትክክል ይደርሳል?
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
እንደት እህት እባክሽን ንገሪኝ እኔ እያሳሰበኝ ነው አካውንት ደብተሬ አገር ነው ያለው አላስመዘገብኩም ችግር ይኖረው ይሆን በናትሽ ንገሪኝ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
ትልቅ ታማኞች ናቸዉ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_የአላህ እሚገርም ነው ፍአድም በጣም ልትደነቅ ይገባል s a w s a w_
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
አርቲስ አብዶ እድሜ ይስጥህ ሰይፍሻ ምርጤ አንዳንድ ባዶ ጭንቅላቶች በዘር፣ በሀይማኖት ጦዘው ማሰብ ተስኖኣቸዋል ለምታስተባብረው ነገር እያመሰገንኩህ ፎዓድ ጥሩ ሰው ነህ ነጃት በጣም አደነኩሽ ወደ ድኩሽ ታማኝ ሰው በዚን ጊዜ ማግኘት ከጭድ ውስጥ መርፌ ፈልጎ እንደማግኘት ነው ሰይፉ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ጎበዝ በርታ
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
ዛሬላይ 90ሺብር ቀርቶ 90ብር ባላየነው የሚልፍት
@user-xy5fu6xf8y
@user-xy5fu6xf8y 3 жыл бұрын
صلى الله عالية وسلم💝❤️
@user-nr6lk9dw2x
@user-nr6lk9dw2x 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል የታመሙትን አላህ አፋያቸውን ይመልስላቸው
@ddfffmmm2208
@ddfffmmm2208 3 жыл бұрын
ፍአድ በጣም ድቅ ሰው እኛ ሰዎች ኢማናችን እጅግ በጣም አናሳ እየሆነ ተቸግረናል የሰው ልጅ ከገንዘብ በላይ ጤና ትልቅ ሀብት መሆኑን መዘጋታችን ነው ነጃት አላህ ቤተሰቦችሽንአፊያ ያርግልሽ በጣም ልዩነሽ
@mehbubanaser5214
@mehbubanaser5214 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ተመርመሪ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
#የግብር ውሃ ...  አይደለም የእግር ውሃ …!!#
15:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 65 М.
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 37 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,3 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 12 МЛН