No video

የመኪናችን ጭስ ማውጫ እንዴት ማፅዳት እንዳለብን ጋርዥ ሳንወስድ

  Рет қаралды 4,376

OFFLA AUTOMOTIVE

OFFLA AUTOMOTIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው አላህ ይጨምርልህ
@user-ys6vv7fr1n
@user-ys6vv7fr1n 2 жыл бұрын
ወድማችን ስለ ምታደርግልን መልካም ነገር እናመሰግናለን በርታልን!
@seidhashem3425
@seidhashem3425 2 жыл бұрын
ሰላም ጥሩነው
@antenehbogale9794
@antenehbogale9794 2 жыл бұрын
እሪፍ ነው ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ የኬሚካሉን ስም ብትነግረን ኢትዬጵያ አለ ወይ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@jamelahuseen7154
@jamelahuseen7154 11 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-zk5vw7qy2x
@user-zk5vw7qy2x Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡፋላዩ ትለያለክ
@user-pj6uh1gg7q
@user-pj6uh1gg7q 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ
@abdadem1986
@abdadem1986 2 жыл бұрын
Mert sew nek edate yale sew yabzalin teru temet new
@mikiyagizachew324
@mikiyagizachew324 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን Toyota Camry 2003 V6 አለኝ ነገር ግን ከመጠን በለይ ነዳጅ መብላት ጀመረ ማየት እና መስተካከል የሚኖርበትን ነገሮች ንገረኝ
@offlaautomotive3546
@offlaautomotive3546 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም መጀመርያ የተበላሸ ሴንሶር ካለ በኮምፒተር ቸክ አስደርግ ው ከዛ የሚወጣውን ሴንሶር ቀይረው ከዛ ኖርማል Tune up ማድረግ ነው ግን ኢንጀክቶሩን አስፈተይ ፕረሸሩን እስለካው ብዙ ከመስራት ሊደክም ይችላል ካስፈለገም ሊቀየር ይችልል ::
@mahirmuhammed635
@mahirmuhammed635 2 жыл бұрын
Endtezega melkotochu mndn nachw
@ebenezeradaneofficial5779
@ebenezeradaneofficial5779 Жыл бұрын
ሰላም ያሪስ መኪና እንደዝ ማጽዳት ይቻላል
@natangetnet3445
@natangetnet3445 2 жыл бұрын
ማፅጃው ስሙ ምንድን ነው
@offlaautomotive3546
@offlaautomotive3546 2 жыл бұрын
ሊኪሙሊ / የጀርመን ምርት ነው
@user-qk1rw1te3r
@user-qk1rw1te3r Жыл бұрын
ወአለይኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኦፊላወድሜ ወላሂ አዘኝብሃለሁ አላህም ስር እፋረድሁላሁ ልቤን ስብረህ ወል በቲክቶክ አስገባኝ ስልክ ቮለክኝ እኔግን ወስኝ ምክር ወይሥ እርዳታ ፋልጌ ነበር ሃስቢየላሁ አለይክ 😭😭😭😭
@abhajealge7328
@abhajealge7328 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ አማነው እንዴት ነህ ኮሮላ መኪና አለችኝ ዘይት መብላት ጀመረችብኝ ምንድነው የማስቀይርላት ምን ላድርግ ምንድው የምሻለው?
@offlaautomotive3546
@offlaautomotive3546 2 жыл бұрын
We wr wb እህለን ሰላም ነው ምን ያክል ዘይት እንደሚበላ ማወቅ ነው መጀመርያ ሁሌ ቀን 7 ስአት ቀን ላይ ቲክ ታክ ላይቭ ላይ አለሁ በOFFALA automotive ስም ግባና በደንብ አስረዳሀለሁ
@DawitMamay
@DawitMamay 2 ай бұрын
Lebenzil length learned alew ?
@user-td7yl7tt7q
@user-td7yl7tt7q 2 жыл бұрын
🥰🥰
@ephremnw6591
@ephremnw6591 11 ай бұрын
ለናፍጣ መተርስ ይሆናል እንዴ
@suryakedir6411
@suryakedir6411 10 ай бұрын
በምን ላግኝህ
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Жыл бұрын
ለ5l ናፍጣ መሆን ይችላ
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,3 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН