የመለዋ እና የፈጢራ በአትክልትና በእንቁላል አሰራር

  Рет қаралды 56,679

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

የመለዋ እና የፈጢራ በአትክልትና በእንቁላል አሰራር ትንሽ ለየት ያለና በጣም ምርጥ አሰራር ሲሆን ለቁርስ መክሰስ እንዲሁም ለእራት ተመራጭ ነው
መስራት ለምትፈልጉ ለሊጡ የሚያስፈልገው የግብአት ልክ
3 ኩባያ ዱቄት
1 ኩባያ ውሀ እና ለጣእም ትንሽ ጨው

Пікірлер: 103
@ajalen6878
@ajalen6878 2 жыл бұрын
Ples don't be stuck only on KZfaq Open ur own restaurant you will be world class chef 👍
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ የኔ ማር ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልምልኝ እጅሽ ይባረክ ሙያሽ ይገርመኛል በጣም ባለሞያ ነሽ ሚሊዬ አድናቂሽ ነኝ 🙏❤️❤️
@endriasgebra286
@endriasgebra286 2 жыл бұрын
?ኖኗበበበቀ፣ ፣
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ጎበዝ በርቺ ተባረኪ 🙏💌
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 10 ай бұрын
በጥሩ ሁኔታ የሚያስረዳ ጨዋ ባለሞያ አንቺ ነሽ ተባሰኪ የኔ እህት
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
በጣም ቀላልና የሚያምር አሰራርን ነው ያሳየሽን አመሠግናለሁ ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ
@eskatube3056
@eskatube3056 2 ай бұрын
Wuy anchi lij gin LOVE YOU betam gobez eko nesh demo sireatish.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍
@FasilAdmasu-cf8ts
@FasilAdmasu-cf8ts 3 ай бұрын
melliye thank you amogn migib astelitogn yeserashiwen video eyayew yihen seriche tebelalign thank you melli betam yene wid ❤
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t 2 жыл бұрын
ዋው የንየ ማር ያምራል ሜሊየ ሁለተኛው ሰራየ ያንቺ ምያ መማር ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ
@yeshewagetgetachewe4129
@yeshewagetgetachewe4129 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ አጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የሺዬ
@fisehamisganaw424
@fisehamisganaw424 2 жыл бұрын
Excellent ,the way you prepare and present is easy and enjoyable .keep it up!!!
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ሜሊዬ
@josinani3909
@josinani3909 2 жыл бұрын
ስወድሽ ስርአትሽ ሙያሽ ደስ ይላል በርቺ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ውይ እሰይ የምወደው ምግብ እጀሽ ይባረክ ሜሊዬ 💚💚❤️🙏🙏👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ዋዋው ብጣም ጥሩ ንው
@kidistseyoum2771
@kidistseyoum2771 2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ጏበዝ ነሽ እጅሽን ይባረክው🙏
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ ሜሉ የምትገርሚ ሴት ነሽ!
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t 2 жыл бұрын
ተባረኪ ውዴ ሲያምር
@BontuGudeta
@BontuGudeta Жыл бұрын
Meliye betam nw yemiwedishi
@user-ev5ju4rt6k
@user-ev5ju4rt6k Жыл бұрын
እናመሰግናለን ♥️♥️♥️♥️
@alemmekonin5919
@alemmekonin5919 2 жыл бұрын
Meliye ejish yibarek😘
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሊሊዬ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ እጅሽይባረክ በርቺ እህታችን መልካም ምሽት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀይሚ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ሜላኪ የኔ ጎበዝ እንዴት ነሽ ? እንደሁልጊዜው ቃላት የለኝም ቶፕ ነው ♥
@seblekitchen
@seblekitchen 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ተባረኪ👌👌👌👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰብሊ
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
የአትክልት ኬሰዲያ!በጣም ደስ ይላል ከመሰረቱ ነው የሰራሽው!ቶርቲያውን ማለቴ ነው!ጎበዝ እህቴ በርቺልኝ!ባለሞያ!!❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
I also prefer making my chapati with butter it’s so good but these looks so healthy and delicious and the layers on your chapatis are 👍
@jemilashow7669
@jemilashow7669 2 жыл бұрын
😍😍😍melat
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጉልበትሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሮዝዬ
@tigistgeta2489
@tigistgeta2489 2 жыл бұрын
Enamesgenal medanealem abetheto tebeben yeseteshe Amen Amen
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 жыл бұрын
በላይክ ገባሁ እደኔ የመአጂናት አፋቃሪ ላይክአድርጉ
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
MY Top 10 😍😍
@meskimeski7477
@meskimeski7477 2 жыл бұрын
goze Ejesh Yeberk🙏
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 2 жыл бұрын
As far as I know people in Harar area not using butter for making fetira but for people who like better it looks a good alternative.
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 жыл бұрын
የሃበሻ omelet ብየዋለሁ አሪፍ ነዉ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤👍
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
gobez eko nesh
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 2 жыл бұрын
👌👌👌❤❤❤
@eleniiification
@eleniiification 2 жыл бұрын
wow...I like ur cookings. Can we make Melewa or Fetira with Aja flour?
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Mallya enkuwan dehna temlshe!
@akberetteare5094
@akberetteare5094 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
Melu tebarki balemuyea gobeze
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አስካልዬ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Amesegnalehu Melluye!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው የኔ ውድ
@ruthgebrekidan967
@ruthgebrekidan967 2 жыл бұрын
Gluten free አሳይን የኔ ባለሙይ አመሰግናለሁ
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ሔሎ ሠላም እንዴት ነው ዝኩኒ ያልሽው ቤሩቶች ኩሳ ይሉታል አሪፍ ምግብ ይሰሩበታል አንዴ በሽብራ ድቤ ሕሙስ ሥሠሪ ሥላየው አሰራሩን ታቂበታለሽ ብየ እገምታለሁ በክብ ይነቁሩታል እሩዝና የተፈጨ ሥጋ አርገው ይሠራሉ የውሥጡን በቁላል ሠርተው በድቄት
@miruyusi
@miruyusi Жыл бұрын
Kebaw beza...flour or oil metekem yechalal...
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 2 жыл бұрын
Ejesh yebarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ❤️
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ ሰርተሽ ስትጨርሺ ያለውን አደራረግ እወደዋለው ተባረኪልኝ ይብዛልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰንዬ
@ayelechwold1116
@ayelechwold1116 2 жыл бұрын
ሜላትዩ እንዴት ነሽ ተሻለሽ ወይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መቼም በደንብ እደሚሻልሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ወርቅ ተሽሎኛል በደንብ እግዚአብሔር ይመስገን
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
Well come back my dearest
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሪዬ
@saifmuhammad8517
@saifmuhammad8517 2 жыл бұрын
ፉጡር ማለት ቁርስ ፈጢራ ማለት ቂጣዉ አንዱ ፈጣይር ማለት ብዙ(ከአንድ በላይ)
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላካፈልሽን። ግን ሊጡን መጠፍጠፉ ላይቀር ማጣጠፉ ለምን አስፈለገ? ልሰራው ስለሆነ እባክሽ መልሽልኝ
@fatha9404
@fatha9404 2 жыл бұрын
ስለ ቃሪያውማ የኔም ጥያቄ ነበር አይኔ መስሎኛል የፀሀይ ብርሃ ያጣ ቃሪያ ይመስላል
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሉም ነገር ስትሰሪ በጣም ጎበዝ ነሽ። ግን ፈጢራ ወይም ሙላዋህ አሰራሩ እንዲህ አይደለም። sorry to say this because u ar perfect but not at mulawah again sorry
@girmateumelissan5724
@girmateumelissan5724 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ተባረኪ እላላሁ ሊጥ ያዘጋጀሽበትን መሺን በስንትና ከየት ገዛሽው ? ዋጋውስ? አልፎ አልፎ ስለ መገልገያ ቁሶችም ጥቂት ብትይን አመሰግናለሁ
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
የምወዳቹ ኢትዮጽያውያን እቺን የኔን ኤርትራዊ እህታቹን የምግብ ቻናል ገብታቹ አበረታቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
እኔ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ።ትግርኛ ባልችልም ።
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
Ok
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
@@merafseyfu6422 በጣም አመሰግናለው ምእራፍዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
@@user-jz6mq2jv5l በጣም አመሰግናለው ሰላም ለሀገሬ እግዚአብሔር ያክብርሽ/ያክብርህ
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
ሚሉዬ በጣም አሪፍ ነው።መለዋው ላይ ማር አይደረግበትም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ለመብላት ስትፈልዬ የፈለግሽውን ነገር አርገሽ መብላት ትችያለሽ የኔ ውድ
@ydmardadibora4100
@ydmardadibora4100 Жыл бұрын
Waw thanks bekibewe bota zeyet ayehonem weyem yetenter kibe ayehonm?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ዘይትም ትችያለሽ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 жыл бұрын
አይንሽ እንዴት ሆነ ሆዴ???
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Hi Mellye can I use olive oil instead of butter
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አልጋ ነሽ ከወይራ ዘይት ይልቅ ሌላ ቀጭን ዘይቶች ተጠቀሚ በቀላሉ እንዲዘረጋልሽ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv okay thank you Mellye
@hayathayat1731
@hayathayat1731 2 жыл бұрын
Arengadwe ketal ba arabge menden naw yambale
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አላውቅም ሀያትዬ
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
እቁላሉን ለምን በጣም ታበስይዋለሽ ቫይታሚንነቱ ይሔዳል
@jerrydoya7302
@jerrydoya7302 2 жыл бұрын
እህቴ እኛ ሀገራችን የምናነጥረውን ቂቤ መጠቀም አንችልም ?አንቺ የተጠቀምሽው የገበታውን ነው አደል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጄሪዬ አሳይቻለው የገበታ ቅቤ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳይቻለው ለጋ ቅቤ ውሃው ወቶለት ትንሽ ጨው ታርጎበት ነው እይው በጣም ቀላል ነው ነገር ግን የምግብ ቅቤ የቦካ ስለሆነ ከበድ ስለሚል ዘይት ተጠቀሚ እንደውም ኢትዮ በብዛት ዘይት ነው የሚጠቀሙት
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Wey meluye tadlesh ene edet mesrat edemikebdegn dmo bale hule ehud ken edisera yifelgal medametu eko nw yemiyastelagn
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የሁሉም ሰው ችግር መዳመጡ ነው እንደኔ ብእጅሽ ለመክፈት ሞክሪ እስቲ ኒናዬ ምናልባት ከቀለለሽ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv thank melu I will tray that way Yene kimem
@user-dw5cu7jr4r
@user-dw5cu7jr4r 2 жыл бұрын
እህቴ እረሳሽኝ መሰለኝ ባለፈው ጠይቄሽ ነበር ገብሱን ከጤፍ ጋር የምደባልቅበት ማሽን ብዬ አይነቱን ብቻ ንገሪኝ እባክሽ አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የምኑን ገብስ የኔ ውድ እንደገና ጠይቂኝ አልገባኝም
@user-dw5cu7jr4r
@user-dw5cu7jr4r 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እንጀራ ስጋግር ገብስ አስገባለሁ ትንሽ ልጋግር ስል እና የማደባልቀው በእጄ ነው ጊዜም ድካምም አለው እና ማደባለቂያ ማለቴ ነው
@user-wj2nt3xu6d
@user-wj2nt3xu6d 2 жыл бұрын
ኢትይ ላይ ስንሰራ የነጠረ ቅቤ ቅመም ተደርጎ የሚዘጋጀው ነው ምንጠቀመው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አይደለም የገበታ ቅቤ ነው ቅመም የሌለው
@user-wj2nt3xu6d
@user-wj2nt3xu6d 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ አመሰግናለሁ በርቺ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
23:36
Melly spice tv
Рет қаралды 82 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН