"የፊልም መንደር እየገነባሁ ነው" ወንዴ ኮንታ የመስፍን አበበን በክራር ዘፍኖ አስደነቀን //የት ናቸው?/ /በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 44,889

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

በዛሬ //የት ናቸው?// ፕሮግራም በድምጻዊነቱ የሚታወቀው ድምጻዊ ወንድዬ አበበ (ወንዴ ኮንታ) አቅራቢው ዮናስ ፈልጎ የት ነህ ማለቱ
"In today's segment of the 'Yet Nachew' program, Yonas interviewed the well-known singer Wendiye Abebe, also known as Konta."
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 47
@abebaalemu468
@abebaalemu468 2 ай бұрын
ወንድዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ባለ ብዙ ተስጦ ላገሩ ያለው ነገር ሁሌም ይገርመኛል የኛ መልካም ስው ❤❤❤❤
@etabaalemayehu5384
@etabaalemayehu5384 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c 2 ай бұрын
ደቡቦች የሰላም እግር ሰዎች 🎉🎉በርቱ❤❤
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ዘፈን ነዉ ኮንታን በደንብ ያሳየናል ደሞ ያምራል ሀገሩ አረንጓዴ ነዉ ❤ ሙዚቃኮ ከልቡ ለሠራዉ ፍቅርን ሰላምን መስበክ ነበር የአሁን ሙዚቀኞች ግን በአብዛኛዉ ለገንዘብ ብቻ ነዉ የሚሰሩት
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 2 ай бұрын
በእግዛብሔር ስም ይሆንባችሁ ወንዴ በጣም ትልቅ አስተሳስብ ያለው ሠው ነው ወደ ሃላ ሂዳችሁ ቃለ መጠየቆቹን እዮቸው በተለይ etv ላይ big respect and love
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 2 ай бұрын
ወንዴ ምርጥ ልጅ❤❤
@user-eh5kf5in7j
@user-eh5kf5in7j 2 ай бұрын
እውነትነው የኔ እናት የኮንታ ተወላጅነች ነች በጣም ለተፈጥሮ ያላት አመለካከት የተለየነው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አማዞን ነው ኮንታ! ወንድዬ የኮንታ አምባሳደር ብዬሃለሁ! አቢቹ ኮንታንም ተመልከታት!... ________ አመሰግናለሁ!
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 ай бұрын
ይህ ለም ኩራ ክፍለ ከተማ መናፈሻ በጣም ያምራል ከሶስት ወር በፍትህ ኢትዮጵያ ነበሩኩኝ ይንን ቦታ አይቸዋለሁ በጣም በጣም ያምራል🎉🎉
@user-ug4ml3xe3m
@user-ug4ml3xe3m 2 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በዘፈኖቹ በጣም ነው የምወደው ወንዴ ኮንታ ❤❤❤
@mesfingebrehiwot7293
@mesfingebrehiwot7293 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እዳንተ ለኢትዬጵያ ይብዙላት ።በጣም ጎበዚ 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
ይሄ ሰው ጀግና ነው አድናቂህ ነኝ ከሚያምር ምድር የበቀልህ ስለሆነም ጭምር በርታልን ምርጥ ልጅነህ።።።
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድይ ጠንካራ ወንማችን በእምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጠነከረ እግዚአብሔር ሥራ ይባርክህል❤❤❤❤❤
@Tehute
@Tehute 2 ай бұрын
ወንድዬ እንዴት እንደምወደዉኮ😮❤❤❤
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 ай бұрын
ተባረክ ትልቅ አነጋገር ትምርት ሰጭ
@asiaasia-cx8lw
@asiaasia-cx8lw 2 ай бұрын
🥰ወንዴ አበበ (ኮንታ),ይመችህ እ/ር ይጨመርልህ👉ዝሆኖች የፈላሉ.ጉንደኖች ይተክላሉ 👈በጣም የሚገርም ተፈጥሮ🥰ሰላም ለሃገራችን ለሰው ዘር በሙሉ። ዮኒ ታምራላችሁ❤
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 2 ай бұрын
እጅግ ጀግና ልጅ በርታ ቶካን ውጥንህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 ай бұрын
wow that is why you Love Ethiopia
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
የሚግርም ቆይታ ❤ ረጋ ያለ እውቀት ያለው ቆይታ ነበር በርታ ❤
@LuckyTadesse
@LuckyTadesse 2 ай бұрын
Exelent!! ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
መስፍን አበበ ትዝታወች❤
@Nebiha574
@Nebiha574 2 ай бұрын
ትርጉሙን ሳላቀው የምወደው ነገር😢❤❤❤❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 ай бұрын
ዝሆኖች ያፈላሉ ጉዳኑች ይተክላሉ የተበራከ አገር ኩንታ የዋ ህብረተሰብ ኑሩልን ወንዴ ❤❤❤🎉🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
Wenda ምርጥ የ ኦርቶዶክስ ወንድማችን ነህ ስታለቅስ አይተናል በርታ ከምን ደረስ ያ ቤተ ክርስትያን ❤
@hananabdallaabdalla
@hananabdallaabdalla 2 ай бұрын
ስወድህ ወንድየ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lebethopia358
@lebethopia358 2 ай бұрын
ወንድዬ ጀግና 💪💪💪በርታ ግብዝ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 ай бұрын
Wonde you are truly talented and blessed person it's because of your catchy song that I have fallen in love with Konta's beauty (Heaven on Earth kinda of Paradise) 😍😍😍 in my childhood which I can't wait to visit someday soon 🥰🥰🥰 I really have respect and admiration for all you have done to promote the exotic Southern nations 💚💚💚 Keep shining and all the best for Toka movie and eco tourism project ✨✨✨
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
ዋውውው ኮንታ ድንቅ አገር ወንዴ ክበርልን😍❤🙏
@user-ps1kl7dg4m
@user-ps1kl7dg4m 2 ай бұрын
ወንዴ ምርጥ
@TamratTamet-xz8fu
@TamratTamet-xz8fu 2 ай бұрын
ስንታየሁ ዩቦንጎን ፈልጉልን
@Tina-is5rh
@Tina-is5rh 24 күн бұрын
ወንዴ የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ የኮንታ አምባሳደር❤❤❤❤
@solocmc
@solocmc 2 ай бұрын
ይሄን ቃለ መጠይቅ ከሰማሁ በሗላ አብይ ለምን ችግኝ እንደሚተክል ገባኝ
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 2 ай бұрын
wow wow
@meronayalew-tb7ti
@meronayalew-tb7ti 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lebethopia358
@lebethopia358 2 ай бұрын
ወንድዬን ስወዳው❤
@FatheyaFatheya
@FatheyaFatheya 2 ай бұрын
❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@meridbekele4791
@meridbekele4791 2 ай бұрын
ዘጠኝ ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን ዝሆን አለ እንዴ ? (ዘጠና ኩንታል ማለት ነው) አልተጋነነም ?
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 ай бұрын
Ere Borede ketef nw meseraw❤ hooo
@nahomeabebe3466
@nahomeabebe3466 2 ай бұрын
በጣም የሚለፋ ልጅ ነው
@skywalAstio
@skywalAstio 2 ай бұрын
ኮንታ ኩሎ ኮንታ እህትማቾች ናቸው ከወላይታ (ኮንታ ከወላይታ)
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 2 ай бұрын
ዋዉወዴቀጣትለያለህበእዉነትምረጥኢትዮጲያዊይነህእናመሰግናለንሰለአየንህደስብሎናለን❤❤❤❤❤❤
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 2 ай бұрын
monica sisay ትፈለግ
@hawidejene6792
@hawidejene6792 2 ай бұрын
9000 kg ? Can you correct the weight of the Elephant??? Please
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 2 ай бұрын
Wrong!! It supposed to be Wodo Conta from KULU CONTA!! OR from WONDO GENET. Right?
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
የአዲስ ከተማው ኤልያስ መልካ (ማራዶና)    Elias melka#
16:05
Lij egir production ልጅ እግር ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 15 М.
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 3,6 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,1 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,7 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН