የመንግስቱ ሃይለማርያም አስቂኝ ንግግሮች / Funny Speech of Mengistu Haile Mariam

  Рет қаралды 664,164

Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ

Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ

4 жыл бұрын

የመንግስቱ ሃይለማርያም አስቂኝ ንግግሮች

Пікірлер: 428
@zeneqafrica8482
@zeneqafrica8482 4 жыл бұрын
እንደ ህዳር አህያ ማንም አይጫንህ - ሁሉም ሊያየው የሚገባ አዲስ የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ ንግግር kzfaq.info/get/bejne/jdCnl7pmx8mxqok.html
@endalkeeagle8246
@endalkeeagle8246 4 жыл бұрын
Hero
@dawitshewaye9335
@dawitshewaye9335 4 жыл бұрын
dawit
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 3 жыл бұрын
መንጌ ባለህበትአገርይመቺህ ሙስትናን ሌብነትንየተጠየፍክ ሁሉንምባንድአይነትትእምታይ ዘረኝነትእማታስተምር አንተነበርክ
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
@@user-ss1ql8cg8o መንጌ ጀግና ልምምጥ አያቅ 😁😁😁ቡታንታቸውን አወለቁ ይበል እነኚ ወራዶች😁😂😂
@foxkellan2187
@foxkellan2187 2 жыл бұрын
you prolly dont give a shit but does anybody know of a way to log back into an instagram account? I stupidly lost the login password. I would appreciate any assistance you can give me
@etetewami9042
@etetewami9042 3 жыл бұрын
በወቅቱ የሚሰማ ጠፍቶ 27 አመት ብዙ ነገር ታየ ትክክል ነው የተናገሩትን በህይወት እያሉ ማየቶት ንፁህ ሰው ነበሩ አሁን ገባኝ
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
አድርባይ
@minteshoes8931
@minteshoes8931 3 жыл бұрын
@@yohanesberhanu840 0
@saronge513
@saronge513 3 жыл бұрын
ከሙስና ነጻና በሀገር አንድነት 💚💛❤የማይደራደር ቆራጥ ጀግና መሪ ክብር ባሉበት ይድረስ
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔👉😂😂😂😂
@saraberhe6491
@saraberhe6491 3 жыл бұрын
እየተፈረከረከ ሰራዊቱ አሰከነልብሱ በነድ ጉድጓድ አሰጨርሶ ለኮበሐለዉ ነዉ አሁንም ይደገማል
@godjesus9395
@godjesus9395 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ny-music578
@ny-music578 4 жыл бұрын
ViVA መንጌ ጀግናየ የፈለገ መጥፎ ብትሆን ዳሩ ግን ለኢትዮጵያዊነት ትሞታለህ የወንዶች ቁና!
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
ሲሮጥ አለም እያየው የቱን ጀግንነት ነው የምታወራው?
@fikernwegziabheregziabher8028
@fikernwegziabheregziabher8028 4 жыл бұрын
የኔ ቆራጥ ጀግና መንግዬ ኑርልን ክፉ አይንካህ የድሃ አባት
@bestrayamusic1718
@bestrayamusic1718 3 жыл бұрын
Erguz ena hitsanat be chibe mared new jigininet anchi wisha tebedi wisha biye ba tiru sim setehush gib
@fikernwegziabheregziabher8028
@fikernwegziabheregziabher8028 3 жыл бұрын
@@bestrayamusic1718 እርጉዝና ህፃናትን ሲጨፈጭፍ አይተሻል ውሻ ጥንብ የጠነባሽ ላንቺ ጀግና የሰውን ልጅ ዘቅዝቆ የሚሰቅል የእርጉዝ ሆድ ተርትሮ ልጁ አይወለድም ብሎ ሆድ የሚቀድ ገድሎ አስክሬኑን መሬት ለመሬት የሚጎትት የዘመናችን አረመኔው ነው የማትረቢ መንጌን ዳግም ብትወለጂ የማታገኚው መሪ ነው ዳይ 👊
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 3 жыл бұрын
Araa.ahunsi.yetialle.inda.jaginaw.mangee
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 жыл бұрын
Fiker አሜን መንጌ ጀግና የጀግና ልጅ ነበር ምን ያደርጋል እነዚህ እርኩሶች እስከዛሬ አገር እየበጠበጡ ነው
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 3 жыл бұрын
እንኳን ይህን ጉድ አየ እድለኛ ነው
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
ሀይ መጌ ጀግናው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አተ ማለት የኢትዮጵያ ጀግና ነበርክ አገሬ እስካሁን ባተ ብትመራ የማንም ሽርጣም አረብ እደዚ ባልናቀን ነበር እኛም ተከብረን እንኖር ነበር ወያኔ የሚባል የምድር ሴጣንን እግዚአቤሔር ከኢትዮጵያ ምድር ይቀልልን አሁን የአገሬን ሁኔታ ሳስበው ያመኛል መግዬ ጀግናዬ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 3 жыл бұрын
የትኛው ንግግር ላይ ነው የሚያስቀው? እኔ በበኩሌ ምንም የሚያስቅ ንግግር አልሰማሁበትም! "ቂጡን በሣንጃ ብንወጋው እኮ ... " የሚለው ንግግርም ቢሆን ራሱ ... አያስቅም። መንጌው ትክክለኛውን ሐቁን ነገር ነው ። የተናገረው ... ሌላም ሌላም ...
@davodavo3141
@davodavo3141 4 жыл бұрын
የምንግዜም ጅግናችን ነክ። አተን መቼም ታሪክ አይረሳክም መንጌ ሺ ኃመት ኑርልን
@demissewbiru154
@demissewbiru154 3 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪካዊ ንግግር ነው. የምን አስቂኝ ነው.
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
ላንተ
@giantafrica7204
@giantafrica7204 3 жыл бұрын
Look what Menge confirmed about TPLF now we are witiness for his statement.
@amazingboskoy2836
@amazingboskoy2836 3 жыл бұрын
ወኔው እኮ ከልቡ ነው
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር አንሰማ ብለን ሒሳባችንን አገኘን እንኳን በህይወት ቆይተህ ይህንን ጉድ አሳየህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@betelalemu1584
@betelalemu1584 3 жыл бұрын
I can’t believe I agree with Col Mengistu, they caused us and causing us pain.
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 жыл бұрын
መንጌ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥህ እነዚህን እርኩሶች ሀገር ሻጭ ባንዳዎችን የነሱን ሞት ሳታይ እንዳትሞት እድሜ ይስጥህ
@kirubeln7427
@kirubeln7427 3 жыл бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም እናመሰግናለን ስለ ሀገር ወዳድነትህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ወይ መንግሻ ጀግና ቆራጥ መሪ ኡፍ ያልከው ትንቢት ተፈፅሞ እድሜ ሰቶህ አይተሀል ቆይ ይቅርታ ለኤርትራ ከተደረገ ለምን ለመንጌ የ ይቅርታ በር ተዘጋ ?እረ ይቅርታ ተደርጎለትና ሀገሩን ገብቶ ባዬ ጀግናዬ
@unicorndunyas5762
@unicorndunyas5762 3 жыл бұрын
Esimamalehi niwedewalen
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 3 жыл бұрын
ጀግና ነው ቆራጥ እርምጃ ማጥፋት ነው ጁንታን
@sulamith8910
@sulamith8910 3 жыл бұрын
ለኤርትራ ይቅርታ ከተደረገ?????? For what
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
@@sulamith8910 ሌኤርታ ይቅርታ ከተደረገ ለመንግስቱ ሀይለማሪያምም ይቅርታ ተደርጎለት ገብቶ ሀገሩን ባየ
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 жыл бұрын
ጀግናው ሀገር ወዳዱ መንጌ !!
@Abbe5126
@Abbe5126 3 жыл бұрын
"ምከረው ምከረው ፣ ያለዚያ መከራ ይምከረው" እስካሁን መከራው እየወረደበት ነው ፣ ከዚህ መከራ ህዝብ ይማር ይሆናል።
@gtgt842
@gtgt842 3 жыл бұрын
ልክ ነህ መንጌ
@helenh6930
@helenh6930 3 жыл бұрын
መንጌ እንኮን ይህንን ሳትሞት አስየህ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 жыл бұрын
መንጌ ጀግና ሰው አጠ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 жыл бұрын
እንኮን ደሰ አለህ ክብር መሪ መንግሰቱ ለወያኔ ውድቀት አየህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@alaenshtamnhdargh7050
@alaenshtamnhdargh7050 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዉይ መንጌ ያንተ ትዉልድ በመሆኔ እኮራለሁ ጀግና ነእ
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 3 жыл бұрын
ስወድክክክ እካ
@tesfayeendale4986
@tesfayeendale4986 3 жыл бұрын
This guy is a prophet look what's happening right now b/c of TPLF!
@sintetube8886
@sintetube8886 3 жыл бұрын
Exactly right
@abuja2843
@abuja2843 3 жыл бұрын
መጌ አንተስተናግረሀል ውነትም ወበዴ ዘረኞችናቸው
@auser4544
@auser4544 3 жыл бұрын
እውነቱን ቢነግራቸውም ህዝቡ ሊያምን አልቻለም :: ለ27 አመታት የጅን አገኘ ::
@truthmes5360
@truthmes5360 4 жыл бұрын
ታዲያ የኢትዮጽያ ህዝብ የዘራውን እያጨደ መሆኑ ምን ያስደንቃል? አገሩን ያልጠበቀ ህዝብ ሃገሩን ለወንበዴ በዳመና ግላጭ አሳልፎ የሰጠ ህዝብ 27 ቢገተፍና አሁን እንዲህ ያለ መዘዝ ቢቀበል ዋጋው መሆኑ አይደል? አይ ኢትዮጽያ! ! ! ከህዝቡ ይልቅ መሬቱ ይጠቅማል።
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 3 жыл бұрын
👉❤️🤙
@yehabeshalij9594
@yehabeshalij9594 3 жыл бұрын
Bring Menge back,💪🏽💪🏽💪🏽 At the time nobody believed him, but he was right about TPLF. Here we are now paying the price.
@mofizuddin2138
@mofizuddin2138 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም እርሶም ጋሽ መንጌ ወያኔ አስቸግሮታል ይገርማል እነዚ ጅቦች
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔😅😅😅😅 Ena kenatsh new yewesedut
@user-oe1vr6fe8z
@user-oe1vr6fe8z 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እነሱን ምንያላመሱት አለ ብለሺ አይጂንታ
@johanna8250
@johanna8250 3 жыл бұрын
😂😂
@brook1636
@brook1636 3 жыл бұрын
ዛሬ ቀን ባለጌ ነች: ትላንትን ታስረሳለች:: የምንመኝውን እናስብበት ጎበዝ::
@muhammedmuham3641
@muhammedmuham3641 3 жыл бұрын
ጀግናነበርግሚሰማህአጣህ
@habtamusisay704
@habtamusisay704 4 жыл бұрын
እውነቱነው የተናገረው በወቅቱ የሚሰማው አጣ
@Yo-ll1ek
@Yo-ll1ek 4 жыл бұрын
Beg
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
@@Yo-ll1ek አይ ማን ሰምቶት
@saved1580
@saved1580 3 жыл бұрын
አንሰማም ብለን መከራ መከረን። አሁን ግን አብይ የሚባል ደም መላሽ እግዚአብሔር ላከልን። ስሙ የተመሠገነ ይሁን።
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 жыл бұрын
አይ መጌ የኢትዮጵያ. አምላክ እረጅም እድሜ. ስቶህ. ይህንን ጉድ ያሳይህ. ይገርማል
@ababadrobangussa4040
@ababadrobangussa4040 3 жыл бұрын
ወኔህ ብቻ ይበቃል በወቅቱ የሚ ሰማህ ጠፋ ።💖❤💖❤💖❤
@yonaskeshi1863
@yonaskeshi1863 3 жыл бұрын
እኛ በሰጠናቸው ኣይደለምንዴ?!!! ኣዎ kkkkkkkkk
@djjjfjr5307
@djjjfjr5307 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰሚ ጠፍቶ ተጫወቱብን መንጌ ጀግና
@user-nz2ue4ng7i
@user-nz2ue4ng7i 3 жыл бұрын
ወድነህ የህ ፈሪ ህዝብ ጀግና አይወድም ለምን ህዶ መዋጋት ስለሚፈራ አሳልፎ ሰጠህ ለወያኔ ዛሬ ወያኔ ስትወጋው ዛሬ ምነው መጌ ይላል የወያኔን ሴራ መጌ እደት ነበር የተረዳኸው
@hlove2769
@hlove2769 3 жыл бұрын
አባቶቻችን የዚህ ጀግና ሰዉ ወታደር ሆነዉ ነዉ ዛሬ ድሬስ ጥርሱን የሚነክሰዉ እና በቁጭት የሚብሰለሰለዉ የኔ አባት ጀግናዬ አይደፈሬዉ
@SaraSara-pg9dj
@SaraSara-pg9dj 3 жыл бұрын
ለካ እንዲ ነበር መጌ
@daniwedieri741
@daniwedieri741 3 жыл бұрын
U will see, your abiy will be go awey from ethopian same like mengstu💪💪💪🤙🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
@@daniwedieri741 go back to sleep and try another dream
@derbabawworeta4550
@derbabawworeta4550 4 жыл бұрын
ሰው የተፈጥሮን ሚሰጥር በቅጡ አልተረዳምና ዘመን ይዞት የሚመጣውን ክፉም ሆነ ደግ ነገር እያሰተናገደ ህይቱ ታልፋለች።በተለይም እኛ ኢትዮጵያውያን አናሳዝንም?
@eliaskebede547
@eliaskebede547 3 жыл бұрын
Long live to menge !!!!!!
@getasewarage656
@getasewarage656 3 жыл бұрын
ምነው በጨርሳካቸው ኑሮ የንጉሱን ምሁራኖች ትናት ደሞ የሆነ ነገር ተከብሯል
@adonairoi3516
@adonairoi3516 3 жыл бұрын
ለእናንተ መድሀኒት መንግሥቱ ነበር
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 3 жыл бұрын
አይ መንጌ እነዚህን የሀገር አጥፊዎች ገና መሬቷን ሳይረግጡ ማንነታቸውን በትክክል አስቀምጠኸዋል።ምን ያደርጋል? በዛ ሰዓት ግን ሰሚ አልነበረህም።
@user-gt8uq5vg2c
@user-gt8uq5vg2c 3 жыл бұрын
Ambesaw 💪💪💪💪
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
አይ መጌ አተ ተናግረሀል
@abuja2843
@abuja2843 3 жыл бұрын
በትገክክል ችጋራሞች
@GantaYoFi
@GantaYoFi 3 жыл бұрын
Chigaramochu billioner hunewal Ahun ante besetahachew Mesarya. Ante feri ahya
@helenh6930
@helenh6930 3 жыл бұрын
መንጌ እሁንም አብሮ የኖሩን ወታደር ነው የጨፈጨፋት
@mohaabr7017
@mohaabr7017 3 жыл бұрын
የወያኔ መዳኒት ትግሬ ችጋራም ካሃዲ
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 3 жыл бұрын
We always respect you our dearly ever leader !!!
@user-zp6vl9sp7u
@user-zp6vl9sp7u 4 жыл бұрын
ቁም ነገር መግዬን ማየት እፈልጋለሁ የሚረዳኘ ካለ የኔ አንበሳ
@user-hl5gx6ux8h
@user-hl5gx6ux8h 3 жыл бұрын
ይቺን. ኮሜት. የምታነቡ. ወድሜ. በደርግ. ጊዜ ታጋይ. ነበር ግን. ለጓደኛው እኔ. አንተም. ተተጠፍፍን. ለቤተሰብ. ተናገር እኔ እናገራለሁ ተብለው ውጋ ሄዱ ጦር ሜዳ ግን እዳሉትም. የኔ ቅድም ቢፈለግ ጠፍ. እሞችጋም. አጣሁት አሉትጋም የለም እቆሰሉት ጋም. የለም. ብሎ. ለቤተሰብ ተናገረ ቤተስብም. ተረዳ. አዳድ ሰወች. እምግ ጋ. ወቶ ነው ይላሉ. እኛ ደሞ በሄወት ቢኖር እስከዛሬ ይመጣ ነበር እንላለን ግን. ተስፍ አልቆረጥንም.
@khalidsalim7108
@khalidsalim7108 3 жыл бұрын
አተ ትሻል ነብር መቶ በምቶ አግር ውዳድ ነበርክ
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
የሰጡህን አይተህ ለፍርድ ቸኮልክ ብዙ አንብብ
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 3 жыл бұрын
ምኑ ነበር የሚሻለው እኔ አልደረስኩበት ግን ታሪኩን አውቃለሁ ብዙ ሰው በራብ በጦር ያለቀበት ዘመን ነበር
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
@@faafiiwalloo8210 የተማረ ሰው የማይወድ ገዳይ ነበር። የሱን ብጤ ደንቆሮዎች ማህበር ነበር
@surafelwelday2752
@surafelwelday2752 2 жыл бұрын
@@yohanesberhanu840 ebet dikala yegna mihur
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 3 жыл бұрын
ይሄ የሚያስቅ ሳይሆን ቆራጥ አመራር ነው ይት ነው አምጡት ጁታውን ይጠረርግ ትግስተኛ አይወዱም አሉ ጁንታወች
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 3 жыл бұрын
ይህን ጀግና መናቃችን ከፍለን ለማንጨርስ ኤዳ ዳርጎናል።
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@woldekirkoshabtemariam6949
@woldekirkoshabtemariam6949 2 жыл бұрын
እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ
@saronge513
@saronge513 3 жыл бұрын
Exactly
@gena15
@gena15 3 жыл бұрын
ፕሬዝዳንት መንግስቱ ከልብ ወንድ ነበሩ ምን ያረጋል የተከበቡት በህውሃት እና በሻቢያ ባንዳ ነዉ የእግዚአብሔር አለመቅደም ለነዚህ ለማይረቡ ሰሰገጤዎች አሳልፎ ሰጠን
@forever-rw2or
@forever-rw2or 4 жыл бұрын
✊✊✊✊✊ወያኔ💪💪💪💪💪💪
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 3 жыл бұрын
❤💛💛💛❤❤ወይነይ ጅግና ንቅል አድርጎ የነቀለው
@forever-rw2or
@forever-rw2or 3 жыл бұрын
@@firehiwettuaumay5670 ኸዚ ከዓ ንአብይ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
እውነትም ንቀውናል ሞተናል
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
አይይይይ መንጌ እሚሰማህ አጥተህ ነው እንጂ አንተ ሁሉንም ነገር አውቀከዋል የብሄር ብሄረሰቦች መገነጣጠል እና የእርስ በርስ መጨራረስንም እህህህህ ልብ ያለው ልብ ይበል
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
መጌ ጀግና ወኔህ ይበቃል
@muluyesheye251
@muluyesheye251 3 жыл бұрын
Mengestu Tebarke 🙏🏾❤️
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
ሚገርመኝ መግሥቱ ሀይለ ማሪያም አማራ የሚመሥላቸዉ ብዙ ሠዎች አሉ የመጀመሪያ ነገሥታቶች አማራዎች ሥለነበሩ በዚያ መንገድ ሥለሚያሥቡ ነዉ እንጅ መንግሥቱ ሀይለማሪያም ኦሮሞ ነዉ
@star-hb6hw
@star-hb6hw 3 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክ ውይ እነሱማ አብይም አማራ ሳይመስላቸው አይቀር
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@star-hb6hw አብይማ 2ት ምላሥ ነዉ በፊት እናቴ አመራ አባቴ ኦሮሞ ነዉ የተወለድሁት ብሎ በአደባባይ የተናገር የቅርብ ትዉሥታችን ነዉ አሁን ደግሞ ኦሮሞነኝ የነሡ ብሔር በወር በወር ነዉ ሚቀያየር መሠል እና ለዛነዉ አማራ ነዉ ሚሉት
@chulonger
@chulonger 4 жыл бұрын
The video is a collection of his speech during a difficult time and it makes him “controversial “ even though the intention of the video is presumably to mock him as “unpopular” líder. In every speech of his, there were a moral integrity and love for his country, very patriotic but unfortunately no one likes patriotic leaders . The reason? Very simple, if you are patriotic the chance of opportunist people robing the country’s resources and taking advantage of vulnerable people is under scrutiny and (those who had the intention but couldn’t get the chance of exploiting people under his leadership and had to flee to Europe and America, know what I’m talking about) . Now days people have to realise that he loved his country unconditionally and his unconditional love still remains the same.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Fik Desta Simply and factually put Thank you
@chulonger
@chulonger 4 жыл бұрын
Zizi Tefera My pleasure!
@ny-music578
@ny-music578 4 жыл бұрын
የመንጌን ስም ማጠልሸት የነኚ ሰዎች የለት ከለት ስራ ነው !
@chulonger
@chulonger 4 жыл бұрын
Nega Ynealem I agree!
@jasperabura3855
@jasperabura3855 3 жыл бұрын
this committed genocide against the tigray nation people, he plundered the resources of the country, his failure has blighted Ethiopia todate.
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ የነበረ ነዉ ማለት ነዉ
@user-gv9cm2rb2w
@user-gv9cm2rb2w 4 жыл бұрын
ሳ አተን አንታዘዝ ብለው 27 አመት ገረፈለኝ
@user-jc3nv3kl2y
@user-jc3nv3kl2y 4 жыл бұрын
የሻርሙጣ ልጅ ወያነ የታወቅ ነው
@jamalmohamed4285
@jamalmohamed4285 4 жыл бұрын
በድርቅ ሀበሳ እርጥብ ይቃጠላል በነሱው የተነሳ 35 አት በስደት አለን
@gtgt842
@gtgt842 4 жыл бұрын
ወይ መንጌ ተናግረህ ነበር ጥፋቱ ያንተም ነው ጄኔራሎቹን አየረሽንክ
@wondmayele9886
@wondmayele9886 3 жыл бұрын
መንጌን ይቅር በለን ወደ 4ኪሎ መመለስ አለብን
@dironazendiro1827
@dironazendiro1827 4 жыл бұрын
መጥፋት ነበረባቸው እንደዚህ አገር አይከፋፈልም ነበር ከጎድ ሊቀመበር አይለማርያም ጋር ወደፊት ✊✊✊
@mollamer8908
@mollamer8908 4 жыл бұрын
I wish you long live for ever
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
You are dreaming...Thanks to Weyane u r buried!!!!!
@eritreanproud9228
@eritreanproud9228 4 жыл бұрын
Eritrea for eritreans you donkey
@fikirzelalem6817
@fikirzelalem6817 3 жыл бұрын
I salute you man you are really nationalist .
@natiman5850
@natiman5850 4 жыл бұрын
lehagerachin Yale Feker gin yegermegnal....! sew gin chersehal!!..... but THANK YOU FOR UR SERVICE
@yemaryamlijdavo9857
@yemaryamlijdavo9857 4 жыл бұрын
My hero💪💪💪 long life
@walidsaid1919
@walidsaid1919 3 жыл бұрын
Menge maybe he was a pucher but he was more patriot , I love him
@user-gv9cm2rb2w
@user-gv9cm2rb2w 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀለሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ችጋራቸውን አራገፉብንጅ
@maxamediimaan7588
@maxamediimaan7588 3 жыл бұрын
Viva nation and national
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
የአባቱ ልጅ መጌ። አገሬን ደማኗ ጧት ያልካቸው።
@user-vs6cs4qe5n
@user-vs6cs4qe5n 4 жыл бұрын
الرئيس منغستو البطل والشجاع هو افضل من المارقين الي في اثيوبيا وارتيريا وتيجراي )) في عهد منغستو كل شي موجود حتي لو كانت توجد حروب ولاكن الناس كان لديها حرية كافية في التجارة والرياضة والتعليم الزمن الجميل زمن منغستو 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bakrijamal6744
@bakrijamal6744 Жыл бұрын
اسكت بس
@ashimuhammad674
@ashimuhammad674 3 жыл бұрын
በፊትም ጁንታወች እንዴዚህነበሩማለትነው
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 3 жыл бұрын
አው ነበሩ ምንም ጥርጥርየለውም
@kenubicha2640
@kenubicha2640 3 жыл бұрын
አምበሳው እና ትንቢተኛው መንግሥት መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነው
@user-hl5gx6ux8h
@user-hl5gx6ux8h 3 жыл бұрын
አይ. መግ. ወድሜ ባተጊዜ ወቶ. ቀረ የትም እድል አናቅም
@momlove3589
@momlove3589 3 жыл бұрын
ሀቅ ነው የተናገረዉ በአሁኑ ሳአት እሱ ቢኖር ሰላም ይኖር ነበር
@saudi3997
@saudi3997 3 жыл бұрын
አንተው ትሻል ነበር ለኢትዮጵያ
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 жыл бұрын
ዛሬ ገበሬው ባለመሬት የሆነው በሱ ነው እንዲሁም ትምህርት እንዲያገኝ እንዲሰለጥን አድርጓል በከተማም ሁሉም እንዲማር ሴት ልጆችም እንዲማሩ ብዙ ጥሯል 👍
@farusnuri977
@farusnuri977 Жыл бұрын
ለሀግር። የተዋጋ። መራ
@yyosief3885
@yyosief3885 4 жыл бұрын
ክክክክ ንቀውናል ደፍረውናል ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል መንጌ ፈርጣጭ
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
meles ena asias buzu gize ferotitewal ,,buzu gize haha
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Saba Yosief he sacrificed his life for your stupid ass to write this shit Bisbis yebanda lij
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 4 жыл бұрын
የሄ ፈሳም 😂😂😂😂
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
@@Brave-Is_Mine1 ambexa
@ny-music578
@ny-music578 4 жыл бұрын
ViVA መንጌ የወንዶች ቁና
@hanamoi2713
@hanamoi2713 4 жыл бұрын
ይጥፉ። መንግሥቱ። ጀግና። ወይ። አገሬን። አቃጠሉት። እነዚ። መጤ
@aynalemwoldemariam8974
@aynalemwoldemariam8974 3 жыл бұрын
Melngst strong men good job
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 4 жыл бұрын
ስወደው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ የኔ አባት
@kidusimran4616
@kidusimran4616 3 жыл бұрын
Mengestu hayelmaryame Ethiopia yemwde meriy viva
@hayu5817
@hayu5817 3 жыл бұрын
ወይ ወያኔ በመንጌ ግዜም ነበር? ሆ እነዚ ወንበዴ
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ እቶጲያ ስንቱን አሰተናገዳለች ጨካኝ ነወ
@nsj8589
@nsj8589 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
@hyabfkri3790
@hyabfkri3790 3 жыл бұрын
Ayyyy mengie ❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 3 жыл бұрын
እካን ደና ሆነክ ይሄን አየህ
@abiabi4323
@abiabi4323 4 жыл бұрын
Best One### ilo you
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ኢትዮጵያ
2:46
LiYo media ሊዮ ሚድያ
Рет қаралды 905
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН
200 IQ рабочий😳
0:28
FilmBytes
Рет қаралды 2,9 МЛН