የመቀመጫ ኪንታሮት ህክምና | Hemorrhoid Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 362,603

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Жыл бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 1 100
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r Жыл бұрын
ሰአት አጠቃቀም ካንተ መማር ይቻላል በትንሽ ደቂቃዎች ብዙ እውቀትን ማስጨበጥ የምትችል ሰው አላህ ይስጥህ አቦ አድናቂህ ነኝ ዶክተር ተባረክ!
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 11 ай бұрын
@aishaalreesy4612
@aishaalreesy4612 11 ай бұрын
ሠላም ጤና ይጥልን
@user-vp8wz4ps7w
@user-vp8wz4ps7w 9 ай бұрын
@enkishetawadam4013
@enkishetawadam4013 9 ай бұрын
እናተ የካድሪ እና የ)፵ ሺ ብር ዶ/ር ያልበላችሁን ታካላችሁ ነገር ግን በተሳሳተ መርፌ ስውን ትገላላችሁ ኪንታሮታም
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 9 ай бұрын
Agelales endezih new
@NebihaHussen
@NebihaHussen 2 ай бұрын
አመሰግናለዉ አረዳድህ ደሰ ይላል አላህ በሸታችን ያሳልን ጥሩ አኪሞቻችን እድሜ ይሰጥልን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
አቤት አገላለፅ ግልፅና በተመጠነ ደቂቃ የቀረበ ምርጥ ትምህርት እድሜ ከበለጠ እውቀት ጋር ተመኘሁ እውነትም ዶክተር።። የሁል ጊዜ አዳማጭህ ነኝ ከማዳም ኩሽና
@bilchatamam3726
@bilchatamam3726 Жыл бұрын
ዶክታሪ በአለህ ቁጡሩህ ሲጣኝ አበቴ ለቡዙ አመታት ታሞቢኘል አንታ የለሀበት ቦታ ማጥቶ ኢንዲታከሚሊኝ እፈሊገለዉ
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
@wolloborana2865
@wolloborana2865 11 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@bissrattaye817
@bissrattaye817 8 ай бұрын
Me too
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt 7 ай бұрын
​@@bilchatamam3726yenemi Abate bazi bashita ke 20 Amate balayi yisakayali ebakiki doktar kuxirikin sexagn
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ዶክተር እንደ አንተ ያለ ዶክተር በሀገራችን ውስጥ ይኖራል ብዬ አላስብም በቃ ቃላት ያጥረኛል ይሄ ሁሉ የምትነገረን የፊጥጣ ክንታሮትና ጥምልምል ያለ የደም ስር ችግር ሁሉ አለብኝ ሆዴ በሚደርቅበት ጊዜ ይደማብኛል ያመኛል በእውነት ስሰማህ ልክ የውስጤን ችግር ሳልነግረው እንዴት አውቀ እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩህ ከልብ አመሰግናለሁ እንዴት መከላከል እንዳለብኝና አመጋገቤን ማስተካከል እንዳለብኝ ስለነገርከኝ በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት አገኝቸብህ አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
እኔም እህህህህ 😭
@Nejahussen-ce3zq
@Nejahussen-ce3zq 9 ай бұрын
ልክ እንደእኔ ነዉ
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 9 ай бұрын
እኔም ተቸግራሐው ጭራሽ አዱ እግሬ እየጎተትኩ ነወ ያው የመዳብ ቤት ደሞ ስራ ይበዛል የኔ ኪታሮት ፊጢጣ ላይ ነው ትንሽ ጫፍ አላት ቀባ ቅዱስ ስቀባው ይሻለኛል ብች በሰላም ለሐገራችን ያብቃን እመቤቴ ትጠብቀን ግን ለሞት አያደርስም አደል😭
@beletearagaw
@beletearagaw 9 ай бұрын
ትንሽ ሀሳብ ልጨምርል ሽ ሽንት ቤት ከስገራ በሃል የሽንት ቤት ወረቅ ያል መጠቀም በሱ ፋንታ በቀዝቃዛ ውሃ መታጥብ ትልቅ መፈቴህ ነው
@faad9485
@faad9485 8 ай бұрын
🎉
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ዶክተር ያብዛልን❤❤❤❤
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 Жыл бұрын
ሳትሰስት ሳትቆጥብ ለሰጠህን ምክር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ዘመንህ የበረከት ይሁንልህ🙋💞💞
@asd12aa
@asd12aa 8 ай бұрын
ሀይ
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ተባረክ እንዳተ እይነቱን ያብዛልን ዶክተርዪ
@haileyesusd1464
@haileyesusd1464 11 ай бұрын
Great Doc, We have learned a lot from u....Keep it up berta....Thanks a lot. Ethiopian needs the people like you
@EndalkGirma-kn2pq
@EndalkGirma-kn2pq 11 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የእውነት ሰው ነህ
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 9 ай бұрын
ምርጥና የሐገራችን ብርቅዬ ዶክተሮች ውስጥ አንዱ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም። በተለይ አገላለጽህና የማሰረዳት ክህሎትህ ከእውቀትህና ከአንደበተርቱእነትህ ጋር ያንተን ትምህርት መከታተል ተመራጭ ያደርገዋል። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ! አሚን!
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለ በቂ ከበቂ በላይ ማብራሪያ ገለፃ ነው ክብረት ይስጥልን
@user-ht5dj9ln5l
@user-ht5dj9ln5l 10 ай бұрын
እድሜና ሙሉ ጤና ይስልን ዶክተር ሰው መረዳት በምችል አገላለጽ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-ic1bz2kt3r
@user-ic1bz2kt3r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዶክተርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏😘😘😘
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Ай бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ለዚህ ዶክተር እግዛቢሔረ እድሜህን ያርዝመው በእውነት ማነው እንደዚህ ይህን ዶክተር እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እና የሚሰማው ዋው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የማደቅህ
@user-vv5xt5ok4x
@user-vv5xt5ok4x 6 ай бұрын
ይሔ ምክርሕ በቂ ሕክምና ነው ተባረክ አተም እድሜ ጤና ይስጥሕና በእድሜ ዘመንሕ ለማገልገል
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
Thanks a lot . Very useful as usual ❤ .
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ሳይሰለች ነው ሚደመጠው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@ledutaye2974
@ledutaye2974 10 ай бұрын
ምርጥ አገላለፅ እናመሰግናለን❤
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
ዶክተር ስይፌ ምክርህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ😊
@rahmarahmatemam6252
@rahmarahmatemam6252 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@abzabity177
@abzabity177 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር
@birukaalex4325
@birukaalex4325 6 ай бұрын
እጂግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነውና በዚሁ ቀጥልበት በምክር የብዙወችን ጤንነት መታደግ ከባድ ነገር ነው።
@samrigetachew9913
@samrigetachew9913 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር አድራሻህን ብታሳውቀን
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ መልካም ሰው ያብዛልን።
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን ለብዙ ጥያቄዎች መልስ አጊኝቻለሁ🙏
@user-sn1bj2ti5j
@user-sn1bj2ti5j 9 ай бұрын
You are fully knowledalgable Doctor (Physician) regarding to your profession. Thank you so much for the clear clarification.
@user-cc3bh3ol9o
@user-cc3bh3ol9o 6 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለ አስተማን አስፈላጊ ትምህርት።
@aberhamaberham-ze5kq
@aberhamaberham-ze5kq 3 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አማሰግነለሁ : ስቀጥል የእኔ ችግሮች 2 ናቸው 1ኛ ጨጓራ ህመም 2ኛ ኪንታሮት ህመሞች ናቸውና ከእኔ ጋር ለብዙ ጊዜ የቆዩ ሲሆን: ኪንታሮት ብዙ ጊዜ የመድመት ችግር የለውም ነገር ግን ሠጋራ ስቀመጥ ይወጣል ከዚያ በቶሎ አይመለስምና የባለሙያ ምክር ዶ/ር ከአንተ ዘንድም ቢሆን።የኪንታሮቱ ግን 13ዓመታት የቆየ በመሆኑ እሱን በአመጋገብም ቢሆን እቆያለሁ ዶ/ር አባዜው በጣም ይቅርታ ❤ ሰለ ቭዶው ትምህርትና ስለ ምክር አዘል ህክምናው ጥበብ እጅጉን እናመሰግናለን ።
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 Жыл бұрын
እናመሰግናን 🙏
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጥሩ ሁኔታ ነው የገለፅክልን
@tika543
@tika543 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ተለቅ ማብራሪያ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ዶክተር
@efrathazola2684
@efrathazola2684 Жыл бұрын
Am proud of you 👏 u are different person eva really because when u explain exactly 💯 u are right all problems wow so God bless u 🙏
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ🎉❤❤
@roha12
@roha12 Жыл бұрын
oho, wow! I can't stop admiring you. That was absolutely interesting Demo!!
@danelmengest7380
@danelmengest7380 9 ай бұрын
መልካም አገላለጽ ና ገንቢ ሀሳብ ነው የለገስከኝ አመሰግናለሁ።
@mesafintberihun4716
@mesafintberihun4716 Жыл бұрын
ዶ/ር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !
@ashuashu1876
@ashuashu1876 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን እዉቀት ላመሰግንህ እፈልጋለዉ በእዉቀትህ ላይም ፈጣሪ ጨምሮ ሰጥቶ ያኑርህ
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን ዶክተር በጣም ምርጥ ትምርት ነው
@user-fl8bm7zk9v
@user-fl8bm7zk9v Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ጤናችንን ይስጠን
@tigabuabraham2013
@tigabuabraham2013 Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ዶክተራችን የምትለቃቸዉ የህክምና መረጃዎችህ ለህይወታችን ሰንቅ ከመሆናቸዉም በላይ የመልካምነት መገለጫዎች ናቸዉ ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤናዉን ያብዛልህ እያልኩ በፊንጢጣዬ አካባቢ ላይ የቆሰለ ወይም የሚደማ ነገር የለም ብዙ በእግሬ ወክ ካደረኩ በኃላ ግን ዉሰጣዊ ክፍሉ ላይ በጣም ይበላኞል እንዳከዉም ያሰገድደኞል በኃላም በአልኮል ሰጠራርገዉም ያቃጥለኞል አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰትብኞል ምክንያቱ ምን እንደሆነ ብታብራራሌኝ።
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የምፈልገው የኪታሮት እክምና ነበር 😭😭🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ እኔም ተቸግራለው❤❤❤
@mesfin1302
@mesfin1302 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶ/ር ብዙ አጋዥ ነገር አግኝቼበታለው ።
@saifulrana5414
@saifulrana5414 9 ай бұрын
እረወየትነው ያለኸው ያልካቸው በሙሉ ልክናቸው አላህ ይጠብቅህ❤
@fireabale8396
@fireabale8396 Жыл бұрын
እዴንተ አይነቱን ዶክተር ያብዛልን እፍፍፍ ህመሙን የቀመሰውነው እሚያቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 9 ай бұрын
ከልጅነቴጀምሮ የኪንታሮት ችግርአለብኝ፡መፍትሔምንድነው?
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 9 ай бұрын
​@@duuressabrihanu2792 እር በእግዚአብሔር ስም ማዘሬ እራሷ ላይ ወቶባት ግራ ገብቶናል
@seidgetahunmolla943
@seidgetahunmolla943 Жыл бұрын
I saw your valuable video today and made like, comment, share and subscribe today. Any ways you are appreciated Dr. and hope to benefit a lot from you. my child is 8 years old, and she has Hemorrhoid case and is taking traditional medicine which is time taking and painful. However, we prefer to try other means and your advice may be one of them.
@user-kf5ed3nj9d
@user-kf5ed3nj9d 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር መልካም ሰው ነህ
@hailuadugna6330
@hailuadugna6330 Жыл бұрын
thanks Dr it is very useful message .
@danielable3219
@danielable3219 Жыл бұрын
ዶክተር እድሜ ኸን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለው ጥያቄ ለሆነብኝም ነገር መልስ አግኝቻለው አንድ ያገኘሁት ግንዛቤ ኪንታሮት ወደ ካንሰር እንደማይቀየር እና የጋለ መቀመጫ ላይ መቀመጥ ኪንታሮት እንደማያስይዝ በማወቄ ደስ ብሎኛል እኔ በተቃራኒው ነበር የነበረኝ እውቀት እግዚያብሄር ማስተዋል እውቀት ጥበብ ብዛልህ
@rukyayimer1820
@rukyayimer1820 10 ай бұрын
የኔህት የኔምጥያቄተመልሶልኛአላህ ያሽረን ያረብ
@FuCh-lk4fx
@FuCh-lk4fx 2 ай бұрын
የኔም ጪቆኝ ነበር በጣም ተረብሽ ነበር ወደሌላ ይቀየራል ብየ አላህ ያሽረኝ ያረብ
@user-fw5mh7ti6g
@user-fw5mh7ti6g Жыл бұрын
ድንቅ ዶክተር ነህ🙏🙏🙏
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c 5 ай бұрын
ጎበዝና ብሩህ አእምሮ ያለህ ዶክተር ነህ አድራሻህን ወይንም ስልክህን ብትናገር ግን ብዙ የተቸገሩ ሰዎችን በህክምና ልታግዛቸው ትችላለህ ።
@Focus-eq4wr
@Focus-eq4wr Жыл бұрын
Selam Dr ጥቃቅን ኪንታሮቶች የማህፀን ከንፈር ላይ እና የ ሰገራ መዉጫ ላይ ሲወጡ መፍትሔዉ እና መንስኤዉ ምንድነዉ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@SamSung-yl2pg
@SamSung-yl2pg 9 ай бұрын
Enemi xiyaqenowi😢
@HelloDubai-jb5nq
@HelloDubai-jb5nq 2 ай бұрын
Please tell me this Question
@asterasfaw9532
@asterasfaw9532 Жыл бұрын
እኔም ፊንጢጣዬ ላይ እብጠት አለብኝ ዶ/ር አያመኝም ምንም ስሜትም የለውም ግን በጣም ያሳክከኛል አመታትም አስቆጥሯል ከወጣ ሁሌ ነው የሚያሳስበኝ ሰው ስጠይቅ ቀዶ ህክምና ብታደርጊም ተመልሶ ይወጣል ይሉኛል ምን ይሻለኛል ዶክተር 😢
@user-gk5ot9qb2g
@user-gk5ot9qb2g 4 ай бұрын
እኔም አለብኝ እባካችሁ መላ በሉን!
@wegayehurabiya130
@wegayehurabiya130 3 ай бұрын
አረ በውሥጥ አውሪኝ😢
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 9 күн бұрын
ኧረ እኔም አለብኝ
@tsehayweldesadil1771
@tsehayweldesadil1771 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውቀቱን ይጨምርልህ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 5 ай бұрын
ሰላም ደክተር አላየሁትም ነበር ለብዙዎች ጠቃሚ የሆነ ትምህርት እና በአጭሩ እብት ሆነህ የሚታደርገዉ ህክምና ስላስተማርከን ሰላመሰግነህ አላልፍም እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ሐኪም ፈጣሪ ያብዛል ተባረክ እደሜና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ወገኖቸ ለእደዚህ አይነት ወንድሜ ላይክ ሰብስክራይብ አንርሳ በዚህ በሽታ የታመመ ካለ ደግሞ እግዚአብሔር ይማረዉ !
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እክማን ሰላም መጣህ ለምሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Rabha1194
@Rabha1194 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@masreshaliben4807
@masreshaliben4807 10 ай бұрын
ምክር በጣም አርኪነው የት ነው የምትሰራው
@Puurree
@Puurree 10 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuቁጥርህን አሰቅምጠልን እሲ ወንድም
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 4 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuደክተርየ እባክህ መልስልኝ የግር ክታሮት አለብኝ በተረከዜ ነው ሳኡድ ነውያለሁት መፍትሄው ማስወጣትነው ወይስ መዳኒት ላገኝ እችላለሁ 2 አመት ሆኖኛል ከጀመረኝ😢😢
@user-fg7yu2ht9u
@user-fg7yu2ht9u Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በእውነቱ የሚገርም መልዕክት በሚገርም አገላለፅ ነው የ እኔ ጥያቄ ውጫዊ ኪንታሮት ላይ የሰጠህው ገለፃ ማለት የህመም ስሜቱ ከጀመረ በ 3 ቀን ውስጥ ከሆነ የማያዳግም መፍትሔ እንደሚኖረው እና ህመሙ 3 ቀን ካለፈው በእብጠት ውስጥ የሚገኘው የረጋው ደም በራሱ ጊዜ መፍረስ ስለሚጀምር ቀዶ ጥገናው ህመምን ለማስታገስ ያን ያህል መፍትሔ ከሌለው መፍትሔው ምንድን ነው ?
@user-fv1tq7iw3i
@user-fv1tq7iw3i Жыл бұрын
plese Docter yenem tyake yhe new melsln
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴👍
@user-qj7fm5ep4y
@user-qj7fm5ep4y 9 ай бұрын
comant bmelsln
@AwekeAntenane-qf2em
@AwekeAntenane-qf2em 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግልፅና አስተማሪነው
@mekdesmekdi7959
@mekdesmekdi7959 9 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ የውጭ ክንታሮት አለብኝ እናም በባህላዊ አስወጥቸ ነበር ግን እብጠቱ አልፎ አልፎ ይመጣል ሲቀጥል ፊንጢጣዬ ጥበት አስቸገረኝ ተሰቃየሁ ዶክተርዬ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤዉ በአል በሰላም አደረሳቹ መልካም ትንሳኤ❤
@user-cu9xn8sg4e
@user-cu9xn8sg4e Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ማደቅህ ከምር
@seblekidane2114
@seblekidane2114 Жыл бұрын
Thank you Dr,❤
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 10 ай бұрын
ለትምህርትህ፡እናመሰግናለን፡በሰላምና፡በጤና፡ንርልን።
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ተባረክ ዉዱ ዶ/ር❤
@user-im1il7vx7u
@user-im1il7vx7u Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@fghifghjisamri7331
@fghifghjisamri7331 6 ай бұрын
Egzabaher yebarekeh dokterye❤❤❤
@kekesebe4357
@kekesebe4357 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ዶከተር ተባረከ
@user-rx2fh1tm9y
@user-rx2fh1tm9y 11 ай бұрын
Thank you Doc it's interesting
@Tina.T74
@Tina.T74 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!🙏
@hayatookemal968
@hayatookemal968 Жыл бұрын
Thank you 🙏 ❤
@user-kv7zm5gq9z
@user-kv7zm5gq9z 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ አገላለፅ
@user-wx5pi2jf3g
@user-wx5pi2jf3g 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣር ይስጥህ
@belayche4050
@belayche4050 11 ай бұрын
Thank you for sharing Dr
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 11 ай бұрын
አመሰግናለው ረዥም እድሜ ተመነሁልህ❤❤❤❤
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
Thank you. Dr
@Haile-nw9kp
@Haile-nw9kp Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ebrahimteyyib6143
@ebrahimteyyib6143 4 ай бұрын
thank you for your brief explanation,
@samiraahmed4291
@samiraahmed4291 10 ай бұрын
ጀግነው አለህ እዲሜነ ጤነ ይሲጥህ ከንቴ ብዙ ነገሪነው የታመሪኩት❤❤❤❤
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ
@fozikedir8792
@fozikedir8792 Жыл бұрын
Thank you doktrr
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር ❤️❤️❤️❤️
@maryamjemal1160
@maryamjemal1160 Жыл бұрын
Thank you
@qedusmesfin3830
@qedusmesfin3830 5 ай бұрын
thanks very mach this is good information that you shared to us
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 8 ай бұрын
በጣም ጡሩ ምክር ነው ዶክተር ናመሠግናለን🎉🎉❤
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Thank you my home my brother.
@shewajemmale1076
@shewajemmale1076 9 ай бұрын
it is so great and brief very well
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰየፈ
@Jesusontop2023
@Jesusontop2023 5 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው።
@firehiwotyehualashet4623
@firehiwotyehualashet4623 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ግልፅና ጥሩ አርገህ ገልፀሀል በርታ።
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
Thank you very much doctor🙏
@miribekele5156
@miribekele5156 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤
@adidassaadidassa3331
@adidassaadidassa3331 Жыл бұрын
Enamsegnaln doctor
@hayuti7852
@hayuti7852 Жыл бұрын
ዶ/ር ስለኪታሮት ለሰጠን መረጃ ወይም ላስተማርከን ...አሀላ አድሜህን ያርዝመው..በጣም እናመሰግናለን
@NattyKhan
@NattyKhan 2 ай бұрын
thanks for your explanation DR
@AmanuelAyenew-rn7zu
@AmanuelAyenew-rn7zu 5 ай бұрын
Big respect Dear!
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Жыл бұрын
thank you 🙏
@ahmedmoammed2393
@ahmedmoammed2393 Жыл бұрын
እና መሰግናለን ዶግተርዬ
@HabeebahH-ek8ok
@HabeebahH-ek8ok Жыл бұрын
ግልፅ የሆነ አገላለፅ አቦ የድሜ ዘመንህ ይባረክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቅልጥፍናዉ ሌላ ነዉ👍👍❤
@user-is2pe8tc4x
@user-is2pe8tc4x 11 ай бұрын
ዳክተር የ የነዉ አድራሻህ
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z 9 ай бұрын
Thak you Very much Dokterye ❤❤
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
10:04
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 16 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН