የመርካቶ እናት-እማማ እልፍነሽ ወ/ጊዮርጊስ በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

  Рет қаралды 15,683

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat
የመርካቶ እናት-እማማ እልፍነሽ ወ/ጊዮርጊስ በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

Пікірлер: 29
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
ደግ ደግ ህዝባችን እያለቀብን ነው። የእሳቸውን ልብ ለሁላችንም ይስጠን!🙏🙏🙏 ነብሳቸው ይማር አይባል ነገር በቁምም የተባረኩ ናቸው።😭😭😭😭
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እሩህሩህ ልብ ስጠኝ እራስ ወዳድ አታርገኝ ነፍሶትን በገነት ያሳርፍ አሜን🙏
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 2 жыл бұрын
Emmama was a mother for everybody ! My deepest thoughts and prayers are with you and your family at this time of grief ! Amsaliye!
@BONANZ321
@BONANZ321 2 жыл бұрын
መርካቶ እኮ ነው መልካም ነገር የሚወጣበት እንደ እማማ ዓይነት ውብ እናት ታላቅ እናት::
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
የኔ እናት አረፉ 😭😭😭😭😭መልካም ስፍራ ያስቀምጦት ስለዝህ ቤተሰብ እኔ አውቃለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔም እናት ናቸው ከእጃቸው ጎርሻለሁ በልቻለሁ ጠጥቻለሁ 😭😭😭😭😭 መልካም እናት ትሁት የዋህ እናት ናቸው ሁላችሁም መጽናናት ይስጣችሁ
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 жыл бұрын
I used to go to your restaurant you were the most honest Resturant owner we all love ❤️ RIP Emama
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
@Orange06909
@Orange06909 2 жыл бұрын
ድግነት መልካም ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ነብስ ይማር
@user-er7kf1hf9n
@user-er7kf1hf9n 2 жыл бұрын
ምን እንላለን!ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እማምዬ ስለሁሉም ነገር እናመሰግ ናለን🙏.
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሶዎትን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ።
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Rest In Peace ! I'm deeply touched by this grief. My prayers & thoughts remain with her family and friends 🙏❤💙She would be missed beyond measure !
@sentayhuhaile
@sentayhuhaile Жыл бұрын
ነፍሳቸውን በጎነት ያኑርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@kassas4
@kassas4 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔርን መርጦ ያፈረ የለም የበጎ ተግባር ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ነዉ አንድ ልጁን ልኮ በእየሱስ ክርስቶስ ደም እኛን ከጨለማ ወደ ብርሐን አምጥቶናል ጥሩ ስራ እግዚአብሔርን ያሥደሥታል እግዚአብሔር ደሞ ዋጋ ይከፍላል እሳቸው የተራበዉን አብልተዉ በቤታቸዉ እንዳሳረፉት ልኡል እግዚአብሔር ነብሳቸውን በተድላ በደስታ በገነት ያሣርፍልን ለቤተሠብ መፅናናትን ይስጥ
@123e53
@123e53 Ай бұрын
❤❤❤
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!
@sallyreda4328
@sallyreda4328 2 жыл бұрын
I was grow that area. I remember mama when I was a child. RIP mama
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
ልበ ብርሀን ነሽ የኔ ቆጆ!!!
@tiz6401
@tiz6401 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ ነፍሳቸውን ይ ማር
@tamenemhummed5832
@tamenemhummed5832 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር እማማዬ
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 2 жыл бұрын
🙏🌍🌍💚💛♥️🌍🌍🌍 this is Ethiopia 🙏
@tiz6401
@tiz6401 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
የሰው በረካ ነው ያጣነው ብትሉ ይሻላላ ወገን አላህ ሲቆጣብን ወረርሸኝንና የጥሩ ሰው መሞት ያሳየናል እሱ ተቆጥቶብናል መካሪ አሰታራቂ የሚከበር የሚወደድ የሚፈራ ሰው ሰናጣ በዱሃ ታረቀን ብለን ድፍት ነው ማለት ያለብን 🙏
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
Wey gud yemigerm neger new . Wooooooooow endet endet hono new endih hono tefetro endih hono sew yemialifew !!! Emmamaye behedubet yiqinawot. Cher enat
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 2 жыл бұрын
🙏🌍🌍💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
እርሳቸው ደግነት መማር ይቻላል
@kassas4
@kassas4 2 жыл бұрын
እናቴ ሑሌ ለልጆች ገንዘብ ንብረት ከማሥቀመጥ የበለጠ ዋጋ ያለዉ ለዘር የሚተርፍ ጥሩ ስራን ነዉ ለልጅ ማሥቀመጥ ትላለች ግፍ እንዳያልፍባችሑ ብላ ነው የምትመክረዉ ለልጆቿ
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ዉድ የኢሥላም ልጆች ፕራክ አደለም የማይጠቅም ወሬ አደለም ድናችንን እንተዋወሥ ፕሮፋይሌ 👈ተጭናችሁ ቤተሠብ በመሆን ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ቁረአን በኡሥታዞች ትጋበዛላችሁ ባረከላሁ ፊኩም ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ🌹
@tamenemhummed5832
@tamenemhummed5832 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር እማማዬ
@sophieaali5791
@sophieaali5791 2 жыл бұрын
Emam yaen ente yan mkare en men lebal westcn taktla
በአንድ ፓርክ 7 ፋብሪካዎች ያቋቋሙት ግለሰብ
5:38
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
ላቪያጆ በሴቶች
13:53
Fana Television
Рет қаралды 2,8 М.
የኮሪደር ልማት በባሌ ሮቤ ከተማ
14:14
Fana Television
Рет қаралды 2,3 М.
የሮቤ ዶሎ መና የአስፓልት መንገድ ግንባታ
9:42
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН