የመስቀል ክትፎና ቁርጥ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Meskel Kitfo & Raw Meat Price in Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 87,574

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:37 ፍቄ የሃረር ሰንጋ ቁርጥና ክትፎ 0912660597 / 0928626364
የመስቀል ክትፎና ቁርጥ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Meskel Kitfo & Raw Meat Price in Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 163
@NurobeSheger
@NurobeSheger 9 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ፍቄ የሃረር ሰንጋ የቁርጥ ክትፎ ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ 0912660597 / 0928626364 📍አድራሻ: ከላምበረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ማዕድን ሚኒስቴርን ተሻግሮ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@lilegrema813
@lilegrema813 9 ай бұрын
ውይ ጉድ እህቴ አላውቅሽም ህዝብ ከየት አምጥቶ ነው የሚበላው ትያለሽ ህዝብ የሚመነዝረው ውጭ ካለው diaspora ይበልጣል ጉድ ብዬ ነው የመጣሁት ህዝብ በጣም ይዝነነል ስጋ ስጋማ ቀላል ነው ስንት ጉ እለ እህቴ አትሞኝ በዚያም ልክ ምንም የሌለው የይቻለሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 ай бұрын
@@lilegrema813 ጥቂት ሃብታሞች በሚያሳዩት የገንዘብ መበተን ጨዋታ እጅግ የደሃ ደሃ የሆነውን የህዝብ የኑሮ ውድነት መከራ ሸፍኖታል። ወርድ ብለሽ ከተማው ውስጥ ዞር ዞር ብትይ ትልቅ ረሃብ ከተማ ውስጥ እንደገባ ማየት ትችያለሽ። በየስጋ ቤቱ አንቺም ከዋልሽ ግን ያው የምታይው የሃብታም መአት ነው። ነገር ግን ከዛ ወጣ ብለሽ ተመልከች። እጅግ ነው የምታዝኝው።
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 9 ай бұрын
Fara koetele newe mibalewe aperetife
@degubalageru
@degubalageru 9 ай бұрын
You are amazing sis. Keep up the great work. Stay blessed!
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 9 ай бұрын
ልጁ ጎበዝ የቢዝነስ ሰው ነው 👍
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
ወይ የሀገራችን ሰው የስጋ አድናቂ ነው😃ሴቱም ወንዱም ወጣቱም ? ስጋ ተጠቃሚ ነኝ ይላል:: በዛው አንፃር ምስኪን ደሀ ምግብ ተወዶበት የሚራብ አለ::
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 9 ай бұрын
The manager knows how to run the business... clean good customer service 👌 👍
@mbet1840
@mbet1840 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ክትፎ ቤት ነው የዛሬ ዓመት ኢትዮጵያ ሂጀ ነበር ያኔ ክትፎ በልቻለሁ በጣም ይለያል
@fikadukorme6078
@fikadukorme6078 9 ай бұрын
Me too
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 9 ай бұрын
አፈር ብላ
@atti13
@atti13 9 ай бұрын
​@@Nevaeh-57ምነው አርግማኑን ምን አመጣው በፈጣሪ ስም🙄🙄🙄😏😏😏
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 9 ай бұрын
ያለው የት እደሚአገኝ ያውቃል እሁን የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ስለቁርጥ ተጨነቀ
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 9 ай бұрын
i know right, almost everybody who got money already knows, majority of people who watch this are broke people who dont have the money😂
@lidacall5542
@lidacall5542 9 ай бұрын
ክክክ ሳህ የሌለው በአጠገቡ ነው ሚያልፈወው
@user-ls2eu4xz5f
@user-ls2eu4xz5f 9 ай бұрын
😅😅
@meskelhailenew9358
@meskelhailenew9358 9 ай бұрын
Selekurt Ken enji
@hayattube8821
@hayattube8821 9 ай бұрын
አንድ ኪሎ 1,600አይ ሀገሬ ደሀው አያመረው ይቀራል
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 9 ай бұрын
ሳሮንዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ subscribe አደረኩሽ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@AMER0521
@AMER0521 9 ай бұрын
Good job beautiful I just subscribed you and I’m gonna watch about my sheger city after this
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 ай бұрын
Hmmmmmm delicious enjoy I like 👍 yarda Lege
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 9 ай бұрын
ሲያዮት በጣም ደስ ይላል ግን ሰራተኞቹ ግላቭስ ቢያረጉ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 9 ай бұрын
ሰው የሰራው ግላቭስ ይሻላል? ወይስ አምላክ የሰራው እጅ ?ንጽህናን መጠበቅ ነው የሚያስፈልገው
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 9 ай бұрын
@@user-xw6or6wr9k ምኑን ከምኑ ነው የምታወዳድራው? ምግብ ነክ ነግሮች ሲሰሩ እኮ ጓንት ማረግ አማራጭ አይደለም ግዴታ ነው መሆን ያለበት ይሄ እኮ አንዱ የንጽህና ምልክት ነው
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 9 ай бұрын
ፖለቲከኞች በለሀብቶች ይብሉቱ ቁሩጡን የድሀ ልጅ ከሚበሉ ከሚያባሉ ጎሮሮቸው ይዝጋልን😢
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 9 ай бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ስጋ ዋጋው እዚ መድረሱ ነው 😂
@edomdereje8697
@edomdereje8697 9 ай бұрын
እኔ ስጋ አሎድም ነገርግን አቀራረቡ ሰጋ እድወድ አድርጎኛል በጣም ነው የሚያጓጓዉ መጥቼ እቀምሰዋለሁ
@desalegnnegash4581
@desalegnnegash4581 9 ай бұрын
Thanks.
@hashas6973
@hashas6973 9 ай бұрын
ሳሮንዬ ለምን ምራቅ ታስውጭናለሽ እዚህ ካናዳ ስጋው ውሀ ውሀ ነው የሚለው ደሞ እንዳትወፍሪ ጮማ አታብዢ የኔ ቆንጆ🥰🥰 መልካም በአል
@justme-il2nw
@justme-il2nw 9 ай бұрын
Canada I like that...zime comment madarege Ayeshale Canada.😂
@temayob906
@temayob906 9 ай бұрын
ጎራ ማለቴ አይቀርም ጥሬው ተመችቶኛል ❤
@user-wr6jc2nc9q
@user-wr6jc2nc9q 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ደግ ቀን አምጣ ቁርጥ ትያለሽ የሰው ልጅ ሰጋ እረክሶ በየቦታው እየወደቀ የበሬ ስጋ ተወደደ።ተቀበይ '"ምነው ፈጣሪያችን አምርሮ ጨከነ?! የሰውስጋ እረክሶ የበሬ ገነነነ?!'"😢😢😢
@user-ds3ou1np9z
@user-ds3ou1np9z 9 ай бұрын
Yes good manager well come mogdisho well come
@ethiohope690
@ethiohope690 9 ай бұрын
Nice house❤❤
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 9 ай бұрын
Anche betam konjo lij neshe bezalay ke segaw gar wawww betam new anchen be akal mayet yemfelgew eshi baleweletaye neshe bayhon endew agegncheshe begabzeshe dess. Balegn lemangnawem thanks melkam behal 4 all Ethiopian God save us
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 9 ай бұрын
አንተ ዉሻ ጋላ ወይም ጉራጌ ነህ አፈር ብላ ፋኖን ይልቀቅብህ እዛ በዚህ በብርድ ሜዳ ላይ የወደቁትን አስበበሀል ይቺ በሬ ቀኗን ትጠብቅ
@fgff4871
@fgff4871 9 ай бұрын
😋😋😋 ምራቅ መዋጤ በሰላም ለሀገር ያብቃኝ ክትፎ ስወድ
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 9 ай бұрын
አብይ ከታትፎ ይብላሽ
@fgff4871
@fgff4871 9 ай бұрын
@@Nevaeh-57 አንተ ወይ አንቺ ከታትፎ ይብላሽ (ህ ስንት አይነት ሰው አለ ጌታ ለነገሩ አስተዳደግ ይወስናል ቦርኮ 😱😱😱
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 9 ай бұрын
ይቱብላይ ምግብ ያለበት ፕሮግራምስወድ ክትፎደሞ ሙነገውየምወደው😋😋
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
ልክ እደኔ በጣም ነው የሞደው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
ልክ እደኔ በጣም ነው የሞደው
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 9 ай бұрын
Me too😂
@alemzegeye-ws4cd
@alemzegeye-ws4cd 9 ай бұрын
ሽንት ቤቱ በዛ ይበል የለማንኛውም ይኸን በልቶ ጤና የለም መቸም
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Truth-12
@Truth-12 9 ай бұрын
Yewaga difference mehon yalebet privacy ( bichachewun silemihonu) mehon alebet… the food should be the same for all ENANTE DEDEBOCH!!
@ST-io4bs
@ST-io4bs 9 ай бұрын
Facts !
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 9 ай бұрын
የዋሸው እጅግ የደለበ ሰንጋ ከ200ሺ ብር አይበልጥም።
@akabeka2352
@akabeka2352 9 ай бұрын
እናቱ የረሳሽው ነገር መላው ከየት እንደምናገኝ አላሳየሽንም ?
@AmanAman-el2ow
@AmanAman-el2ow 9 ай бұрын
ነውረኞች ጨዋ ካልሆነ ፈሪሀ እግዛብሔር ከሌለው ሰው የሚጠበቅ ነው ።
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 9 ай бұрын
እጅግ፣በጣም፣ያሳዝናል፣የገንዘብ፣ዋጋው፣እንደ፣ኬንያ ፣መርከሱና፣ድሀ፣የማይደፍረው፣፣ዋጋ፣ነው፣አይ፣ድህነት፣ያሳዝናል፣ድሮ፣ቀረ፣በሀይለ፣ስላሴ፣ዘመን፣እኔ፣በሚገርም፣በጣም፣ጥሩ፣ዘመን፣ነው፣የኖርኩት፣ጤፍ፣መርጠን፣ቅቤ፣ጥሬ፣ስጋ፣መርጠን፣እረ፣ስንቱ፣ይወራ፣አሁን፣ያለንበት፣ዘመን፣ሰው፣ለሰው፣የጨከነበት፣ጦርነት፣ረሀብ፣በሽታ፣ስደት፣የበዛበት፣ዘምን፣ነው፣ፈጣሪ፣በቃችሁ፣ይበላት፣ህዝብ፣ከሌ ለ ባዶ፣መሬት፣ዋጋ፣የለውም፣ቸር፣ያስማን።
@zabiba3445
@zabiba3445 2 ай бұрын
Wow❤
@haregseifu2031
@haregseifu2031 9 ай бұрын
Bare amet ayqelebim b/ c the meat become hard so maximum 4 month Depending on cost effectiveness
@truthprevail8939
@truthprevail8939 9 ай бұрын
ምን አይነት ቁርጥ ነው ለአንቺ የሰጡሽ በጣም ያስጎመጃል !!
@sableqatar673
@sableqatar673 9 ай бұрын
ስንመጣ እንየዋለን አድራሻውን አስቀምጡልን❤
@daniman426
@daniman426 9 ай бұрын
ወይ ሥጋ ደግነቱ ሀኪም እንዳልበላ ከልክሎኛል ታድዬ...!!!!
@nmariam123
@nmariam123 9 ай бұрын
Qebew menew rega tenegna aymeslem. Ye beg lat techemrubtalachu ende?
@nahomabate8497
@nahomabate8497 9 ай бұрын
Ayii Ethiopia
@kidusefrem896
@kidusefrem896 9 ай бұрын
🔴 ቆንጆ እንጀራ ቁጥር አምሮናል በአብይ አህመድ መንግስት ዘመን ስጋማ የቅንጦት ነው
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 9 ай бұрын
Sare enikuwan aderesesh. Yegemershewin satichersh enidatihege.
@milkiiosman8764
@milkiiosman8764 9 ай бұрын
"Egna Habeshoch" Sew eske ahun Biher beresebochin yinikal malet new? Manew Habesha Hulum? wayis betu ye habesha new lemalet new?
@samuelketema4583
@samuelketema4583 9 ай бұрын
ይሕ ሚድያ በጄኖሣይድ መከሠስ አለበት። ለየትኛው ሕብረተሰብ ነው ዝግጅቱ?። ወይ ደሞ ለእገሌ ማሕበረሰብ የተከለከለ ተብሎ መፃፍ አለበት።
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 9 ай бұрын
Zare lemut hero larerebet sew ketefo_ Kurt asafare hod ader nefesegeday Leba new yemebelaw yalefabet genzeb lelawema rehab tebeotal ebakachehu yehen atastawaeku newr new selam Le Ethiopia
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 ай бұрын
ይሄን ያህል ዋጋ መጥራት አይሰቀጥጣችሁም??? በቅቤ እንደሚታሸው ፈጣሪ በድንጋይ ይሽህ በህዝብ ላይ ዋጋ በማስወደድ የምትዘርፍ ከሆነ። ምግቡ ግን ሲያዩት ደስ ይላል።
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@danielamera004
@danielamera004 9 ай бұрын
Thankyou በጣም አሪፍ ቤት ነው። ያንችንም ጥሩ ስራ ሳላደንቅ አላልፍም። በርቺ!
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 9 ай бұрын
Addis abeba lay ende feke yeharer senga kurt sega albelahum branch ema linorachew ged new
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 9 ай бұрын
Bere yekelebal sew yemotal kekeererreeeee
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 9 ай бұрын
እስቲ እንቅመስው kkkkkk መልካም በዓል።
@mulugeta3292
@mulugeta3292 9 ай бұрын
ደረትሽ ላይ የሆነ ነገር ጣል አርጊበት ሚዲያ እና መኝታ ክፍል ብትለዪ ጥሩ ነው እህቴ
@user-wj3ng1el2r
@user-wj3ng1el2r 9 ай бұрын
Ere gobez ketfo 1100 sibal zem blachu tayalachu wey wedet wedet Ethiopia??????
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
ይሄቤት አምሮኛል vvip ጋብዙኝ ፕሊስ 😂😂
@Phonk_A738
@Phonk_A738 9 ай бұрын
መቼ ቁርጥ ናፈቀን መዝናናት ሁሉ ሲሞላ ነው
@getpation20
@getpation20 9 ай бұрын
Balege yemigebabet bet. Lemezeref kefelegik ezih bet giba.
@aklile_tube
@aklile_tube 9 ай бұрын
የቴሌስኮፕ ዋጋ ስሪልን
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 9 ай бұрын
Baxam yemiwodish mirixina tikikilagna maraja aqirab nesh malikam masqal ba'al yihunilish
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 9 ай бұрын
Ara agurusuwat please
@-iw3xs
@-iw3xs 9 ай бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም እንጅ ቁርጥ መቸ ኣጣ
@babyyes7663
@babyyes7663 9 ай бұрын
ውሸት ትግራይ ላይ ሲሆን ጦርነት ምነው አሁን ሰላም ?
@alulaalula9344
@alulaalula9344 9 ай бұрын
ምን vvip እያላቹ ታካብዳላቹ ድሃ አገር እየኖርክ ድሃ መጥላት የአሰተሳሰብ ድህነት አለባቹ ታከሙት
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
Thanks Ethiopia እንኳ ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሑ ። ችግር የለም ኢትዮጽያ ውስጥ ርሐብየለም ከሠራሕ ሑሉም አለ ኢትዮጽያ ውስጥ ስለዚሕ ሑሉም ጦርነትን አስወግዶ ዘረኝነቱን አስወግዶ ሑሉም ቢተባበር ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ቁርጥ ክትፎ አይደለም ብዙ እንደርስ ነበር Thanks ይመቻችሑ ከምሬ ነው ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 9 ай бұрын
በጣም አርፍ ነው ዋጋቹህ
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 9 ай бұрын
አግዛ ማርገነ ክርሥቶሥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@babyyes7663
@babyyes7663 9 ай бұрын
እስቲ አስቡት 340 ሺ ብር ተገዝቶ በ 1600 ብር አንድ ኪሎ ተሸጦ ኪሳራ ነው ትርፍ ?? ቀጣፊ የ 3 ወይም 4 በሬ ዋጋ የአንድ በሬ ማረግ ደስ አይልም ወይም አንድ ኪሎ 5,000 ብር ነው
@rozalove7257
@rozalove7257 9 ай бұрын
ተመጣጣኝ የምትይያት ነገር ታስቀኛለች 😂😂😂😂😂
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 9 ай бұрын
thats dirty advertisment.
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 9 ай бұрын
1600 birr. Anten ena endante aynetune Mendelssohn new. Kesa wagaw yestekakelal
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 9 ай бұрын
አፈር ድሜ ብሉ ጅቦች አንችንም ጨምሮ ወገኖቼ በረሀ ያላችሁ እነዚህ ሲራቡ እናንተ ስትጠግቡ ያሳየን ያማል ያማል እኔም ርቦኝ ነዉ የዋልኩት በምርጫ
@etataetata4752
@etataetata4752 9 ай бұрын
ምን ታድርግሽ መንግስትን ጠይቂ
@nmariam123
@nmariam123 9 ай бұрын
balegezew zerafiw wagawun chelo libela yechelal. Lelaw dehaw shero meblat qentot honobetal
@senayyakob2283
@senayyakob2283 9 ай бұрын
ቁርጣችንን ሳናውቅ ስለቁርጥ ማሰው ቁርጥማት ያስነሳል እረ ፍጌ ለዘራፊዎቹ በርከት አድርገህ ክፈትላቸው ፍቄ ይመችህ
@addisgirma6255
@addisgirma6255 9 ай бұрын
I'm just surprised cause of price 😄😅
@zelalemzele4090
@zelalemzele4090 9 ай бұрын
And hi yedlashe yehunen you tube lay sayhon fox tv lay betakerbiw menalbat VIpwochen letagegnachew techeye neber delala.
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 9 ай бұрын
ለምዶባት እኮ ነው ስጋውን ከየት ነው የምታመጡት የሚለውን ጥያቄ የጠየቀችው ክክክ። ከዱባይ ከቻይና የሚለው መልስ ትዝ ብሏት ነው ክክክ
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 9 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TemesgenMasresha-kg6zf
@TemesgenMasresha-kg6zf 9 ай бұрын
demozen aterakime andi keni metalewu
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 9 ай бұрын
Ende feke yeharer senga ere betam arifoch nachew eko kurt segachew betam terat selalew kelam beret deres be ride eyehedku nebere yemebelaw kebalebete ga selayewachew des belognal ke Israel 🇮🇱
@KalDereje-hz4wq
@KalDereje-hz4wq 9 ай бұрын
Sewdat echen lij
@hilnatube2043
@hilnatube2043 9 ай бұрын
ብሉ ብሉ ማየት ይቻላል??
@tesfayekebede2188
@tesfayekebede2188 9 ай бұрын
ye berewn waga aganenew 340000???
@meskaram9542
@meskaram9542 9 ай бұрын
Wwwwoooo ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤💘💘💘💘
@tedymaya702
@tedymaya702 9 ай бұрын
በጣም ያዳላሉ እኔ ለማንም አልመክርም ሰው አይተው ነው የሚቆርጡት ዮናስ ጨርጨር ይግደለኝ
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Ай бұрын
Yebasebet bet eko new yonas Chercher bemadalat be tifozo
@akabeka2352
@akabeka2352 9 ай бұрын
የአገሪቷ ዘራፊዎች ሻፕ የሚያረጉበትንና የሚበሉበት የሚጠጡበትን ቤት ነው የምታስተዋውቂው 😂😂😂 ለነገሩ አንቺ ምን ታደርጊ በተዘረፈ ገንዘብ ተደላቀሽ አድገሽ የህዝቡ ችግርና መከራ አይታይሽም
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 9 ай бұрын
FANO arune yebelal ante feta belehal.
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 9 ай бұрын
ለምን ታጎጊናለሽ የሁለት አለም ሰዎች😊
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 9 ай бұрын
በዚች በተራበች አገር ይሄ መኖሩም ተስፋ ነው
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 9 ай бұрын
እኔ ቦታ አለኝ
@sisaytaddesse5811
@sisaytaddesse5811 9 ай бұрын
እረ ባክሽን ለማን ነው የምታስተላልፋት።ከሆነ ደግሞ ጥሩ ምግብ ብታሳዩ።
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 9 ай бұрын
ምን አያነት ማናጀርነው አንድበሬ ሶስት መቶ አርባ ሺብር ውሸታም
@nuritmahammed5637
@nuritmahammed5637 9 ай бұрын
Ine A A siga aminyew albelam🦄🐴🐴Ale bebizat
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 9 ай бұрын
እባክሽ ለ ምግብ ቤት ሰራተኞች ማክስ ፣ግሎቭ ይጠቀሙ ። ሌላው ምግብ ቤቶች በጤና ሚኒስቴር ክትትል ይደረግባቸው ።ኪችኑ በጣም ቆሻሻ ነው ፣የቆሻሻ ማስወገጃ የላቸውም፣እሚያርዱት እንስሳት ክትትል የለውም።
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 9 ай бұрын
ጤና ሚኔስቴር ምን ሰርቶ ይብፃ የስዋ ስራ ኪችን ቆሻሻ ነው ንፁህ ነው ማለት ዓይደለም. ቆሻሻ ቤት ካየህ እዛው ለማናጀሩ መናገር ነወረ
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 9 ай бұрын
😂😂😂😂ወይትመጣጣኝነወ😅
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv 9 ай бұрын
Srafet
@azonto1651
@azonto1651 9 ай бұрын
ሰው ያጣው ገንዘብ እንጅ ቁርጥ ቤት ይመስል እያላመጣችው አታላምጡን። The Era of prosperity gospel
@muhammedmusa4493
@muhammedmusa4493 9 ай бұрын
300000 shi birr and bare
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 9 ай бұрын
ተመጣጣኝነው አላለችም😅😅
@bbsen9810
@bbsen9810 9 ай бұрын
ተመጣጣኝ ነዉ ዋጋቹ አለች😀😀
@lidacall5542
@lidacall5542 9 ай бұрын
ያለው ልክ ነው ለኛ ግን የወር አስቤዛ ነው ክኮኮ
@haftia7382
@haftia7382 9 ай бұрын
እዝህ ቤት ስገቡ 20ሺ ይዞው ይግቡ ከበሉ በሀላ እቀ እንደየጥቡ😂😂
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 9 ай бұрын
አቃ አጥበሽም በተፋቱሽ😂
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 9 ай бұрын
ኢትዮጵያን እንደለስን አደረገኝ ፩ኪሎ ዋጋ 1800ብር 'it is too hard to eat read meat in Ethiopia. So difficult where I am read meat too cheap according to where leave. I don't think to go home in this way
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 9 ай бұрын
ለቦታው 2000 በዛላየ ስጋው የለያል አለ😅😅😅
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 9 ай бұрын
You are joking This time people are struggling to survive 🥲
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 9 ай бұрын
ጥሬ ስጋ ትወጃለሽ
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 9 ай бұрын
እዩ ጩፋ መስሎኝ ነበር
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
ወይ ሥጋ በአብይ ዘመን ለድሀ ተከለከለ 😭😭😭😭😭
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 9 ай бұрын
Ye haya siga enday honi😅😅😅😂
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 32 МЛН
NUMBER 1 Hotel in Addis According to Reviews 🇪🇹
14:33
Dave Mani
Рет қаралды 86 М.
አነጋጋሪው የእስክንድር ነጋ ጥሪ እና መልዕክት!
1:04:48
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
LNS - Khinh thường bạn nghèo khổ || Despise the poor friend #shorts
0:55