የመጠበቅሕግ

  Рет қаралды 4,019

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ክቡራት እና ክቡራን! እንደምን ሰነበታቹ? ዛሬ ለ31ኛ ግዜ ስለመጠበቅ ህግ ነው በጥቂቱ የምናወራው። አብራቹኝ ቆዩ። Enjoy!

Пікірлер: 28
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
ሁሉንም ተምህርቶችህን በትኩረት እያዳመጥኩ ነው በርታ
@rawdaabas107
@rawdaabas107 3 жыл бұрын
ወሏሂ ዛሬ አሰታውሼህ አዲሰ ቪድዮ እንደተለቀቀ ሣይ አልተለቀቀም ነበር አሁን መጣህ እንኳን ደህና መጣህ የሁልጊዜ ተከታታይህ ነኝ
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ሰማይን እና ምድር የፍጠረ እግዚአብሔር አምላክ ሑሌ ካተ ጋር ይሑን አሜን
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ሁሌም ገራሚ ነገር ሁሌም አዲስ ነገር ሁሌም እራሳችንን እድንፈትሽ የሚያደር ነገር ነው ምታመጣልን በጣም እናመሠግናለን🙏
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
በርታ እናመሰግናለን ወድማችን
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
Thank You for taking us with you on this reading journey. It's is definitely inspiring, never thought I could read a book in a week!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Sincerely appreciate you for being a part of my journey.
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
ሰላም ባለህበት ይሁን በርታልን እናመሰግናለን!
@hiwi1295
@hiwi1295 3 жыл бұрын
Yes , Thank you. Belief lives from expectation .
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ ነገር
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግለሁ ጀግናዬ ትልቅ ለህወት ወሳኝ የሆነ እውቀት እየሰጠህን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ወንድማችን !!
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኑርልን
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mikyasayeleotc1110
@mikyasayeleotc1110 3 жыл бұрын
Jegnaw Berta.shining.
@kassahun8
@kassahun8 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
Thank you so much.
@yaredtigabu5089
@yaredtigabu5089 3 жыл бұрын
The real heroes!!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@YET64
@YET64 3 жыл бұрын
👍🙏Thanks
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thanks 💗💗
@ethiopiahagreili2458
@ethiopiahagreili2458 3 жыл бұрын
Berta 😘😘
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዛሬ በጥዋቱ ተለቆልናል አደኛ ባልሆንም አዳምጬ እኮምታለው
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
እሜን
@user-rp5qn5by1t
@user-rp5qn5by1t 2 жыл бұрын
መጸሐፍ በቀን ለስንት ሠአት ታጠናለህ ለስንት ሰአትስ ትተኛለህ
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አመሰግናለውኝ
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 3 жыл бұрын
Thanks brother you made my day successful you give me the opportunity to see my self 🫀💖
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰
24:41
Fani Samri
Рет қаралды 36 М.
🛑ሩታ እና አብርሽ 200ሺ ብር ፈረዱብኝ ተበላው😱
27:36
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 121 М.
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
ሄለን ጎበዝ አሎንኩም አለች
25:47
Helu tube
Рет қаралды 76 М.
FEEDING A DOG everyday will never bring misfortune in your life
14:12
Story Heaven-Unveiling Untold Stories
Рет қаралды 151
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
ብርቱ ቶሎ ዳኝ
1:08:01
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 655
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН