የመአዛ እንግዳ | አዲስ አበባ ተበልታ አልቃለችፋኖ የዘመናችን ጊዮርጊስ ነው። ‪@roha_tv‬

  Рет қаралды 25,037

Roha

Roha

24 күн бұрын

gofund.me/d7ff9823
ደራሲና የመብት ተሟጋቹ አሳዬ ደርቤ በአማራው ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ከፍተኛ በደል ድምጽ በመሆኑ እና የአገዛዙን ግፍ በመቃወሙ በርካታ እንግልትና እስራት ሲያስተናግድ መክረሙ ይታወቃል። ይሄም በአማራው ላይ የሚፈጸመው ከፍተኛ በደል እየተጠናከረ በመምጣቱ እጅግ አስከፊውን የስደት ጉዞ ለመጋፈጥ ተገድዷል። ስለሆነም በቀጣይ በሚታወቅበት የሚዲያ ስራ ለወገኑ ድምጽ በመሆን ትግላችንን ያሰቀጥል ዘንድ እና እራሱን ለማቋቋም የወገን እገዛ ስላስፈለገው ከስር ባለው የጎፈንድሚ አካውንት እንድትደግፉት በአክብሮት ይጠይቃል።
#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 180
@yomeke100
@yomeke100 22 күн бұрын
ስለአማራ ህዝብ የምትዋደቁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል። አማራ በጀግኖች ለወጆቹ ነፃ ይወጣል
@JhonMatisy
@JhonMatisy 22 күн бұрын
ትታጉ ንስር አክቲቭስ አሳዬ ደርቤ ጅግናችነህ።
@etetu9375
@etetu9375 22 күн бұрын
በውነት ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ በርቱ በዚህላይ ሀይል የእግዚ አብሔር ነው
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 22 күн бұрын
እናንተ ሁለት የአማራ ህዝብ ጀግኖች ለአማራ ህዝብ ኩራት ናችሁ የአማራ ህዝብ በፋኖ ተጋድሎ ነፃ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ በርቱ ወገኖች
@ፍኖ
@ፍኖ 22 күн бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@s0lomon150
@s0lomon150 22 күн бұрын
መዓዚዬ ጀግናችን እንወድሻለን
@s0lomon150
@s0lomon150 22 күн бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪
@maekel6789
@maekel6789 22 күн бұрын
ምነው መአዚ ከሳች የኔውድ አላህ ጠብቆ የአማራን ህዝብ ነፃ ያሳየን የአማራልጆች እረስበሳችሁ የምትቧጨቁ ቡዳወች ብንኸባበር ይሻላል
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 22 күн бұрын
ከርሱዋን አስመጥጣው ነው:ከስታ አይደለም :እንደ አዲስ ለመብላት ነው
@seay2550
@seay2550 22 күн бұрын
ፋኖ እንደሚችል በተግባር በተደጋጋሚ አሳይቷል! ❤
@berhanug7107
@berhanug7107 22 күн бұрын
You are one of The most mature amahara elite.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 22 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ጀግናው አሳየ ደርቤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 22 күн бұрын
ምንድነው እምሰማው ፋኖ በገንዘብ እየተገዳደሉ ነው በዲያስፖራው ገንዘብ???
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 22 күн бұрын
@@welansatesfaye5384 አንዳንድ ችግር ይኖራሉ ግን ይታለፍል ፍኖ ለገንዘብ አይደለም የሚታገል ሲቀጥል አንተ ከተቃራኒወገን ስለሆንክ አነጋገርህ ደስ አይልም
@hadiaha3001
@hadiaha3001 21 күн бұрын
​@@welansatesfaye5384ሀሀሀሀሀ ምን አገባህ
@techawatch
@techawatch 22 күн бұрын
በርቱ አይዞን..ብልጽግና ሰው በላ አማራ ጠል ነው።ግራ የገባው የአላዋቂወች ስብስብ ነው ብልጽግና ማለት።
@TsadikMamay
@TsadikMamay 22 күн бұрын
ማአዚ የኛ አርበኛ ጀግኒት
@getneteshetu2930
@getneteshetu2930 22 күн бұрын
መአዚ ጀግናዋ ንግስት
@EbrahimGi
@EbrahimGi 22 күн бұрын
መአዚ ጀግና በርቺ❤
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 22 күн бұрын
ጀግናይ ነህ ወንድም ነገ ያልፋል አይዞህ
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 22 күн бұрын
አማራው ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም እንዲጠፋ የታወጀበት እና በግፍ እየተጨፈጨፈ ያለ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ መዐዚና አሳዬ እናመሰግናለን ።
@ayalewzeleke8165
@ayalewzeleke8165 22 күн бұрын
ጀግኒት ማዚ አይዞሽ በርች _!
@wellotube9039
@wellotube9039 22 күн бұрын
እንወዳቺሆለን መዓዚ , እሳዬ ና ጄግኖቼ ፋኖዎቼ ❤❤❤❤❤❤
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 22 күн бұрын
በእውነት በጣም አስፈላጊ ልጅ we Love U bro
@user-bi4uh2os1f
@user-bi4uh2os1f 22 күн бұрын
❤❤❤አሳየ ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በርቱ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 22 күн бұрын
ጀግናው አሳየ ደርቤ
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 22 күн бұрын
አይዞን መአዚዬ በርቱ የሴቷ ጀግና እህቴ እናሸንፋለን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 22 күн бұрын
ጀግና ነኽ ወርቅ በእሳት የሰዉልጅ በመከራ አይዟኽ ሕይወት ይቀጥላልበሳት የተፈተንክ ዕንቁ ነኽ🎉እዉነትህን ይዘሃል እዉነት ያሸንፋል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 22 күн бұрын
Jegenaw Asaye Derebe💪💪💪❤️👋selam wondeme
@meazahailu4710
@meazahailu4710 22 күн бұрын
Wow gegnoche 🎉🎉🎉🎉 Meaza betam Amershele. Good job we love you 😍 ❤️ 🎉
@saratadesse6657
@saratadesse6657 22 күн бұрын
Meaazeye keep move on we amhara we trust you because you are our right hand Egueziyabeher yebarekesh
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 22 күн бұрын
መአዚየ በርቺ የፊቱን አቋምሽን እንዳትቀይሪ ብዙ ለፍተሻል ደክመሻል የአማራ ህዝብ በጀግናው ፋኖ ነፃ ሊወጣ ትንሽ ነው የቀረው እና ከጎናቸው መሆን አለብን እናአቋምሽን እንዳትቀይሩ ይሄ መንግስት ተብየው ካልተወገደ የአማራ ሞትና መፈናቀል እንድሁም መሰደድ አያቆሞም እናመአዚየ መሸሽ የለብሽምበርቺ ውደ❤❤❤❤ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤❤❤
@grandgoodwill5916
@grandgoodwill5916 22 күн бұрын
Guraga + Fano = (GuragaFano) 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 22 күн бұрын
ምዓዚየ የሴት ጀግና 🥰🥰🥰🥰💪💪💪
@azebbiru1572
@azebbiru1572 21 күн бұрын
ድሮ ቀረ!!!!
@ageriewubet560
@ageriewubet560 21 күн бұрын
ጀግኖቻችን❤❤❤
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w 22 күн бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በለን
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 22 күн бұрын
Asaye Derebe💪💪💪💪💪❤️❤️💪💪❤️❤️💪💪❤️👋👋Jegenaw Amhara💪
@enatabate333
@enatabate333 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያ ታሸንፍ
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 22 күн бұрын
ያምሓራ የቁርጥ ቀን ልጅች ናችሁ
@KegnaBurse
@KegnaBurse 22 күн бұрын
ጊዬርጊስ ለውነተኞች ይዋጋል
@24VitaBella
@24VitaBella 21 күн бұрын
Yeayeee 🙌❤ how I missed የመአዛ እንግዳ🔥
@belayhaile5467
@belayhaile5467 22 күн бұрын
Message to FANO ፡ Divided we fall, UNITED we stand!!!
@Bitew-ry8cw
@Bitew-ry8cw 22 күн бұрын
ማዛ በጣም አከብርሻለሁ!!!
@user-hs8lj7ek1e
@user-hs8lj7ek1e 22 күн бұрын
Thank you Meazi
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 22 күн бұрын
Thank you very much, brother Asaye. Hero man with nice capability to synthesize the event of this murderer regime and the so called PM. You nicely summarised about OLF led regime- Abyie Ahmed's genocider regime.
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s 22 күн бұрын
መአዛ ዋው በጣም ቀንሠሻል በጠም አምሮብሻል ።you look good .keep up .
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 22 күн бұрын
Meazayy yen konjo endanchiy jegena set ehet yabezalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 22 күн бұрын
አንበሳ በርችልን
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 22 күн бұрын
የኛ ጀግና
@wellotube9039
@wellotube9039 22 күн бұрын
Thanks!
@MisaratElene
@MisaratElene 20 күн бұрын
yana jagena meaza ❤❤❤❤❤❤ deleee lafano
@mekdesabera9019
@mekdesabera9019 22 күн бұрын
Bertulin jegnochachein dil lejegnaw wano❤
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 22 күн бұрын
❤️❤️🙏🙏
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@roha_tv
@roha_tv 22 күн бұрын
gofund.me/d7ff9823​ ደራሲና የመብት ተሟጋቹ አሳዬ ደርቤ በአማራው ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ከፍተኛ በደል ድምጽ በመሆኑ እና የአገዛዙን ግፍ በመቃወሙ በርካታ እንግልትና እስራት ሲያስተናግድ መክረሙ ይታወቃል። ይሄም በአማራው ላይ የሚፈጸመው ከፍተኛ በደል እየተጠናከረ በመምጣቱ እጅግ አስከፊውን የስደት ጉዞ ለመጋፈጥ ተገድዷል። ስለሆነም በቀጣይ በሚታወቅበት የሚዲያ ስራ ለወገኑ ድምጽ በመሆን ትግላችንን ያሰቀጥል ዘንድ እና እራሱን ለማቋቋም የወገን እገዛ ስላስፈለገው ከስር ባለው የጎፈንድሚ አካውንት እንድትደግፉት በአክብሮት ይጠይቃል። #የሮሃ_ቲቪ​ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! / @roha_tv ​ #ሮሃ_ቲቪ​ - Facebook Page 👇 facebook.com/rohamedia202...​ #ሮሃ_ቲቪ​ Telegram Channel 👇 👉 t.me/rohatv1​ #Ethiopia​ #Roha_News​ #ROHA_TV​ ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡ ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 22 күн бұрын
በጣም ሚገርም ልጅ ነው
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 21 күн бұрын
ይድረስ ለእህቴ መዓዛ መሐመድ ዉድ እህቴ እስካሁን ድረስ ለኣምሓራ ህዝብ የህልዉና ትግል ያበረከትሽዉ አስተዋጽኦ በቃላት ለመግለጽ መሞከር ላንች ያለኝን ክብር ይቀንስብኛ እና የአንቺ ተገደሎ ከቃላት በላይ ነዉ። አሁን ሁላችሁንም የሚዲያ ፋኖዎች አደራ እምለዉ እኔ እበልጥ እኔ እበል መሽቀዳደሙ ለትግላችን እንደማይጠቅም አዉቃችሁ አንዳችሁ ላንዳችሁ የግብአት ምንጭ የምትሆኑበትን እንደ ጦር ሜዳ ጄግኖቻችን የምትናበቡበትን አካሄድ ብታዳብሩ ሸጋ ነዉ እላለሁ። ከሰላምታ ጋር።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 22 күн бұрын
አሣዬ ምርጡ
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 22 күн бұрын
አራዲ ነኝ እያሉ ከመጠሪሪት መደራጀት እንኳ እነዴት ያቅታል ላለፈ ሳይሆን ለሚመጣዉ እድል አለመዘጋጀት አንዴት ያሳዝናል
@tamene1525
@tamene1525 21 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 22 күн бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 22 күн бұрын
Amhara wube bicha Jegenawa Meazayy❤️💪
@nigestieadmasu1656
@nigestieadmasu1656 22 күн бұрын
Dagmawit Teaytu Mazi
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 22 күн бұрын
ልክ ነኽ ፋኖን የምናያቸዉለተጎሳቀል ለአማራ ሕዝብ አለሁልኽ ያለዉ የፋኖ ጀግኖች በዚህ ሶቃቃ ግዜ የቁርጥ ጀግኖቻችንእንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡክታዊት አዉሬዉ ጫቃኙ እንደታገዳት ፉኖ ጀግኖቻችንሕይወታቸዉንሰተዉ ከጫቃኙ ጋዳያችን እየተዋጉ እነደ ሰማዕቱ የህንል ናቸዉ ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 22 күн бұрын
👍❤️👏🙏
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 21 күн бұрын
ሸሌ
@zerihunendeshaw7696
@zerihunendeshaw7696 22 күн бұрын
yene jeginit fanoooooo
@wellotube9039
@wellotube9039 22 күн бұрын
ኤቢሲንም አመሰግናለሁ!!
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 22 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 22 күн бұрын
ማአዚ ጀግናችን በርችልን የኛ ቆንጆ ክስት አልሺ ምነው
@24VitaBella
@24VitaBella 21 күн бұрын
መዓዚዬ የዘመናችን ጀግና። ባለ ጽኑ ወጥ አቋም። ለአማራው የከፈልሽውን መስዋዕትነት ታሪክ መዝግቦታል ያልተረዳሽም ካለ (አራሱ ሳያመዛዝን በሆይሆይታ የሚነዳው) እውነቱ ሲገለጥለት ትክክለኛ ሚዛን መሆንሽን ይረዳል። The diaspora አንቺን ባይጥልለት ሐሰተኞች ውዋ አስበልተውት ነበርና ኑሪልን የኔ አህት❤
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 22 күн бұрын
መሪ ተብየው በተልእኮ የሚሰራ ቆዳው የኛ ጭቅላቱ የላላ ነው ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያውይ ዳር እሥከዳር ሊነሳ ግድ ይላሌ
@sebkbur6019
@sebkbur6019 22 күн бұрын
ሰላም መአዛ ጂም አታብዢ ደሞ ታምሪያለሽ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 22 күн бұрын
መዓዚ❤❤ግን ደህና ነሽ?ትንሽ ከሳሽ ልበል?
@dertech
@dertech 13 күн бұрын
መአዚ ለምን ኢንጂነር ይልቃልን በወቅታዊ ጉዳይ አትጋብዢዉም
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 22 күн бұрын
ስማቸው፦ ጎበዜ ሲሳይና ገነት አስማማው ተብሎ ይስተካከል፣ ለእኛ የታሰሩ ጀግኖቻችን ናቸው ሰለዚህ ሰማቸውን በትክክል አለመጥራት ማለት አንድም ውለታውን መርሳት ነው ሁለትም ስላልታሰሩ ሌሎች ሰዎች ነው የምታወሩት።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 22 күн бұрын
ይህች መአዛ ናት????? ዋው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 9 күн бұрын
አሜሪካ ባልቴት አደረገሸ
@myhomeethio
@myhomeethio 21 күн бұрын
እረ ጥያቄ አለኝ ጋዜጠኛ አባይ ዘውዴ የት ነው ያለው ?መልሱን ለሚሰጠኝ ሰው በጣም አመሰግናለሁ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 22 күн бұрын
ብታጠፊውም አንብበሽዋል አንች ያጣሽ አንድ ወንድም ነው እኛ ቤተሰቦቻችንን ሙሉ ያጣንበት ትግል ነው እመኝኝ የእጅሽን ታገኛለሽ ወንድማችን ን ተስፍዬን ተይልን አታሳስችብን ያንች ቀላል ነው
@zahraa3088
@zahraa3088 22 күн бұрын
ምድነዉ እምትጃጃሉት😆😆
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe 22 күн бұрын
​@@zahraa3088ምን እያለች ነው ይህች ካድሬ
@zahraa3088
@zahraa3088 22 күн бұрын
@@MeKdiKZfaq-lw9oe እኔምአልገባኝ🙄
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 22 күн бұрын
ማዕዚ፡ ዓንድ፡ መጣጥፍ፡ በወይት፡ ላጋራሽ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 22 күн бұрын
ቆሌ የራቀዉ ብቻ ሳይህንበዉስጡ ያለዉ የሰዉ ደም የሚጣ ትልቅ ኃጋንት በዉስጡ ያለዉ በዉጪ ይታያል ፊቱ ያስፈራል አዉሬዉ የሚታየዉ ጭቃኔዉ ክፋ ሥራዉዓይምሮዉ ተበክሏል የሥራዉ ይስጠዉ!!!!!!
@eg3549
@eg3549 22 күн бұрын
Meaza ariestu bitiqeyiru tiru new. Wede haymanot yiqeyirutal.
@eshetutadele9144
@eshetutadele9144 22 күн бұрын
Mazi you seems, lose some 5:49 weight,pls take your health, You are our hero, May God bless you,
@Weldemariam
@Weldemariam 22 күн бұрын
መአዛ አማራን ሸጥሽዉ 🤔ለነገሩ አማራን ድልድይ አድርገዉ ረግጠዉ የተሻገሩ ብዙ ናቸዉ ። በአንቺ አልየጀመረም።
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 22 күн бұрын
ነጻ በሆነ አካል ይጣራ ነው ያለችው
@dinktube655
@dinktube655 22 күн бұрын
ወገኖቼ ያልገባኝ ነገር ፤ ሊገባኝም የማይችል ነገር አለ!! የአማራ ክልል መንግስት የሚባለው ስብስብ ደርድሩ ቢሳካ ምን አይት ጥያቄ ይዞ ሊቀርብ ነው?! ለምሳሌ እንደዚህ ሊሆን ነውን? ፋኖ:- አማራ የሚባለው ማህበረሰብ የህልውና አደጋ ገጥሞታል ስለዚህ ይህንን አደጋ መቀልበስ አለበት። የአማራ ብልፅግና:- ምንም አይት የህልውና ስጋት የለበትም። ፋኖ :- የአማራ ህዝብ የውሸት ትርክት በወለደው ስርዓት መዋቅራዊ በሆነ አደረጃጀት ጭምር ታግዞ በመላው ሀገሪቱ እየተገፋ ፣ እየተገለለ፣ እየተፈናቀለ ነው። ስለዚህም ይህንን የህዝባችን ሰቆቃ ለማስቀረት ህገ መንግስቱን ጨምሮ የውሸት ትርክቱ በአደባባይ መፍረስ ወይም መስተካከል አለበት። የአማራ ብልፅግና:- ይህ በፍፁም ለራሳቸው የግል ጥቅም ለማግበስበስ የተነሳ ጥያቄ ነው። አማራ በመላው በሀገሩት በሰላም እኖረ ነው። ስለዚህ ጥያቀው አግባብነት የለውም። ፋኖ :- በሀገሪቱ የፈደራል ስርዓት አወቃቀር መሰረት በአማራ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ብሄረሰቦች ብሄረሰብ ማንነታቸውን መሰረት ያደረገ አደረጃጀቶች ተፈቅዶላቸው በክልሉ ውስጥ በራሳቸው ቋንቋ መማር ፣ መዳኘት እና የመሳሰሉት መብቶች ተከብሮላቸው እየኖሩ ነው። ይህም መልካም እና የሚደነቅ ተግባር ነው። በአንፃሩ ደሞ ከክልሉ ውጭ የሚኖረው አማራ ከላይ የጠቀስናቸውን መብቶች ሊያገኝ ይቅርና በመንስት መዋቅር ተደግፎ እየተሳደደ ይገኛል። የአማራ ብልፅግና :- የአማራ ህዝብ የውክልና ጥያቄ የለበትም። ፋኖ:- የአማራ ህዝብ እና እርስት በአጎራባች ክልሎች በጉልበት ተሆስዶ በአካባቢው የሚኖሩ አማራዎችም ለማያባራ ሰቆቃ ተዳርገዋል ይህ አካባቢ ወደ እውነተኛ መንነቱ ሊመለስ ይገባል። የአማራ ብልፅግና:- ይህ የተስፋፊነት ሀሳብ ስለሆነ ለአማራ ህዝብ የማይጠቅም ግን መከራን ይዘበት የሚመጣ አደገኛ ሃሳብ ነው። ስለዚህ ይህ ሃሳብ ለህዝቦች አብሮነት ሲባል ተቀባይነት የለውም። እና ሌላም ሌላም ..... ብአደፈዴን ሆይ እባክህ ሰባቴ ጨህና ከአማራ ህዝብ ትክሻ ላይወርደህ ወደ ጥልቁ ግባ ።
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 22 күн бұрын
bertu gagna nachu Deal la gagnaw Amhara fano
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 22 күн бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 22 күн бұрын
መአዚ ለምን ከሳሽ
@azebbiru1572
@azebbiru1572 21 күн бұрын
ፀፀት ነው ያከሳት ክህደቷ እረፍት ነስቷት!!!!
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 22 күн бұрын
Sidet Yewetashiw Nuron Lemashenef Naw
@king_maker9285
@king_maker9285 22 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ሰቆቆ ለእነ አንት ነው ቀን ያወጣላችሁ!!!
@abebawyihun5919
@abebawyihun5919 22 күн бұрын
enquan tegenagnachihuln
@gishukebede8227
@gishukebede8227 22 күн бұрын
አሜሪካ እህል የለም እንዴ? ማዕዛ ስንጥር አከለች!
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 22 күн бұрын
@@Jah-yesteserial አልፈርድም ለምትሰጡት አስተያዬትም ሆነ ስድብ ግን በአደባባይ የአማራ ተወካይ ነኝ ብላ ከነበቀለ ገርባ ጋር በመድረክ የአማራ ወታደርና የኤርትራ ወታደር የትግራይን ሴቶች መድፈራቸውን የተናገረችውን ስሙና ተቹኝ የህውሀት ተወካዬዋን የእኔ ወንድሞች ቁርጠኞች ፍኖዎች እንጂ የአሳይለም ወረቀት ለማግኝት በቤተሰቦቼ በአማራ ደም የሚነግድ ገብቶ የሚፈተፍት አይደለም ወልቃይቴ የትግራይ ነው ብላ ይቅር
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 22 күн бұрын
የተበላ እቁብህን ይዘህ የብልፅግና ቂጥ እጠብ ደነዝ ካድሬ!! አማራን መበታተን ድሮ ቀረ!!! መአዚ የአማራ እንቁ ናት
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 22 күн бұрын
@@AmaraFano-yx2oz እስኪ ይድፍኝ በል🤣🤣🤣ሀሳብ የሌለው ሰው ይህው ነው stupid ስትሆን ስድብ
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe 22 күн бұрын
​@@user-oi8bd9zf2hለማኝ ካድሬ ውጡ ከዚህ 🤧🤧🤧👎👎
@sabagebru6850
@sabagebru6850 22 күн бұрын
@@user-oi8bd9zf2hእውነትን መጋፍጥ አለባችሁ እስከ መቼ በውሽት ትርክት ይኖራል
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 21 күн бұрын
@@user-oi8bd9zf2h እና ቂጥ አጣቢ አደለሁም እያክነው ? አይ እንግዲህ የብልፅግና የወንዶቹ ዘፋኝ ነሃ? 😂😂😂 በዚህም ኮመንቴ ከፋለክ ዝፈንበት kkkkk
@agdr895
@agdr895 22 күн бұрын
መአዛ ??????
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 22 күн бұрын
መዛአ የአዲስ አበባ ወጣት ከፈለገ ሺዋ ሩቅ አደለም አደለም ወጣቱ ጀኔራል ተፈራ ማሞ እያነከሰ ወቶ ፉኖንን የተቀላለቀለ
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 22 күн бұрын
መአዚ ምነው ከሳሽ ዳይት ላይ ካለሽ ይበቃሻል በርግጥ ድፍረት እንዳይሆንብኝ በተለያየ መድረክ ላይ ስለማይሽ የራሴን እይታ በህትነት ልንገርሽ ብዬ ነው ይቅርታ አሁንም ስሜትሽን ከነካሁ
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 22 күн бұрын
ምን ጁም ትያለሽ አንቺ ከእኛ በሰበሰበችው ገንዘብ ለሆስፒታል ከፍላ :ቀፈትዋን አስመጥጣው ነው:እና በድጋሚ ለከሀዲ ባንዳ ገንዘብ ማዋጣት አቁሙ:ዲያስፖራ በራስህ ገንዘብ የማንም ደሀ እየተነሳ ሲለፋደድብህ :እና :ሲሸጥህ እያየህ አትጃጃል:ገንዘብህን ለማን ማዋጣት እንዳለብህ :ክመስጠትህ በፊት ሁልት ግዜ አስብ::ለዚህች ክፋፋይ መርዝ እንዳትሰጥ::
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 22 күн бұрын
መዓዛ አሜሪካ ሞዴል አስመስላሻለች..... ግን ደግሞ ተጠልፋለች ይባላል እስቱ እውነቱ ንገሪን
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 22 күн бұрын
ምን ተጠልፈሻል ብቻ አማራ ነኝ እያለች የአማራ ልዬ ሀይል የትግራይ ሴቶችን ደፍሮአል ብላ በአለም አደባባይ ያዋረደች ድልብ ሰላይ አቃጣሪ ሆናለች :በፊትም ለገንዘብ ነበረ እንደዛ አፍዋን ስትከፍት የነበረው:አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት:አጨማለቀችው የእውነት አምላክ አያንቀላፋም::ከአማራህዝብ በሰበሰበችው ገንዘብ ቀፈትዋን አስመጥጣ ቀፋፊ ጅብ መስላ መጣች :አቃጣሪ ትክክለኛ መልኩዋን ይዛ መጣች:የሚገርመው ምንም እንዳላደረገ አይኑዋን አፍጣ ገንዘብ ለመሰብሰብ:ድጋሚ በrat አንሸወድም::
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 22 күн бұрын
@@user-hf3mx3jo2d ኤርሚያስ ለገስ, መዓዛ መሀመድ, አበበ በለው, ሀብታሙ አያሌው.... ታከለ ኡማን አግኝተው እንዴት ፋኖን ማዳከም እንዳለባቸው አለቃቸውም ጋኔል ክብረት እንደሚሆንና ገንዘብ በገፍ እንደሚስጣቸው ሁሉ እየታወቀ አሁንም ህዝቡ አዋጣ ሲባል ከስጠ መጠየቅ እነሱን ሳይሆን ህዝቡን ራሱን ነው!
@WitnNess
@WitnNess 21 күн бұрын
ኦነግዋ መአዛ
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 22 күн бұрын
መአዝየ ምነው በጣም ከሳሽ እህቴ
@hussenali4298
@hussenali4298 22 күн бұрын
ኧረ አይባልም 😅😅😅😅😅
@wudiehana1992
@wudiehana1992 22 күн бұрын
አይባልም በውስጥ መንገር የለቤሽም
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 22 күн бұрын
ዳይት ነው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 22 күн бұрын
አሪፍ ነው መክሳቷ ስጋ ምን ያረጋል ውጭ አገር ተቀምጠሽ ለመወፈር አንድሳምንት በቂ ነው መቀነስ ነው ችግሩ ቢዚ ትሆኛለሽ በስራ😂😂
@edmalemtamasegane
@edmalemtamasegane 22 күн бұрын
የሴት ወንድ ነሽ
@getit5763
@getit5763 22 күн бұрын
ምን መስለች የሞተ ስው ክፍ ነሽ እስክድርን የከዳሽ ቀጣፊ
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe 22 күн бұрын
አያገባሽም ገረቶ
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 22 күн бұрын
ወይኔ ምን መሰለች?የሆነ ጣረ ሞት
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН