የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::

  Рет қаралды 74,396

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

Пікірлер: 646
@ethio125
@ethio125
ገኒዬ ቤተሰብ ልሁናት ከእኔ ጋር አብረን እንኑር እንደ ልጄ ነው የማያት ቤቴ ቤትዋ ነው እኔ ወደ ሃገር እስኪመለስ የሚያስፈልጋትን አረግላታለሁ የኔ እናት ችግር ያልፋል ያልተፈተነ ሰው የለም
@mhriamene193
@mhriamene193
አቤት የስሜቷ ክብደት የመናገር ችሎታው ስለሌላት እንጂ እምትገልፅበት አቅም አጥታ እንጂ በስመዓም ታማዋለች አይገልፀውም የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው የኔ ውድ እህት ❤😢
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481
ኧረ በተሰቀለው!! ልጅቷ ከምትናገረው ይልቅ ውስጧ ያለው ስቃይ ይበዛል .እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j
የኔ ቆንጆ ፀበል ተፀበይ ከዚያ ባለፈ ደግሞ የስነ ልቦና አማካሪ ያማክርሽ በውስጥሽ የታመቀ ግን ደግሞ ማውራት ያልፈለግሽው ነገር አለና አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ😢 ገኒዬ እ ርጃት ታሪክ ይቀየራል😢
@yalewerkihun6376
@yalewerkihun6376
ገንየ ልጅቷ ፀበል ትጀምር መንፈስ እደዚህ ያደርጋል ብዙጊዜ ትፀመቅ ወን አንባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ትምጣ
@meseretgizaw1588
@meseretgizaw1588
መጀመሪያ ይህች እህቴ መንፈስም ሊሆን ይችላል ፀበል ትጠመቅ እና ስነ ልቦና ባለሙያ ሊያት ይገባል አልተረጋጋችም እመቤቴ ትምራታለች እ/ር ይርዳሽ እህቴ
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371
094 687 1255 ባለታሪኳን እየሩስን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደዉሉ::
@smms6004
@smms6004
የኔ ውድ እህት ንስሀ ገብተሽ ጸበል ተጠመቂ ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው እንዲህ እሚያከራትትሽ እማየ❤ አይዞሽ
@ggtt5112
@ggtt5112
እመቤቴን በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በክርስቶስ ፍቅር እኔ እህትሽ ከአረብ ሀገር ነው የምፅፍልሽ ብዙ ነገሮች እኔም አልፊያለሁ እየሰራሁነው ከእግዚአብሔር ጋር ቅረቢ እሱም ወደ አንች ይቀርባል ነገ ተለውጠሽ እናይሻለን ታሪክ ይቀየራል ብርቱ ሁኒ
@EthiopmyLove
@EthiopmyLove
የኔ እናት አንጀቴን በላሺው ኢሻ አላህ ታሪክሺን ይቀይርልሺ ያረብ😢😢😢😢
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758
የሰው ቤት ከባድ ነው ከዚህ ህይወት ወተሽ ደስተኛ ሁነሽ ያሳየን ❤❤
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623
የውጭ መልኳ እኮ የአለም አቀፍ ሞዴልን የሚያስንቅ ነው። ግን ዓእምሮዋ ጤናማ ካልሆነ ሰጋ ባዳ ነው። ይህች ልጅ በጣም ተጎድታለች። ስለራሳችን ያለን አምለካከት ከተዛባ ዓለም ሁሉ የተዛባ ነው ሚሆነው። የዓዕምሮ መረበሽ ልክ እንደሌላው የአካል ህመም ሁሉ ሊታከም የሚችልና መዳን የሚቻለበት ሁኔታ አለ። በጣም ሚገርመው፣ ብሩህ የሆነ አዕምሮ ነው ያላት። መቼ ተምራ ነው ግን። ይህች ልጅ ትንሽ የባለሙያ ክት ትል ነው ሚያስፈልጋት። እንደኔ አይነቱ በቀና ልቦና ስንቱን ይመክራል ግን ዋናው በዚህ ሙያ የተማሩና የሰለጠኑ ባለሙያዎች ሚሰጡዋት ድጋፍ እና ጾም ጸሎት ነው ሚረዳው። እንዲያው እግዚአብሔር የዚችን ልጅ መለወጥና ትልቅ ቦታ ላይ መድረስ በቅርቡ እንደሚያሳየን ጥርጥር የለኝም። ስንት ሰው አለ ከስንት ሃጢያት ጋር ተስማምቶና ተዋዶ ሚኖር። ይህቺ ልጅ ግን ንጹህ ስለሆነች ስዎች ባሰናከሉዋት ነገር ነው የምትጨነቀው። በሰዎች ሃጢያት የስዋ ሕይወት መከራ ውስጥ ገባ። በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው።
@user-yg4sy4ml7c
@user-yg4sy4ml7c
38:36
@-cm2jp
@-cm2jp
ገጠመኝ የሚል ትምህርት የመምህር ተስፋዬ ኣበራ ስሚ እዮርስየ የኔ ውድ ❤❤❤የኔ ቆንጆ❤❤❤ ኣይዞሽ ፀሎት ብቻ ኣርኪ የኔ ማርርር❤ እማ ፍቅር እናቴ ትጠብቅልን😢
@hiwi99
@hiwi99
እዚ ምድር ለይ ሴት በሁለት ነገር ትፈተናለች አንድ በሴትነቷ ሁለተኛ ደሞ ሂወት ይፈትናታል 😢
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk
እውነት የራስ መተማመን እድታጣ አድርገዋታል ጠበል አባቶች ያስፈልጓታል እውነት ይኸም ያልፋል እህት አለም አይዞን እህቴ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም አልቧልታ አትስሚ ጠበል መግባት አልብሽ መርጋጋት አለብሽ
@user-du9jq6rx6t
@user-du9jq6rx6t
ከድህነት ተነስቶ ሀብታም ይሆናል መሣራት አለብሽ እና ገዳም ግቢ ከቆንጆም ቆንጆ ነሽ ሰው ደግሞ በፈተና ሲያልፍ ወደ ስኬት እየቀረብሽ ነው አይዛሽ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126
ቆንጆ ነሽ እህቴ አጋንንት ነው እግዚአብሔር ይገስፀዉ አንቺ እኮ የአምላክ አምሳያ ነሺ ክርስቶስ ስለንቺ ዋጋ ደም ከፍሏል ከምንም በላየ ይወድሻል
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516
ኣይዞሽ እህቴ ፀበል ለብዙ ግዜ ትጠመቅ ይህ የመንፈስ ስራ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ኣድራሻዋ ስጡን
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759
ሱበሀን አላህ የሰው ልጅ ፈጣሪ ትግስቱን ሶብሩን ስጠን
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 15 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН