የማኪና ጄሪ ድብቅ ሚስጥር ወጣ!ዘማሪት መክሊት እና ኢየሩሳሌም ልዩ ዝግጅት (ደማቅ ሕይወት አገልግሎት) ክፍል 1 ተለቀቀ 🔴

  Рет қаралды 54,184

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

Жыл бұрын

ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ፤በዚህ የዩትዩብ ቻናል የማቀርባቸውን ዝግጅቶችን ዝማሬዋችን ወደ እናንተ አደርሳለው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብራቹኝ የወንጌሉን ስራ እንድትሰሩ እጋብዛቹኋለው።
251916624398 #zelalemtesfaye

Пікірлер: 117
@batalyoutubeahemed3856
@batalyoutubeahemed3856 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ክብሩ ለጌታ ይሁን ዞላ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ የእውነት የተባረክ ሰው ነክ በርታልኝ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ኢየሱስ ይባረክ ውዶች ዘለአለማቹ ይባረክ ፍቅር ይጨምርላቹ የጠላት እሳት ያድርጋቹ
@edentrfe1255
@edentrfe1255 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ የሱስ ይሁን ።አንካን ተነሳቹልን በረከታችን ናቹ ።
@user-fk4bg2bv2e
@user-fk4bg2bv2e 9 ай бұрын
እባካቹህ ኣንድ ላይ ዘምሩ ሁሌም በመዳኒኣልም እኛም እንባረክበት በመዝሙሮቻቹ God bless you etef eteftef arego..
@amaretch7903
@amaretch7903 Жыл бұрын
Geta yibarekachewu bexam desi bilognali Zeli Geta yibarekiiiii
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 Жыл бұрын
Nurulin Jerry and maki tebarek be enanite wusiti yalawu menifesi kidusi ahunim yibizalachu zelalem tebarek geta yibarekik
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 Жыл бұрын
ወንድም ዘላለም፣ዘማሪ ጀሪ ፣ዘማሪ መክሊት በጣም የተባረካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ለትውልድ መፅናኛ አድርጎ ገልጧችኋልና ይጨምርላችሁ።መክሊት ስለ ጀሪ እንዳለችው ጀሪ ትንታግ ናት እንዳለችው ለእኔ ጀሪ የአንተ ሀይል ይበቃል ብላ የዘመረችውና ቢጮህም አያሸንፍም የሚለውን ስትዘምር የጠላትን ኃይል እንዴት እንደሚፈረካክሰው ነበር የሚታየኝ ለካሌብ ሌላ መንፈስ ነበረው እንደለው እንደዛ ነበር ያየሁት ተጠቅመናል ጀሪየ ተባረኪ ፣ዘማሪ መክሊትም እንደዛው ነሽ ፀጋ ይጨምርላችሁ አገልግሎታችሁ አይጠገብም ለእኔ በህወቴ ጠቅሞኛል ተባረኩ ተባረኩ👏👏👏👏 የሌላ ሰው መዝሙር ነው የሚዘምሩት የሚል ተቃዋሚ ሰዎችን እኔ ራሴ ሰምቻለሁ ነገር ግን ስህተት ነው ትክክል አይደለም የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንዲያከብሩ ሌሎችም ያን ተቀብለው እንዲዘምሩት ነው የሰጣቸው እንጂ የራሳቸው መዝሙር አይደለም እግዚአብሔር ነው የሰጣቸው ለእግዚአብሔር ክብር ነው የሚዘመረው። የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ኢዮብ 36:-24 ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ ብሎ ኤሊሁ የሚባለው ኢዮብን መክሮታል
@simonchuchu8269
@simonchuchu8269 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዛብሄር አምላክ ዘመንHn ይባረክ ተባረክ Zele god Bless you
@cherinetdesalegn6857
@cherinetdesalegn6857 Жыл бұрын
Maki you said truth Jerry is Tintag God bless you for you shared us love the you have each other it is good lessen to me
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 Жыл бұрын
3ቱም ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ 🙌
@user-xh5sj7kp8i
@user-xh5sj7kp8i 3 ай бұрын
Zemenachu yibarek tebareku betam eowdachalo tebarekulgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketdawit7390
@bereketdawit7390 Жыл бұрын
Wowww የእውነት ከሁለቱም ህይወት በጣም ነው የተማረኩ ጌታን ሰለ እነሱ አመሰግኝ አለጠገቢም ደግሞም በእነባ ነው ሲሰማ የነበረው 😢😢አሁንም ይህ ፍቅር አይቀዜቀዘ ደሰ ተላላቹ ዘመናቸው ይባረክ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
በጣም መልካም ነገር ነው ያሰወቃችሁ ተባረኩ ድንቆች ናችሁ ተባረክ ዘሌ
@diborabubaali1931
@diborabubaali1931 Жыл бұрын
Shalom shalom Waganoche!!❤️❤️❤️❤️ wowwww be gugut eyetebeku neber be Ewnet wed Yegne berekatoch Mekliyee!!❤️ ,Jerryee!!❤️&Zolyee!!❤️ ye Samey Amlak keze yebelete Ehenen tsaga ahunim yebzelachuh ye Enante hone hullu yetebereke yehun!!! Lemlimulin wedddddd ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 Жыл бұрын
ሁለታችሁ ተባረኩ ዘለ ተባረክ አንተም ቀጥል
@tphonetastic3963
@tphonetastic3963 Жыл бұрын
zemensh ❤️ yibarkk Jeri na mekariye
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እቤት መቀባበል ጌታ ያብዛላቾሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ የእየሱስ ጀግናዎች በምድሩ ላይ ዘምሩበት
@mimimichail4936
@mimimichail4936 Жыл бұрын
mekilit and jerry zemenachu yibarek atiyazu bizu tebazu zemenachu yilemelem fikrachu yibiza ewodachuwalehugn my lovelyyyyyyyyyyyyyyyyy
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል።
@aynlem1212
@aynlem1212 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዛብሄር አምላክ ዘመንች ይባረክ ተባረክ ✊✊✊✊🙏🙏🙏❤❤❤❤💖💖💖💖💓💗💗
@buruhb3659
@buruhb3659 Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሰለ እናንተ ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏
@hanipiuu9670
@hanipiuu9670 Жыл бұрын
Jeriko ...makiko tebarekulign one day kehuletachum gar agelegilahu
@israeldegaga371
@israeldegaga371 Жыл бұрын
Best generation God bless you
@israeldegaga371
@israeldegaga371 Жыл бұрын
Amen they are gift to all over the world
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ደረጀ ሙላቱን ጌታ አብዝቶአብዝቶ ይባርከው መዝሙሮቹ የገርመኛል በጣም
@manitimamo3618
@manitimamo3618 Жыл бұрын
ዋው ዋው ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰለ እናንተ የምር በ3ታቹም ትልቅ ቅባት አለ ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይውታቹን ይባርካቹ ለምልሙልኝ ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ ስወዳቹ በጌታ ፍቅር
@akililuakililu201
@akililuakililu201 Жыл бұрын
ዋዉ ዴስ ይላሊ ዘመናቸዉ ይባሬክ 💞💞💞🌷🌷
@prophetabebe7839
@prophetabebe7839 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር ይባረካችሁ!! በጣም ነው ምዎዳችሁ ጌታ ምስክሬ ነው !! በሁለታችሁም ላይ ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ሞግስ አለ !! ቡዙ ጊዜ በናንት መዝሙር ተባርክያሎ !!
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 Жыл бұрын
Goyta ybarkum kudsan 👍🙏🏻🙌💞
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS MAN OF GOD SINGER ZELALEM TESFAYE,EYERUSALEM AYELE AND SINGER MEKLIT GIRMA::
@user-ju6ye8zu4j
@user-ju6ye8zu4j Жыл бұрын
ዘመናችሁ የባርከት ነው♥️
@user-cl8ds7pu2e
@user-cl8ds7pu2e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ነው ምዎዳችሁ ጌታ ምስክሬ ነው ! በሁለታችሁም ቡዙ ጊዜ በናንት መዝሙር ተባርክያሎ !!
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
አሚን አሚን እሰይ ተባረኩልኝ
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i Жыл бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aserayele6590
@aserayele6590 Жыл бұрын
Yene wudoch enante bereketachn nachu tebarekulgn zemenachu yilemilm kezh beblte tsegawun yabizalachu wedachuwalew enante hayalan setoch🔥😍❤️❤️😍🙌🙌
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
ተባረኩልን በረከቶቻችን ❤❤❤❤
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Жыл бұрын
God bless you both.I am blessed with your worship song
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
ተባረኩልን።።እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ።።በእናንተ ላይ ባለው በተናካችሁት መነካት ተነክተናል።።ተባርከናል።።።ተጽናናን።።።ጄሪሻ፤ መኪዬ።።ብሩካን ናችሁ❤❤እውዳችኋለሁ።
@eisayasb
@eisayasb Жыл бұрын
Egziabhier ybarkachu Yegziabhier agelgayoch betam yemtgermu setoch nacheu tebareku
@wolatesamuelgodisking8664
@wolatesamuelgodisking8664 Жыл бұрын
የአበቴ ጀግኖች ታበራኩ😍😍😍ፀጋዉ ይጨማርላቹ
@mryamm6582
@mryamm6582 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@user-yg1rl7bn4v
@user-yg1rl7bn4v 10 ай бұрын
ተባረክ ተባረኩ
@dbv4216
@dbv4216 Жыл бұрын
I love you Jerry and Maki God bless you 🙏❤💖💗💓😘
@biruktawitkelem6303
@biruktawitkelem6303 Жыл бұрын
Weyyyy betam new desss yemtilut. Tebareku geta ahunm akimna tsega yichemrlachihu
@ebromimi9852
@ebromimi9852 Жыл бұрын
Ameeen ameèeeèeeen tebareku 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A GREAT WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE LIFE EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
I love these ladies. God is so good for putting you on the spot to reach our people.
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m Жыл бұрын
Amen Amen
@messimessi1490
@messimessi1490 Жыл бұрын
wow dinki melekit new tebarekulin geta yibarkach bebizu tega
@marrymesamu5626
@marrymesamu5626 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመናቹን ይባርካቹ በርቱ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 Жыл бұрын
የምድሬ በረከቶች ስለ እናንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ🙏
@rutaaradom588
@rutaaradom588 Жыл бұрын
God bless you .
@fnfgamer2070
@fnfgamer2070 Жыл бұрын
Wow wow God bless you all
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Burki nachu tabrkilgn😍🙏🏿🌻
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
እንቆች ተባረኩልን🍒🍒🍒🍒💓💓💓💓💓💓💓
@amarchdejene4795
@amarchdejene4795 Жыл бұрын
ዋውው ተባረከ❤❤❤❤❤
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 Жыл бұрын
የማኪያቶዋ ነገር እኔንም ገጥማኛለች ዞላዬ ለሁሉም ተባረኩልኝ
@haregbabi546
@haregbabi546 Жыл бұрын
Maki slejeri yalesh neger mekoakam alchalikum desssss new yalegn kninetachihu ybza
@aynlem1212
@aynlem1212 Жыл бұрын
ተባረክ 😍😍😍
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOD OH::
@mazamisebomiliko8161
@mazamisebomiliko8161 Жыл бұрын
ተባረኩ 😘😘😘🍇🍇🍇
@sitotawmichael8815
@sitotawmichael8815 Жыл бұрын
tebareku .......wey yemachiyato neger betam askognal
@elsak5593
@elsak5593 Жыл бұрын
Tebarku bebezu egziabher zemnachun yebarki ewdachiwalew
@lost5813
@lost5813 Жыл бұрын
jer ende mekiye geta zemenachu ybarek tebareku zelin sile tegobeynachuuu
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW::
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 Жыл бұрын
God bless you more
@dinberyeleshyechristosbete1259
@dinberyeleshyechristosbete1259 Жыл бұрын
በጣም ተባረኩ
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤️❤️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@BenjaminAbraham-rh1rp
@BenjaminAbraham-rh1rp Жыл бұрын
Lovely God bless you all.
@dinknesh3524
@dinknesh3524 Жыл бұрын
ስተምሩ ተባረኩ💕💕💕💕❤🍇
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Жыл бұрын
መዝሙርን በለሊ የሚስte እግዚአብሔር ስማይን ከፍቶ ተቀብላችሁ ክብሩ ይገለትባችሁ!!!!ኢየሱስ ያድናል💚💛💔💚💛💔
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
YEAH::
@elroiteferi3704
@elroiteferi3704 Жыл бұрын
ZOla kalkidna ngusen plsi gabzln
@ayukassahun8430
@ayukassahun8430 Жыл бұрын
Great interview Be blessed all!
@stJesus658
@stJesus658 Жыл бұрын
Tebarekulign
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
DEFINITELY::
@alainfast26
@alainfast26 Жыл бұрын
Tabariku❤❤❤❤
@elisabet6863
@elisabet6863 Жыл бұрын
ተባረኩ ሁለቹም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NetsanetMegersa
@NetsanetMegersa Жыл бұрын
♥️♥️
@selamtsegay3619
@selamtsegay3619 Жыл бұрын
Asey ellllllll zemenachu ybarek
@mesiyedellodergo8496
@mesiyedellodergo8496 Жыл бұрын
Tebareku
@kongitshiferaw9770
@kongitshiferaw9770 Жыл бұрын
👏❤️👏❤️👏❤️❤️❤️💕💕
@mryamm6582
@mryamm6582 Жыл бұрын
Wow wow wow wow konjo now
@taman4308
@taman4308 Жыл бұрын
Wow dasesilu😻😻
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOODNESS::
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Amen
@elizabet8186
@elizabet8186 Жыл бұрын
ጄሪ አርግዛ ነው የወፈረችው
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Жыл бұрын
God bless you so much all!!!!
@balinishbaiye3839
@balinishbaiye3839 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ec7gt7dd9w
@user-ec7gt7dd9w Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@maranat1730
@maranat1730 Жыл бұрын
Tebarku
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 Жыл бұрын
💚💛❤💖💖💖💖💖💖
@user-tw7tq5zo7t
@user-tw7tq5zo7t Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 Жыл бұрын
yes
@fillofillo3355
@fillofillo3355 Жыл бұрын
😍😍😍😍🍒🍒🍒🎸🎸🎸🎸🎸
@Rita-zw4gm
@Rita-zw4gm Жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@user-rc3rs2ub1t
@user-rc3rs2ub1t Жыл бұрын
ሠላም ለናንተይሁን
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Mekelit Mamo with Amen Show
50:59
Amen TV
Рет қаралды 52 М.
ዘማሪት መክሊት "ስምህ ብሩክ ይሁን" | Singer meklit Mamo | New protestant mezmur 2023
15:11
Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel
Рет қаралды 108 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 238 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,3 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 14 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 87 МЛН