የአማራ ፋኖ በጎንደር ኤርፖርቱን ተቆጣጠረ | አዲስ አበባ የተፈራው ደረሰ | Amhara fano

  Рет қаралды 14,597

Bete Amhara Media HD

Bete Amhara Media HD

28 күн бұрын

የአማራ ፋኖ በጎንደር ኤርፖርቱን ተቆጣጠረ | አዲስ አበባ የተፈራው ደረሰ | Amhara fano

Пікірлер: 14
@AmharaFano-አማራፋኖ
@AmharaFano-አማራፋኖ 26 күн бұрын
ስለ ሚዲያችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media
@user-tc2wc2ni8q
@user-tc2wc2ni8q 25 күн бұрын
ድል ላአማራ ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ ጀግናዉ አማራ ላይጨርስ አይጀምርም 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@Amharadailynews
@Amharadailynews 26 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️👍👍👍
@tootshreef1064
@tootshreef1064 25 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetmaereg2259
@netsanetmaereg2259 26 күн бұрын
አንበሳ ፍኖ
@hassetassefa242
@hassetassefa242 26 күн бұрын
ሀሌ ፋኖ ይሄን ነገር ተቆጣጠረ፣ እዚህ ከተማ ገባ ተቆጣጠረ፣ ሲባል ደስ ይለናል ግን ደግሞ ተመልሶ ወጣ ይባላል እኛ የምንፈልገው የአማራን ክልል ሙሉ በሙሉ እንድትቆጣጠሩ እንድትይዙ እና ነፃ አውጥታችሁ ወደ 4 ኪሎ ቤተመንግስት እንድትመጡ ነው። ፋኖዎች እባካችህ አንድ ሁኑ ፣ እባካችህ ስለ አማራ ሕዝብ መከራና ጭንቅት መገደልና መፈናቀል ስትሉ: ይሄ ቢቀር እነኳን ስለ እግዚአብሔር ስትሉ አንድ ሁኑ!!! ዝንተዓለም አማራ ❤ የማይሰበረው አማራ 💪 ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይቀጣጠል 🔥
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 26 күн бұрын
ምን እንደምታወራም አይገባም ድምፅህ ጨርሶ ላንባቢነት የሚሆን አይደለም ለርዕሱም ልፃፍከው እምነት የለንም
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 26 күн бұрын
ይዞ መልቀቅ ከሆነ መያዙምን ጥቅም አለው በኤርትራው ጦርነት ይዘን በመለቀቃችን ነው ለውድቀት የተዳረግነው የቀድሞው ሠራዊት ታሪክ ራሱን እዳይደግም እሰገላሁ የመቶ አለቃ ውቤ ከእስራኤል
@SamuelAbebe-qk6gq
@SamuelAbebe-qk6gq 26 күн бұрын
Zena.manbebem.atechelem.wera.yemetawera.new.yememeselew
@turkish_in_amharic.
@turkish_in_amharic. 25 күн бұрын
😂fando
@nigusebente6359
@nigusebente6359 26 күн бұрын
እባካችሁ ን የዉሸት ዘገባ ብታቆሙ ተሰሚነት አታጡም ነበር ምድረ ወያላ
@ayalewhamusa4875
@ayalewhamusa4875 25 күн бұрын
ትከከለኛ ርምጃ ነዉ ቆንጥጣችሁ ያዙ
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН