የማያውቀውን አሳየችዉ አዲስ ሙሉ ፊልም(Yemayawkewn Asayechiw) New Ethiopian Full length movie 2024

  Рет қаралды 60,054

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

7 күн бұрын

Пікірлер: 222
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 күн бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ድንቅ ድንቅ የሆነ ትወና ከመቸው ከመቸው ነው የምታመርቱት? እንደ ፍጥነታችሁ ጥራቱ ብዙ ልምምድ የሚጠይቅ ትወና ታቀርባላችሁ:: ❤ በጣም እንወዳችሃለን:: 💚💛❤️
@znashznash6417
@znashznash6417 5 күн бұрын
ጥሩ ኮሜንት ነው የፃፍህ
@user-ky2vm3ds5d
@user-ky2vm3ds5d 4 күн бұрын
😮
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 3 күн бұрын
አረፍ ነው ሚስሩት ግን ጀምረው አይጨርሱም
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 5 күн бұрын
ታደሰንና ያየሽን የምትወዱ 👍👍👍💞💞💞 ገና ሳያቸው የምስቀው ነገር አይታደሰ 🤣😜😜
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 5 күн бұрын
እኔ ብዙ የገጠር ድራማዎች አይቻለው እደ እናንተ ያለ አይቼም አላውቅም በሁሉም ቻናላቹ ላይ የሚቀርበው ድንቅ ነው ጥራት የተዋናይ ብቃት ብቻ ሁሉም ያማረ ነው
@user-zy9kl5fh1t
@user-zy9kl5fh1t 5 күн бұрын
በእዉነት ታዴ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ ደሞ ችሎታዉስ አነጋገሩ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@bela5535
@bela5535 4 күн бұрын
እቺ ጠይሟን ልጅ የአያ ታዴ ሚስት እንዴት እንደምታምረኝ ❤❤❤❤
@birhanubitewulign1781
@birhanubitewulign1781 5 күн бұрын
ካሜራ ማኑ መደነቅ አለበት❤❤❤❤❤❤
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 5 күн бұрын
መሸለም ያለባቸው ሰዎች ናቸው ባህላቸውን ወጋቸውን በሚያምር ለዛ እና ውበት እንዴት እንደሚያቀርቡት 👌👌👌
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 5 күн бұрын
እውነት ነው
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 5 күн бұрын
የኔ ውዶች የሳቄ ምጮች ኑሩልኝ በሰላም በፍቅር ❤❤❤❤እንወዳችሗለን በርቱ❤❤❤❤❤አይ ታዴ ከሴት ስር የማይጠፋው ነገርስ😂😂😂😂😂😂ተው ተመከር😂😂😂😂😂😂እሱቤ የኔ ፍቅር ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 5 күн бұрын
የ አማራ ልጆች ላይክ እናድርግላቸው ስትገቡ ምንጊዜም
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 3 күн бұрын
አሽ የኔ ቆንጆ ወይም የኔ ጀግና
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 2 күн бұрын
@@alamneshshumet294 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሴት ነኝ የአማራን ሕዝብ ሰላም ናፋቂ አይዞን
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 5 күн бұрын
አማራዬ አበቦቼ ደሞቼ እናንተን የጠላ ይጠላ ጠላታችሁ አፈር ይልበስ የዎደዳችሁ መልካም ያሰበላችሁ በፈጣሪ ሞገስን ያግኝ ❤❤❤🤲🤲🤲
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SikoSilo-pf4dn
@SikoSilo-pf4dn 5 күн бұрын
የኔቆጆች ያየሽ ኑሪልኝ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 күн бұрын
እር እንደው ያየሽ ትለያለች እስቲ ስሙ ንግግሩዋን በጣም ድንቅ ንው ስታወጣቸው ቃላቶቹን እንዴት ይመቻቻሉ በእውንት በጣም ንው የምትመቺኝ👌💕👍
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 5 күн бұрын
እኔ አንድ የታዘብኩት ነገር በአማርኛ የተተወነን ድራማ የሚተወኑት ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ መስለውኝ😮ኮሜንት ሰጪዎቹ ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንዶቹ ከልባችሁ ክፋት የተነሳ ሁሉንም ነገር ፖለቲካ ለማስመሰል ሰው በነጻነት እንዳያይ ለአማራ ብቻ ታስመስላላችሁ😮የምናየው ግን ሁሉም የወደደው ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚህ የግል የዘረኝነት ህመማችሁን በግላችሁ እዛው እቤታችሁ አስተናግዱት😮ስታስጠሉ😮😮እኛ ሁሉንም አዝናኝ ኢትዮጵያዊ ፕሮግራም እንወዳለን😂በተለይ እናንተ እዛ ያላችሁ ሀሳባችሁን አስተካክሉ😮😮😮
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 5 күн бұрын
Thank you. Inem inesun iyewededkuachew comment yemisetut inditelachew iyaregugn new. This is not a place for a politics
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Күн бұрын
True
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 5 күн бұрын
አይ ያየሽ ያንንም ወስዶ አለችና አረፈችው ጉበዝ አርቲስት ናት
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 5 күн бұрын
እራሴን አሞኝ ነበር ወይጉድ አሁን ግን ለቀቀኝ ስማቸው ግን ሆዴን አቆሠለው😂😂😂😅😅
@user-cr3rb1df1m
@user-cr3rb1df1m 5 күн бұрын
የጉበት መዳኒት የወፍ ህመም የምትባለውን መዳኒት ንገሩኝስኪ ተሰቃዬሁኮ ኡፍፍፍ ያውም በሰው ሀገር😢😢😢😢
@Ayumun2323
@Ayumun2323 5 күн бұрын
ለጊዜው ቅባት ነገሮችን ከመመገብ ተቆጠቢ በተለይ ስጋነገር እንደወተት ጣፋጭ ነገሮችንም እራቂ ህመሙን ያባብሳሉ ተኮስ ያሉ ከበርበሬውም ከቃሬያውም ሞቅ እያረግሽ በነጭ ሽንኩርት ተጠቀሚ በተረፍ ፀሎት ማድረግ ነው
@user-gd1ii1jw1u
@user-gd1ii1jw1u 5 күн бұрын
ውደ ምስር እየቀቀልሽ ጧት በባዶ ሆድሽ ሁልጊዜ ጠጭበት ተጨማሪ የሀበሻ መድሀኒት አለ ዝም አትበይ መጥፎ በሽታ ናት😢😢😢
@ethio1283
@ethio1283 5 күн бұрын
አይዞህ የቀይ ስር ጁሥ ጠጣ ጥሩነዉ ይባላል ወደሀገር መግባት ከቻልክ ክፍለሀገር በባህላዊ ህክምና ያድናሉ
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 5 күн бұрын
የኔ ዉድ 😢😢😢
@alami5787
@alami5787 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማየ የሀበሻ መዲሀኒት ነበረ አይገኝም እንጅ ሣይጠናብሽ ወደ አገር ግቢ ውደ እማምላክ ትጠብቅሽ
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 5 күн бұрын
ላይክ እያረጋችሁ እዩላቸዉ አይከፈልበት እናበረታታቸዉ ❤❤❤❤❤
@blenAsefa-bw4dm
@blenAsefa-bw4dm 5 күн бұрын
እንዴው ስወዳችሁ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርቱልኝ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 5 күн бұрын
አይ ታደሰ እዴው ምንይሻልሀል😂😂😂ፍቅሮቸ ውዶችየ ታርጌቷን ሙሏት😂😂😂😂
@tigistzewde1321
@tigistzewde1321 5 күн бұрын
ጎበዝ ናቹ ቀጥሉ
@syoutube1595
@syoutube1595 5 күн бұрын
በጣም ነው የሚያስቁኝ የእናቴ የባል ልጅ አላለም😂😂😂😂😂😅😅
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 күн бұрын
ታደሰ ፍቅር አስያዝከኝ ❤ኢየሱስ ያድናል ጌታነዉ❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 күн бұрын
እናንተን ሳይ ሁሉን ነገር እረሳለሁ ድንቅ ድራማ ነው❤❤❤❤
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 5 күн бұрын
ፍቅሮቼ ማሮቼ ደሞቼ❤❤የኔ ወርቅ ህዝብ አማራየ❤❤ፋኖ ንጉስ ነው💪💪💪
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 5 күн бұрын
ሁሌ የተለያዬ ነገር ከምታቀርቡ ተከታታይ ነገር ብትለቁ አሪፍ ነበር የባለፈውንም ሳጨርሱት ቀራችሁ የግል ሀሳቤነው ስድብ አልፈልግም
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 5 күн бұрын
ፋግሎ አልሻት የኔ ቀልጣፍ ነሽ የምር ስወድሽ ሁሉም ያምርብሻል
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 5 күн бұрын
እረ ተው ታዴ አደብ ግዛ ሴቱን ጨረስከው 😂😂
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@alainfef176
@alainfef176 5 күн бұрын
😂😂😂አያ. ታዴ በቃ. በቃ. መቸነው ትዳርህላይ. ፀንተህ. ታማኝ. የምትሆነው
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 5 күн бұрын
አይ ታዲ አምታታው በከተማ እዳታሳየው
@emu4249
@emu4249 5 күн бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ ትንሹ ልጂ ግን ሲያስቅ የሆንክ አድርቅ ነገር ክክክክክ
@tayiba4872
@tayiba4872 5 күн бұрын
የናቴ የባሏ ልጂ😅😅😅😅
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 5 күн бұрын
አታጒድ የጠይም ዳይመንድ
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 5 күн бұрын
ውዶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahelyifru
@rahelyifru 5 күн бұрын
የምትሰሩት ስራ ለዛው ጥራቱ በቃ የመልካም ሰዎች ስብስብ ነው በርቱ በጣም ያምራል ❤❤❤❤አበጀሽ ያየሽ ያለምወርቅ ታዴ በቃ የትኛቹን ጠርቼ የትኛቹን ልተው በቃ ሁላቹም 100% ከመቶ 100%❤❤❤❤
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 5 күн бұрын
ወይኔ በዛሬው ልጅ ካይናበባጋ ጭድ የተሸከመው😂😂😂😂😂😂 ላንድ ደቂቃ ስልክ ለመቀበል እሱን ባደረገኝ
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 5 күн бұрын
አጻጻፍ ላይ ይህችኛዋ ዉ ሳትሆን ሳድሷ ው ትደረግ❤❤❤
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 5 күн бұрын
ቲቸርዬ
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 3 күн бұрын
እንዴ ስንት አይነት ው ነው ያለው አረ ው አላውቅም አስተምሩኝ 😊😊😊😊😊😊
@sszz9236
@sszz9236 Күн бұрын
የሳቄምጪ አያታደ ዉይ ማነዉ እደኔ የሚወደዉ❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 күн бұрын
ታዴ እዉነተኛ ሚስቱ ማናት? የኔን ባል ቁጭ ነው ባየበት የሚሄድ ነፋስ እኮ ነው እንጃ ስሞት ከትራሴ አብራችሁ ቅበሩልኝ ሳይል ይቀራል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 күн бұрын
በሽታ እንዳትታቀፊ እሱስ በስራውነው
@Yeshi987
@Yeshi987 5 күн бұрын
​@@hshhehsge7113ትክክል😢
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 5 күн бұрын
😂😂😂አይድረስነው ወይኔ ጥናቱን ይስጣችሁ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 күн бұрын
ስማቸው አባቴ በል😂 አቤት ጥበብ ትሽሞነሞናች ከአማሮች ቤት ገብታ ❤❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 5 күн бұрын
Welcome back
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 күн бұрын
ማሮችዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-ix8xs2vn6p
@user-ix8xs2vn6p 5 күн бұрын
የኔውዶ
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 5 күн бұрын
የኔ ውዶች💚💛❤️🤗😘😘😘💘💘💘💘💘😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 5 күн бұрын
ያየሽ እታጓች ስወዳቹ ታዲን አንተ ሁሊ ዘሎ ጉብ ነህ አለች😂😂😂😂😂😂አያ ታዲ የምስ እፌያ አቤት ችሎታሕ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 5 күн бұрын
ጎንደሬነኝ ጎጃሜ በሆንኩ ስዬ ተመኘው በነዚህ ተዋናዮች ምክንያት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 5 күн бұрын
ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ የቦታ ስም ነው ጎጃምም የአንች ነው
@feradesa9188
@feradesa9188 5 күн бұрын
@@user-eu9ib2gv9r እሱልክ ነው . ግን ሀሳቤነው እንጅ
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 3 күн бұрын
ደሜ የኔውድ አማራ አንድ ነው ጠላቶቻችን ሊበትኑን ሲሉ ተመልከች የፈጣሪን ሥራ አንድ ሆንን ጎንደር ጎጃም ዎሎ ሸዋ አንድ አማራ 🤴🤴🤴🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@feradesa9188
@feradesa9188 3 күн бұрын
@@user-yv3vf2bx9s እውነት ነው ድል ለፋኖ ድል ለተገፈው ህዘብ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 3 күн бұрын
ከዘር አስተሳሰብ ውጡ እባካችሁ 🙏🙏
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 5 күн бұрын
ያየሽና ገረመው ❤❤❤❤❤
@user-ku3dj8op4n
@user-ku3dj8op4n 5 күн бұрын
እንከን የማይወጣላችሁ ሰዎች ናችሁ ሁላችሁም
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 күн бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 күн бұрын
የኔ ወርቆች ❤❤❤❤❤
@maryemawol
@maryemawol 5 күн бұрын
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 5 күн бұрын
የኔ ውቦች ሰወዳችሁ❤❤❤❤
@FasikaAdane-d8n
@FasikaAdane-d8n 2 күн бұрын
Ewedashu halew amahrayu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iq5vs5qw5h
@user-iq5vs5qw5h 5 күн бұрын
አያ ታዴ ግን ምንድን ነው ያለምወቅን ግጥም አድርጎ እየሳመ ይችኛይቱን ለምድን ነው የማይስመው😅😅😂😂❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@nekabeb1333
@nekabeb1333 5 күн бұрын
የኔ ሱሶች
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 күн бұрын
አረ,አያታዴ,ብሠል,ተዉ,ሴቱን,አተፍጀው,በነገራችን,ላይ,ፈታ,ነው,የመታረጉኝ,ሀገራችን,ሠላም,የርግልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh 5 күн бұрын
❤እንኳንደናመጣችሁ
@FasikaAdane-d8n
@FasikaAdane-d8n 2 күн бұрын
Yenefkr❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 5 күн бұрын
አይናበባ ቦተውን ለኔ አሳይኝ😅😅😅😅 እደው በምታምኑት ይያችዋለው ያይናበባን ስልክ በናታችሁ
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 3 күн бұрын
የ እሱቤን ስልክ ስጠኝና እሰጥሃለሁ ካልሆነ ግን ብትደርሳት አፍንጫህን ላሳት
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 5 күн бұрын
እኳንደና መጣችው የኔውዶች💚💛❤
@BhbhbBhbhbh
@BhbhbBhbhbh 5 күн бұрын
አረተው😢😢እሱብለውንአገቡኝ,,,ስልሞት,,,ስልኩንስጡኝ,,በስፈቅርአበድኩ😢😢
@user-lh3kn4te4l
@user-lh3kn4te4l 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 4 күн бұрын
እሱቤ የኔ ነው ስነስርአት
@BhbhbBhbhbh
@BhbhbBhbhbh 4 күн бұрын
እረባክሽዘወርበይ
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 3 күн бұрын
በይ ስርዓት ያዥ እሱቤን ቀድሜ ያየሁት እኔ ነኝ ቆይ ምን አስበሽ ነው ገጠር በሰው በሰው እያስጠየኩ ነው ቁርጥሽን እዎቂ እኔቆ እህ ፔጅ የምገባው እሱቤን ለማየት ነው
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 3 күн бұрын
@@user-yv3vf2bx9s 😁😁😁😁
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 5 күн бұрын
ስማቸው ተው ነገር አታበላሽ እታጓች ቅመሟ አያታዴ ያየሽዬ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ታዴ ምናባቴ ላድርግህ ችሎታው መቼም እኮ ከማንም ይለያል!!!
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 4 күн бұрын
ቦታውንስ ያውቀው ይሆን እንዴ 😂😂😂እሱ ቦታውን እሷ ታሳየኛለች አለ አይ ታዴ የጀራ ልጅህ እና ልጂህ 😂😂😂እማ ጥሩ ፍቅር ይጀምራሉ ምክንያቱም ልጂቱ ያንተ ልጅ ናት 😂😂😂ደሞ ልጆቹን ልኮ እራሱ መሞዳሞድ ጀመረ አይ ገጠል ልጆችን ማባረር😂 ትዝታን ይቀሰቅሳል😂 ተልከን ስንመለስ በሩ ላይ ተለጥፈን የምናዳምጠው😂😂😂
@meremseid8667
@meremseid8667 4 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ምን ጊዜው ነው አይድያውን ምታመጡት❤❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 5 күн бұрын
አይ አያታዴ ሴት ባየህ ቁጥር መለጠፎ 🤣
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 күн бұрын
ወይኔ ታደሰ😂😂😂😂ሰራላቸው❤❤❤
@asiaoppo8624
@asiaoppo8624 3 күн бұрын
ክክክ
@marblegold7011
@marblegold7011 5 күн бұрын
ያየሽ አታጓጅን ፋግሎ አልሻት ግን እሷ ከአንቺ ታምራለች መጥፎ ነገር አትናገሪ መልክ እዳለው ሰው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 5 күн бұрын
አከረሽ እዴ 😂😂😂
@mesigente708
@mesigente708 5 күн бұрын
እኔማ አታጎጅ እህቴን ነው የምትመስለልኝ😅😂
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 5 күн бұрын
ድራማ ነው የምን ነገር ማቀሳሰር
@marblegold7011
@marblegold7011 5 күн бұрын
@@hiwotbarkat5102 ድራምም በሆን ትንሽ ከአፍ መቆጠብ ነው ቀይ ከሆነ ቆንጆ ጠይም ወይም ጥቁር ከሆነ ፋጉሎ ወይም መልከ ጥፉ ነው ማለት አይደለም ከገባሽ አስተያየት መስጠት ነገር ማቃሰር አይደለም እሽ የሆንሽ ደደብ ነገር ነሽ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 5 күн бұрын
ቆይ ግን እናተምድነው እምታቀጣጥሉትኝ ይህእኮ ለማስተማር ትወናነው እጭ ምንጅልአፉናችሁ😅
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 5 күн бұрын
አያ ታዴ አበጀሽ ትሻልሀለች ያየሽ ጎርምባህን አንቃ ነው የምትጉልህ❤❤❤
@user-ce4ek2yu2g
@user-ce4ek2yu2g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ni8xb9tb5x
@user-ni8xb9tb5x 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zq7zv9wg4u
@user-zq7zv9wg4u 2 күн бұрын
የጥበብኞች ሀገር ጎጃም ከናተ ቡዙ የጠበቃላ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 5 күн бұрын
እንካን ደህናመጣቹህልን የኔውዶች❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 күн бұрын
አታጋድን በጣም እምወዳት ደም ግባቷ
@melatgirma9609
@melatgirma9609 5 күн бұрын
ውይ አታጓጅዬን ስወዳት❤❤❤❤
@RozaNurye
@RozaNurye 5 күн бұрын
የኔ ዉዶች በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ አበጀሽን አምጡልኝ ቀጣይ❤የናቴ የባሏ ልጂ😂😂😂😂
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 4 күн бұрын
tiru new
@ccu3907
@ccu3907 5 күн бұрын
በእናታቻሁ ሥትገብ ላይክ አድርጉላቸው
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 4 күн бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉😍😍😍
@hayathayat1618
@hayathayat1618 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ወይታዴ😂😂😂😂😊
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 күн бұрын
አይ ታደ እድሁ በባዶው ትጕራለህ😂😂😂
@jackmabele
@jackmabele 5 күн бұрын
Salay new gena be like emjemerew wogen....suse bertu
@aschabe
@aschabe 5 күн бұрын
ፍቅር ናችሁ
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 5 күн бұрын
አይናበባ በዚሕ ሰላም ባልሆነበት ያንችን ስልክ ፍለጋ ልምጣ
@burteteferi6970
@burteteferi6970 5 күн бұрын
የእናቴ ባል አለ ስማቸው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 күн бұрын
ያየሽየ አበጀሽን ስታቃጥይነበር ላችምደረሰሽ አይታደ😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 5 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 5 күн бұрын
❤❤❤❤😂❤
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 4 күн бұрын
አይ ታዴና ያይኔ አበባ😂😂😂😂 ይመጣ ወሩን ጠቆ አላለም
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 5 күн бұрын
አይ ታዴ
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 5 күн бұрын
አይታዴውሸት😂😂😂😂❤❤
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 4 күн бұрын
ቀንም ማታም 😂😂መኝታ ነው የታዴ ችግር አይሸለችህም ሴት መግፋት😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 күн бұрын
አይ ያያ ታዴ ጉድ ሰራቸው 😊😅😅😅
@abebakibret4565
@abebakibret4565 5 күн бұрын
አያ ታዴ ሰራላቸው 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jd7gr3sy7s
@user-jd7gr3sy7s 4 күн бұрын
😂😂😂טדסה ממש מצחיק❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 5 күн бұрын
ግን እደው መች መች እየቀረፁትነው ❤❤❤❤❤
@tigistserage6823
@tigistserage6823 5 күн бұрын
አይታዴ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 4 күн бұрын
ክክክክክክ የጡት ማቀፊያው ነገር😂😂😂
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 5 күн бұрын
የቅጠሉ ብር ተመችቶኛል😂😂😂
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
ሚስ ቱሪዝም አማራ በደብረ ብርሃን ክፍል 1
20:22
Debre Birhan Communication
Рет қаралды 13 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 133 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 36 М.
ልብ ያለዉ አዲስ  ሙሉ ፊልም /Lib Yalew  / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:25:47
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 116 М.
ҚАЙНОНАСИГА ПРАНК 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 6 МЛН
Новые лайфхаки и новые найки 🔥
0:42
Human kill the owner of the cat. Zombies are coming !
0:51
MeowChannel
Рет қаралды 5 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26