No video

የሚኪ የቀድሞ ሚስቱ ጉዱን ዘረገፈችው ሴቶች ተጠንቀቁ

  Рет қаралды 49,176

LIYA SHOW

LIYA SHOW

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@birktydejene9931
@birktydejene9931 11 ай бұрын
ሊዬ የሰው ልጅ ተጠንቶ አያልቅም ፈጣሪ ባርኮ ይስጥ ❤❤❤❤
@etprevails6839
@etprevails6839 11 ай бұрын
Well said!
@bona2318
@bona2318 11 ай бұрын
Ewinet new
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 11 ай бұрын
ምን አይነት ሀሜተኛ ነሽ በመጣሽ ቁጥር ስለሠዉ ነዉ ምታወሪዉ ለምን የራስሽን ኑሮ አትኖሪም ካዛዉንት ጋር ነዉ የኖርሽዉ የዚህን ያህል የወሬ ጥማት ሊገልሽ የደረሠዉ
@almazayele5914
@almazayele5914 10 ай бұрын
deg argech enkuan
@tigistgmichael8674
@tigistgmichael8674 11 ай бұрын
ደግአደረግሽ መቼም ሜላት ባል አክባሪ ናት ለምን ይሄ ሊገጥማት እደቻለ አላዉቅም ግን እግዚያብሔር ለሷ የሚበጀዉን ይስጣት
@user-yy4wu7ll3p
@user-yy4wu7ll3p 11 ай бұрын
ምንአገባሽ:ትዳር:የአምላክስጦታነው.....????ያልበላሽንአትከኪ....ያንቺም:ጊዜ:ይስጠንእንጂ:እናያለን:ቅናትአንቀጠቀጠሽ:...ፈልገሽውከሆነ:ትቸገርልሽ...ወሬኜ??🙉🙉🙉🙉
@sumayya-2176
@sumayya-2176 11 ай бұрын
ስለራስሽ ባል ለምን አታወሪም ስለ ስው ትዳር እምታወሪው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 11 ай бұрын
የላትም እኮ ዝብላ ነው የወለደችው😂
@tejaq8618
@tejaq8618 11 ай бұрын
አሁንም ስለሜላት አታውሪ ስለ እሷ ለማውራት ብቃት የለሽም አርፈሽ የእራስሽን ኑሮ ኑሪ የልጅ እናት መሆንሽ ረሳሽ አንችስ ወደፊት ምንእደሚገጥምሽ አታቂም
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 11 ай бұрын
Information እና ሁሜት በጣም ይለያያሉ:: የአንቺ ሀሜት ወይም አንቶ ፈንቶ ወሬ ነው:: በተረፈ አንቺ ለመፋታት ቅርብ ትመስይኛለሽ:: በጣም ፍቺን አቃለልሽው 😏
@misrakalamneh1484
@misrakalamneh1484 11 ай бұрын
አንቺ ግን ምን አይነት መጥፎ ሴት ነሸ ....የምትይው እውነት ቢሆን እንኳን አንቺ ምን ቤት ነሽ ....የእራሰሸን ህይወት ኑሪ ...የአንቺም ህይወት ምን እንደሚሆን አታውቂም ነገ .....በጣም ባለጌ ልጀ ነሸ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 10 ай бұрын
ወሬ ፈልገህ(ሽ) የጣችሁ ኮሜንታተር ትገርማላችሁ
@sarasarita835
@sarasarita835 11 ай бұрын
የአረብ ሀገሬ ሴት እንዳች ወረኛ ወናፍ አላየሁም ምን ጉድ ነሽ ቲሽ
@LiveLoveLaughKitty
@LiveLoveLaughKitty 11 ай бұрын
ሊያ መንደርተኛነትሽ በዛ ከወለድሽ በሆላ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 11 ай бұрын
የሰውን ቤት ታሪክ ስታወሪ ስንት ዘመንሽ ?? 100ሺ ሰብስክራይብ እንካን አልገባሽም ቀሽም ሁሌ ወሬ 😏ስንቱ ጥሎሽ ስንት ስራ ይሰራል አንቺ ሞያ አድርገሽ ወሬ 🤷🏻‍♀️
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 11 ай бұрын
ኤጭ ዘላለምሽን ሀሜት አንችም የባልሽን ፎቶ ደብቀሽ እንጂ ስንት ጉድ ይኖርበታል ወሬኛ ሜላት ለዳንቺ አይነት ጠላት ተታርቃ ክው ባደረገችሽ ምቀኛ ነገር ነሽ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 11 ай бұрын
ምርጥ አራዳ ነኝ ነው ያልሽው አራዳ ሰውን አይቦጭቅም ኑሮሽን ኑሪ እሷ ምንም አላለች አንቺ የምን ቤት ነሽ
@aydaayda9381
@aydaayda9381 11 ай бұрын
እውነት እኮ ነው አራዳ ባላየ ነው ላሽ
@shebriibrahim7234
@shebriibrahim7234 11 ай бұрын
ሊቾ አጋዥሽ የሆነ ነገር አዘሻት ስታመጣልሽ አመሰግናለው በያት
@mulumulu4759
@mulumulu4759 11 ай бұрын
ሀሀሀ ቆይ አንች ስለሰው ህይወት ምን አገባሽ? ኸረ እፈሪ ስለራስሽ ብቻ ህይወት ኑሪ ምን አይነቷ ሀሜተኛ ቆሻሻ ሴት ነሽ በጌታ አንች እኮ ነገ ገና ይከዳኝ ይችላል ወይም ሊፈታኝ ይችላል ብለሽ ስላፈርሽበትና ስለማትኮሪበት እኮ ነው በክብር ተሞሽረሽ ያላገባሽውና ባልሽን ለማሳየት ያፈርሽው ያውም ሰው የሚሸጥ ደላላ እኮ ነው የወለደልሽ ወራዳ😂 ሜላት ምን ያክል እንደምትቀኝባትና እኔደምትበልጥሽ ደረጃዋም እንደማትሆኝ ስለተረዳሽ ነው ስለሷ ህይወት እንቅልፍ ያጣሽው😂😂😂
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 11 ай бұрын
አንች በተራሽ በቅርቡ የብዙዎች መነጋገሪያ መሆንሽ አይቀርም ህይወትሽ ላይ አተኩሪ ብዙ ጠንካራ ጎን ቢኖርሽም በጣም በሰው ህይወት እየፈተፈቱ ትኩረትን ፈላጊ ነሽ ነግ በኔ ነው አንችን የሚተርብና የቤትሽን ታሪክ የሚያወራ መምጣቱ አይቀርም አንች በሰው ህይወት የ KZfaq ብር እንደምትሰሪ ያንችም ህይወት መውጣቱ አይቀርም Mind your own business !
@mismtg5829
@mismtg5829 11 ай бұрын
Mnadis neger alewna ayhonm enji bihonm besua altejemerem weys yesuan wdket felagi nek weys setochn stmekr tebesachek ???
@hanatheophilus-of7ue
@hanatheophilus-of7ue 11 ай бұрын
Ewenate nawe
@romram6614
@romram6614 11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@romram6614
@romram6614 11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@eyeab7657
@eyeab7657 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ያልሽው ደረሰባት እኮ
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 11 ай бұрын
ወይኔ ወንድ ልጅ ዝምተኛ መስሎ እኔ ግርም የሚለኚ ሌላ ሴት በድሎ የሄደ ወንድ እንደት ለኔ ይሆነኛል ብለዉ ነዉ የሚያገቡት እረ እህቶቸ አትሸወዱ ወንድ ልጅ ወንድ ነዉ ነገ እኛ ነን የምንጎዳዉ 😢 ሜላት ወንድ መምረጥ አትችልም ። ምክናየቱም ከሄኔክ መማር ትችል ነበር
@ethiohometube
@ethiohometube 11 ай бұрын
ሊያ የኔ ቆንጆ ቡና በአሁኑ ሣት ያጠባሽ ሥለሆ ለህፃንዋ በጣም ጉዳት አለው።
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 11 ай бұрын
የማትረቢ ክፉ መሆንሽ ያስታውቃል በየወሩ ነው ስራተኛ የምትቀያይሪው በዛላይ ፊደል አልቆጠርሽም መሀይብ መሆንሽም ለስርአት አልበኝነትሽ አግዞሻል።
@zufanju7531
@zufanju7531 11 ай бұрын
ግን የ አንቺንም መጨረሻ አታውቂውም ብዙ ባትመፀዳደቂ ጥሩ ነው
@rahelkebede1585
@rahelkebede1585 11 ай бұрын
እረ ልደት ሲያከብር ሻንፖኝ ሲረጭ የነበረው የቀድሞው የእፀህይወት ባል ነው
@elinate7479
@elinate7479 11 ай бұрын
😂😂😂
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 7 ай бұрын
ኧረ እሡም ታይቷል ቪዲዬ እራሡ ለቀውት ነበር የእውነት
@sababekele8721
@sababekele8721 11 ай бұрын
I agree with you
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 11 ай бұрын
ምን አገባሽ አቺ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 11 ай бұрын
yoni magna jegna newou akorahen zendero ambessaw
@emilyalove8284
@emilyalove8284 9 ай бұрын
ሊች ጎደኞችሽን ቤት አታምጪ በውጭ ሰራተኛ አለሽ ወጣ ብለሽ አግኚ
@shewithagos8209
@shewithagos8209 11 ай бұрын
You are absolutely right, ladies lesson to her.
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 11 ай бұрын
አቤት ደም ለሷ ማሽቋለጥ ጀመርሽ አይ ፈጣሪ አላት ተብየዋም እኮ የራሷ የሆነ ችግር ቢኖርባት ነዉ እንጂ በሚዲያ ከታወቀዉም እስካልታወቁት አስሩን ወንድ ስትቀያይር የኖረች አደለች እንዴ የኛ ህዝብ በነፈሰበት አሽቃባጭ ስለሆነ ነዉ እንጂ እሷስ ማን የተረጋጋች አርጓት
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 11 ай бұрын
በስተ እርጅና ዩቱብ ላይ ምን ቲረጋለሽ ሴት ሆነሽ ስለሴ አታዉሪ ባለጌ ነሽ አሮጊት
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 11 ай бұрын
😂ግን አይደክምሸም ሰለሰው ማውራት ደከምሸብን ወሬ እየደጋገምሸ
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 11 ай бұрын
ግን እኮ አንች እየመከርሽ ሳይሆን "ብዙ ወንዶች የበደሉሽ" ነው የምትመስይው😉 አተነፋፈስሽ እና አወራርሽ የውስጥሽን ብስጭት ይገልፃል🥹 ስታሳዝኝ😢 (ልደት ሲያከብር የነበረው እሱ አይደለም! ተረጋጊ🤦🏽‍♀️)
@sosinaberket3416
@sosinaberket3416 11 ай бұрын
ተረጋጊ እሷ የደበቀችውን ኑሮዋን አንቺ ምን አስጨነቀሽ ተይ ብዙ ሚሰራበት ነገር አለ እግዚአብሔር ይህ ሊሆን ወድዋል ልጇን ታቅፋለች ምንም ሚቀርባት ነገር የለም አላት ማሳደግ ትችላለች! ማስተማር ከፈለግሽ ስሟን ስም ሳትጠቂሺ ተናገሪ
@selamselam2754
@selamselam2754 11 ай бұрын
እግዝአብሄር ይህ ሊሆን ወደዋል❓ ምን ማለት ነዉ አብራሪዉ
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 11 ай бұрын
ከሜላት የቆየ ቂም አለብሽ በቃ ተፍቻት ነግ በኔ ነው የራስሽ ባል ደብቀሸ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ🤫🤫🤐🤐🤐🤐👎👎👎👎
@azebteshome750
@azebteshome750 11 ай бұрын
ወረኛ:ልጅሽን:በሰላም:አሳድጊ:ነግ:በኔ:በይ
@nasrzannasrzan5113
@nasrzannasrzan5113 11 ай бұрын
ቆይ አንቺ ምን አገባሽ
@hanamahri2694
@hanamahri2694 11 ай бұрын
በይ ዝም ባሌ አራዳ ልጄ ኬክ በይ መጨረሳሸን ያሳየን ያችንም አይ
@user-bk4wv7ty4k
@user-bk4wv7ty4k 11 ай бұрын
ስታረጂ ሃሜት ውስጥ ገባሽ ሌዝቢያን ሸርሙጦች
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 11 ай бұрын
አሉባልታ መቼነዉ ትምህርት የሆነው የድሀ ድሀ ሰለሆንሽ ሁሉ ነገር ብርቅሽ ነዉ ወረኛዋ ኤሊ ነሽ
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k 11 ай бұрын
ባክሺ የሳውዲ ለባነው ባልሺ ለዛ ነው የማታሳይው
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 11 ай бұрын
ኬኮም አራዳ ናት😅😅 አይ ሊያ ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@edensimon1843
@edensimon1843 11 ай бұрын
ገልቱ
@FaniSamir
@FaniSamir 10 ай бұрын
እቺ በሽተኛ ናት እንዴ ስለሰው ሂወት ካልፈተፈተች አርፋ አትቀመጥም ደሞ ለማውራት መቸኮሏ😤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 11 ай бұрын
ልጅ ማሳደጉ ለምን ይከብዳታል በቂ መተዳደርያ ይኖራታል መቸም በምንም የማይቀየር እኮ ነው ልጅ !
@User_19967
@User_19967 11 ай бұрын
የድሮ ታሪክ በጣም አስፈላጊ ነው ማጣራት በፍቅር ዙሪያ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ ወንዶች ሴትን ምበደል ስራቸው ነው 😢😢😢
@freedomermi5190
@freedomermi5190 11 ай бұрын
ሚኪ ማለት ወራደ ባለጌ ወንድ ነው ኣፈር ይብላ 😠😠😠
@aamm7972
@aamm7972 11 ай бұрын
ምንአረገ😊
@henokmehari7488
@henokmehari7488 11 ай бұрын
ወረኛ ዝም በይ ወልደሽም
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 11 ай бұрын
ሰው ጨው አደለም ተቀምሶ አይታወቅም እና የዋህነት ያጠቃናል በብዛት እኛ ሴቶች
@user-sn7oy9jc8s
@user-sn7oy9jc8s 11 ай бұрын
ሜላት ግን ተፈተነች 😢ሄኖክ ይሻል ነበር ሄኖክ ያረገው ማንኛውም ወድ ሚያረገውን ነው የዚ እውነት ከሆነ የባሰ ነው
@user-ef2qg8qn4d
@user-ef2qg8qn4d 11 ай бұрын
መንደሬ …
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 ай бұрын
ወንድልጅ ማሰብ አልፍልግም አንዴ የተሰበርው ልቤ መጠገን አልቻልኩም 5አመት ሙሉ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 11 ай бұрын
Beteamir aytegenim wellahi
@eyeab7657
@eyeab7657 10 ай бұрын
ወይ ጉድ 5 አመት ሙሉ ሆ
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 11 ай бұрын
ሊያ እንዳይከሱሽ ምታወሪው እውነት ሊሆን ይችላአል ግን ያው
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit 11 ай бұрын
ዳያስፓራ ወንድ መልአክ ለሚ መስላቸው የኢትዮጵያ ሴቶች ንገሪያቸው።
@selamaf8711
@selamaf8711 11 ай бұрын
ሊቾ እንቺ እኮ ምርጥ ያራድ ልጅ ነሽ አንቺን አለመውደድ እይቻልም ❤❤😊
@saron826
@saron826 11 ай бұрын
ምንሸም ደሰ የማይል ደረቅ አሮጊት ሜላት አንቺ ለቤቷ ሰራተኝነት ታንሻታለሸ አትመጣጠኑም አሮጊቷ
@almazayele5914
@almazayele5914 10 ай бұрын
Kenteshe and
@amelnasser351
@amelnasser351 7 ай бұрын
እሳ ከዚህ በፊት ተሞክሮ አላት ምነው እሳ ካለፈው አልተማረችም ደግማ ተሳሳተች ወንድን አትፈረድበት እናንተ ናቹህ ችግራቹህ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 11 ай бұрын
ሠዉ ሁኖ ማይዋሸ የለም ተረጋጋ በሀሜት ዮትዮብ አትሥሪ እህቴ ልምከርሸ ብዙ ሀሣብ አለ ዮትዮብ ሚሰራበት እሷ ጨዋ ሤት ናት ተይ ጥሩ አደለም
@nanitube6225
@nanitube6225 11 ай бұрын
Balegeeeeee neshhhh betam
@elhamabdu1763
@elhamabdu1763 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 11 ай бұрын
አያገባንም ዲያስፖራዎች ስለ ሚላት
@zinashtebaso
@zinashtebaso 11 ай бұрын
እንች የመጀመርያ KZfaqr ሆነሽ የሰው ወሬ ትለቃቅምያለሽ
@amytk6095
@amytk6095 11 ай бұрын
ሜላት ረጋ ብላ ነው ሰው መምረጥ ያለባት መጣደፍ አያስፈልግም። ፈጣሪ የፈቀደው ነገር ነው የሚሆነው ግን ይደብራል ከስንቱ ጋር መጋባት መፋታት። ወይ ደበቅ ማድረግ።
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የሊያ ባል ኢቶጵያዌይ አይደለም ወይም ውሸቷን ነው አገባሁ ያለችእ።😅
@amelnasser351
@amelnasser351 7 ай бұрын
በጣም አካበዳቹሀት ሚላት ሚላት እንዳው ምን ስርታ ነው እንደዝህ ይኸው እየሄደች ዝፍቅ ዝፍቅ እያለች እንዳናንተ እንደምታስቦት ሴት ብትሆን ባል መምረጥ ያቅታታል 3 ጊዜ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴቶች እባካችሁ ስሙት ልክ ነው
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 11 ай бұрын
ስም በማጥፋት እንዳይከሱሽ
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i 11 ай бұрын
አብሽሪ ታፍነን ለተቀመጥነው ጮማ ወሬ አድርሽን❤ ደሞ ነሽ ተወዳጅ ሁሌ ነው ምከታተልሽ
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 9 ай бұрын
ልክ ብለሻል ውጭ የሚኖሩ ወዶች ይሉታ የላቸውም
@helina3753
@helina3753 11 ай бұрын
ይቀርታ እኔ እንኳን ሜላት ተብዬዋ ጥሩ ሰው አይደለችም በሄኖክ የተጎዱ ሴቶች ላይ አፏን ስትከፍት ስትሳለቅ ምድር ጠቧት ነበር የእጇን ነው ያገኘችው
@tsiahm2621
@tsiahm2621 11 ай бұрын
ሜሉ ጠንካራ የስራ ሰው ነች በዚህ ልትጎዳ አትችልም ከዚህ ትዳር ቆንጅዬ ልጅ አትርፋለች
@duressotesso3082
@duressotesso3082 11 ай бұрын
ሳውና ባዝ በይ ስሙና ባዝ እያልሽ የ በ ትክ ቶክ ብሽሽቅ ላይ እንዳትመዘገብ
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 11 ай бұрын
ገና እድተፋቱ ነው የማውቀው እህቴ የድሮ ሚስቱ ጎድኛ ናት እና እንድፈታት ነው ወዳው ነው የፈታት
@Dasna_tube
@Dasna_tube 11 ай бұрын
Men adergaw new gen
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 11 ай бұрын
የምርሽ ነው ግን በተለያየ ተዋል ማለት ነው ምነው ሜለት መለካም ሰው ነች ከመኑጋ ነው የሚያገናኛት
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 11 ай бұрын
selam liyaye konjo ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mt5xl3og9v
@user-mt5xl3og9v 7 ай бұрын
በጣም ነው እምውድሽ ሊያየ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 11 ай бұрын
You look good by the way👍🏾
@majamaja6369
@majamaja6369 11 ай бұрын
ወረኛ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 11 ай бұрын
የሰውን ልብ በምሰብር መልኩ አታቅርብ እንጅ የፈለግሽ ውን አቅርብ ነገር ግን በምንም ተአምር ልጅሽ እያነሳሽ ብቻ ሀመት ተራ አትክተቻት አፍ እላፍ ብናገሩ ሕፃን ልጅ ላይ ራሳቸው ያፍሩበታል በተረፈ ምድያ ላይ ስለ ልጅሽ አቁም ባክሽ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 3 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bettyelias7501
@bettyelias7501 11 ай бұрын
የእውነት አንቺ እውነት ነው የምታወሪው❤❤
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
ሜሉዬ አበባ መስላለች ሁሌም ይመርባት ውብ ቆንጆ ❤😘😘😘 ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል
@emebettesema4369
@emebettesema4369 11 ай бұрын
እውነትሽን ነው የኔ ማረ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 11 ай бұрын
አሮጊት ሆንሽ የምር ቃ ብለሻል ለዛ ነው ሀሜት ያበዛሽው
@mimiabraham160
@mimiabraham160 7 ай бұрын
Yes girl
@iyosiasiyosias5526
@iyosiasiyosias5526 11 ай бұрын
ከድሮ ሚስቱ ከተፋቱ ቆይቷል ሁለተኛ ሚስቱ ማለቴ ከሜላት በፊት ያለችዉን ሴት በደንብ በቅርብ ነዉ የማዉቃት ለምን እደፈታት አታዉቂም እባክሽ ጎድታዉ የሄደችዉ ከባድ ሴት ነበረች እኔ ዉስ ሚስጥሩን በደንብ አዉቃለሁ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ሚኪ አትፋረጅ
@Mitubekele
@Mitubekele 10 ай бұрын
Asekeyami durye
@hareghar7880
@hareghar7880 5 ай бұрын
Waye Atafar Way Atafirayi
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 7 ай бұрын
አንቺ እየመከርሽ የሰው ትዳር መሆኑን ካወቅሽ ስውየውን ለምን አተይም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 11 ай бұрын
ሚስት አስመጭና ላኪ ነው እንደ ሰውየው ለማንኛውም እንኩዋን በጊዜ ተገላገለች ው ብያንስ በልጁዋ ትፅናናለች መውለዱዋም ደስ ይላል
@rahelkebede1585
@rahelkebede1585 11 ай бұрын
በደንብ እይው ልደት ሲያከብር ያልሽውን ሰውየ በታም ይገርማል
@mesrakeeshetu4951
@mesrakeeshetu4951 11 ай бұрын
Yadergelesh Liya 😊
@HeveaEthopi
@HeveaEthopi 8 ай бұрын
Sweet ❤❤❤❤❤
@bayushboset2220
@bayushboset2220 11 ай бұрын
ትዳር መፍታት ብርቅ አይደለም ተመቸሽኝ ሊያዬ😂😂😂😂
@meronteshale-pf5mj
@meronteshale-pf5mj 6 ай бұрын
ሸዋዬ ናት አብራሽ ያለችው
@tigestengda3963
@tigestengda3963 11 ай бұрын
Werga neshe
@vivaviva4164
@vivaviva4164 11 ай бұрын
Liya agame act ergum lib
@elza253
@elza253 11 ай бұрын
Egzabhere Kasate Beye i was very Happy o my lord please keep her strong
@azebteshome750
@azebteshome750 11 ай бұрын
My God you are very fast please slow down becareful fro your C-Section
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-jz3je2di4j
@user-jz3je2di4j 11 ай бұрын
true
@User_19967
@User_19967 11 ай бұрын
በደንብ አዋርጂው እውነት HIV ብቻ ባላሳዛት እሱን ነው መፍራት
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 6 ай бұрын
Worew endew bayker ye Emebetachin sine siel bitaneshat melkam new
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 11 ай бұрын
አቤት ስንት ሄኖክ ድንቁ አለ እግዚእ
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
በጀርመን የተሰጠኝ ቤት 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
13:40
የአማኞች ከፓስተር መርሲ መስፍን ጋር
1:07:08
Fullness Of God International Church
Рет қаралды 6 М.
26 June 2024
5:03
GiGi tube
Рет қаралды 1,9 М.