የሚስቴን እንትን በቪድዮ ማየት//የዛሬው ጥያቄ ውሃ ያስጠጣል!!

  Рет қаралды 47,260

ፈላህ ዩቱብ

ፈላህ ዩቱብ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 568
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d5-fdLahr83Tj4U.htmlውሃ አቅርባችሁ ነው ማዳመጥ ባይሆን ትን እንዳይላችሁ😀😀
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እሺ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
የተረገሙ ናቸው ከወንድም ከሴትም የወጣና አስነዋሪ ነገር በሚድያ የሚጠይቁት ድናችን ግልፅ ነው ነገር ግን ካፊሮች እየቆራረጡ በቲክቶክ ማድረሹ እየለቀቁ መሳለቂያ ያደርጉታል ማለቴ አንዳንደ ምናለ አቅላችንን ብንጠቀምበት😥
@user-mq8mx7sy9y
@user-mq8mx7sy9y 2 жыл бұрын
ልጅቷ ጤነኛ አመሥለኝም?????
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 жыл бұрын
ድሮ ሰሀባወች ለዱንያም ለአኺራም ጠቃሚ ፈትዋ ስለድን ነበር የሚጠይቁት የዘመናችን ሰው ደግሞ ነፍሱ መስራት የፈለገችውን መርጦ ነዉ ሚጠይቀው ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 жыл бұрын
እይታን ለመሳብ ብላችሁ አትዋሹ አሏህን ፍሩት ሙስሊም አይዋሽም ይሄ የፃፋችሁት ጥያቄ እዚጋ የለም ለምን ትዋሻለህ
@tube-tm6rt
@tube-tm6rt 2 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ተጨማለቃችሁ አድአድ ጠያቂወች አኡዙቢላህ. ኤጭ ደም በር አትለፉ እሚጠየቅና እማይጠየቅ ለይታችሁ እወቁ አትጨማለቁ ለምትጠይቁትም ሰው ክብር ይኑራችሁ
@ZEMZEMBINTBABA
@ZEMZEMBINTBABA 2 жыл бұрын
ትክክል ልክ በገንዘብገዝተው የቀጠረይመስል ምንችክስትል ደብራኝነበር
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
እሱሥ ለምን አዳድ ጋጠወጥ የሚጥፍትን ወይም የሚጠይቁትን ይለጥፋል አጂብ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ዋ ነብሴ አስፍራኝ የመጨርሽው ዘመን ላይ ደርስን ማለት እህኔ ነው ሱባሃን አላህ እህታችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ኢንሻ አላህ ዱአ አርጉ ያጀማአ ይምራት ሁሱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ በርታ አንድ ቀን በይቱብ ትመጣለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ኢንሻ አላህ
@user-mq8mx7sy9y
@user-mq8mx7sy9y 2 жыл бұрын
በጣም መረዳትምኮ መልካምነው ማለቴ ተረድቶ ዝም ማለትምራሱ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
@@user-mq8mx7sy9y 👍👍👍💯
@user-es9gj2uv1g
@user-es9gj2uv1g 2 жыл бұрын
@@AzizaAhmed-ee8ol ,
@latehzeninlahamaasabirin5160
@latehzeninlahamaasabirin5160 2 жыл бұрын
​@@user-mq8mx7sy9y ሳህ 👍👍👍👍100%🌷🌷🌷
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
አሏሕ የፈለገዉን ሠዉ ነዉ የሚመራዉ እሱ በአዘል የሻላት ኸይር ካለ ትሰልማለች
@hadi3642
@hadi3642 2 жыл бұрын
እኋንም የኛ ሆንህ ኣኮራህኝ ኣሥጨርሣት ጎበዝ እሥካሁን የነሡ ቢሆን ጥሎ ወጥቶ ሁሡ ይሸለም የምትሉ ኮሜት ፃፉልኝ ጀግና ለኣላህ ብየ እወድሃለሁ ጀግና በርታ
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
ዮሸለም
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ይሸለም
@sdzgs6262
@sdzgs6262 Жыл бұрын
ይሸለም ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ልጅ አላህ ጨምርለት
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
​@@user-by3vw9xm9c ይሻለም
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Жыл бұрын
ይሽለምምምምምም
@endris.tube58
@endris.tube58 2 жыл бұрын
ሀያእ እሚባለው ነገር የለም በቃ አስታግፍረላህ አረ ተው ሀያእ ይኑረን ሀያእ አንዱ የኢማን ግማሽ ነው እሚባልና እማይበለውን ለዩ አኺሩ ዘመን ላሀውለውላ ቅወተኢላብላህ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
የአላህ ግን አይፈሮአይይእሚጠየቀሁሉሥለግኑኝነት እረ እድህ አይነትጥያቄሲመጣ ባለፈታወቹን ብካል ውይምከሚዳሳይሆን ብግላችውጠይቁ
@zuzuhawi8957
@zuzuhawi8957 2 жыл бұрын
አዉቀዉ ነዉጂ ሀቂቃ ጠፍቷቸዉ አደለም አላህ ይህዲ ጀሚእ
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s Жыл бұрын
ሀያእ እሚመጣው ከትምህርትነው ሀራምና ሀላሉን ሰለጠየቁ ሀያእ የላቸውም ማለትነው ተውጅ አችራስሽ ሀያእ ይኑርሽ ይማማሩ የምን ማሸማቀቅነው
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ረሡልሡለላህ አለሂ ወሠለም
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@mekiya4632
@mekiya4632 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-sw9jv4fx1n
@user-sw9jv4fx1n 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-rq7cp7ey1y
@user-rq7cp7ey1y 8 ай бұрын
Solelah alehi weselem
@user-et3em2hn9b
@user-et3em2hn9b 2 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ የመጨረሻዋ ነገር አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-qo9dt1dr2t
@user-qo9dt1dr2t Жыл бұрын
አምን
@UeaUea-wx7ye
@UeaUea-wx7ye Жыл бұрын
አሚንንን ያርብ
@mekiya4632
@mekiya4632 9 ай бұрын
አሚን ያረብአላለሚን
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 6 ай бұрын
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉🎉🎉
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስጦታነዉ መሸአላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ታደለህ አላህ ወዶሀል
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርካትሁ ከንግግር ሁሉ በላጩ የአሏህ ቃል ቁርአን ነው ከመገዶች ሁሉ በላጩ የነብያችን መሀመድ ሡለላህ አለይሂ ወሠለም መገድ መከተል ነው ሁሱ ጅዛከላህ ኽይር
@sadanusrah5945
@sadanusrah5945 2 жыл бұрын
ውዱ ወድሜ አላህ ይጠብቅልኝ ከመጥፎ ከተኮለኞች ያረብ መጨረሻህም ይመርልህ
@umusudys4919
@umusudys4919 2 жыл бұрын
ሁሴን ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን. አላህ ያብዛልን
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
ወዲማችን ሁሱ አላህ ይጨምርልህ እኛንም የልብ ኢማን ይሥጠን ያረብ በጣም ትግሥተኛ ነህ እየተሟዘዘች ማሥጨረሥ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ኤጭ እኔ ምን ያስጠላኛል እየነገራችሁ አቀዋለሁ እያላችሁ የምታቋርጡት ነገር ወላህ ያስጠላል ብታውቁ እንኳን ስሙ ኻላስ ክርስቲያኖችም ሙስሊሞችም ይህ ባህሪ ወላሂ ይደብራል ካወቃችሁአጠይቁ ግራ ከተጋባችሁ ሁሉንም ስሙ አለቀ ሰው አታቋርጡ ቆሌ ትገፋላችሁ ስጠይቁ ጭራሽ ሰብር የላችሁም ሱብሀን አላህ
@ZEMZEMBINTBABA
@ZEMZEMBINTBABA 2 жыл бұрын
ጀግና ወንድማችን መሰልህይብዛልን እርሷ የስምመመሳሰል የምትለው መፅሀፍ ቅዱስነው_ ፊትየተፃፈው ልትልነው ከመፅሀፋቸው ሰርቀነውብለውስለሚያስተምሯቸው ሰው ሁል ሲፈጠር ሙስሊም ሁኖነው እስላም እንጂ ክርስትና የመጀመሪያ አይ ዴለም አልሀምዱሊላህ ኢስላምንየወፈከኝየአለማቱጌታምስጋናህይስፋፋ
@user-mq8mx7sy9y
@user-mq8mx7sy9y 2 жыл бұрын
አይዋ እኔም እንደዛነው የተረዳኋት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ዋዉ ትለያለሽ ኮሞቾ እህቴ❤❤ አልሀምዱሊላ ሡሙ አልሀምዱሊላ ሚሥሊም አርጓ ለፈጠረን አላህ መጨረሻችንን አላህያሣምርልን
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j 2 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ አገላለፅ ገልፀህላታል ጀዛ ከአላህ ሶብረኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ ያረቢ ሶብረኛ አድርገኝ
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ወንድማችን ሁሡ አላህ ይጨምርልህ ምሥሎችህም ያብዛልን እኛንም አላህ ዲንን ያሥገንዝበን ያረብ አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ ታላቅ ምሥጋና ከጥራቻ ጋር ይገባህ አላህዬ ሙሥሊም አድርገህ እንጂ አትግደለኝ ያረብ ከአላህ ሌላ የሚያመልኩትንም አላህ ወደ ትክክለኛውና ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ኸገራችንም የአላኽ ሠላምና እዝነት ይሥፈን
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሽአሏ ወንድማችን አሏህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ የምር ሁሌም የምታሥተምረው ምርጥና አሣማኝ ትመርትነው አሏህ ለሁላችንም ልቦናናቀልቡን ይስጠን
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 жыл бұрын
ማሻእሏህ ወዲም ሁሱ አላህ ይጨምርልህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ለኛም ዲናችንን አላህ ያሳውቀን
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ሀቂቃ ልጄን አላህ እንዳተ እንዲያደርግልኝ ተመኜሁ ወጣትነትህን ለዲን እውቀትህን ለዲን ሱበሀን አላህ እሱ የጂዚከል ኸይር በወጣትነት እውቀት ደስ ይላል ያሰላም ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
@meditube7745
@meditube7745 2 жыл бұрын
ተረጋግታ አታዳምጥም እህህ ችኩል ሰው ደስ አይለኝም ተረጋግተሽ ጠይቂ ወገናችን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
👍❤❤❤❤❤👌
@user-fx3sg9bp1w
@user-fx3sg9bp1w 11 ай бұрын
Masha allah allah yichemrlk esua beteyekechew tiyake ene erasu bizu ewuket agenyehubet jezak allahu keyiren
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
የምትሰማ አይነት አይደለችም ሁሱ ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 3 ай бұрын
MashAllah Allah yiicamerlh wadime❤❤❤❤
@faizanahmedmohammed4589
@faizanahmedmohammed4589 2 жыл бұрын
Allah yitabkh husu yane ❤️
@user-ws1sb5ww2w
@user-ws1sb5ww2w 2 жыл бұрын
አወፍ በለኝ አንዲቀን ሰዲቤሀለሁ በኮመንት ግን በሠአቱ ተናዲጀ ነበር ደሞ ደወሏን እጫናታለሁ
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed Ай бұрын
ኧረ ኮሜት ክክክክክ ሁሁሁሁ❤❤😂😮😊😅🎉😢እነዚህን ሁሉ ያጠቃልላል ማሻላህ
@SemEret-x6f
@SemEret-x6f 28 күн бұрын
masha allah ediena tena allah ysitih
@user-tm6uq2eh8x
@user-tm6uq2eh8x 2 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ወንድማችን እውቀትህን ይጨምርልህ እማውን የምትጠቅም ያድርግህ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 2 жыл бұрын
እማያቅ ስላለ አዳድ ኡስታዝ ፈተዋ ።ይቻላል ሲባል ሰምቻለሁ ስለዚህ አትሳደቡ አለማወቅ ሀጺያት አደለም እማያቅ ይኖራል አትሳደቡ
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
ቱ ይደብዲበው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን ያርቢ መጀመሪየንም መጨርሸየንም።አሳምርልኝ አላህዋ
@ayshaaysha1819
@ayshaaysha1819 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም አላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@user-mq8mx7sy9y
@user-mq8mx7sy9y 2 жыл бұрын
ልጅቷ ምንድናት መጠየቅጅ አትረዳም አሏህ ሂድያ ይስጣት ሰውየሚጠይቀው ለመረዳት አይደለምንጉድኮነው???¿??
@hehhehhehhehe8068
@hehhehhehhehe8068 Жыл бұрын
alah ytebkh erejim edme ysteh👍👍👍👍
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ኸረ ያጀማአ ጥያቄ አጣችሁ ወይ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
የፈላህ ዩቱብ ተከታታዬች እንኳን ደስስ አለሽ በሉኝ ኮመንቴ ከፍቶልኝ ተነፈስኩ
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 2 жыл бұрын
ጀዛኸሏህ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ ወገኖቻችን አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
ኧረ ተው ግን ሀራም መሆኑን እያወቅን እየሠራን ለምን ፈትህዋ እንጠይቃለን ቁርአንና ሀድስኮ በየቀኑ በየወሩ በየአመቱ የሚለውን የሚቀይር አይደለም ምን አይነት ዘመን ነው ላኢላ ኢለላሏህ በስ
@user-xo3bk2eo8h
@user-xo3bk2eo8h Жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
Jzk Ustazena
@kreema3482
@kreema3482 9 ай бұрын
Allah ycemerhili❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@user-le6ib5ty6m
@user-le6ib5ty6m 7 ай бұрын
Masha allha Allah yicmrlki wondme
@user-tm6uq2eh8x
@user-tm6uq2eh8x 2 жыл бұрын
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ ። እህታችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@FethyaAssefa
@FethyaAssefa 2 ай бұрын
jezakumulahu heyir allah yichemrlh
@TmB-gy2zj
@TmB-gy2zj Ай бұрын
ጀዛኸላህ ኸይር ኡሥታዝ
@asdzxc7570
@asdzxc7570 Жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@HamimMs-bx5rn
@HamimMs-bx5rn 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🥰🥰
@user-mo6qj1og6h
@user-mo6qj1og6h Жыл бұрын
አንች በራስሽ በእምነትሽ እርግጠኛ ከሆንሽ ስለ ኮሜንት ወይም ስለሰው ምን አስጨነቀሽ ለጥያቄሽ መልስ እንጂ አስተያየት ፈልገሽ አልመጣሽም አላህ ልቦናሽን ይመልስ እልሽ
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 2 жыл бұрын
Masalha wadmcna alhia yacamrlhii💪💪
@user-kh6sg5bk7w
@user-kh6sg5bk7w 2 жыл бұрын
የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ዋ ነብሴ ሴራጥ አለብሽ ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን
@habibahassan151
@habibahassan151 Жыл бұрын
Allah ytebkih wedma
@AsemedmohammedAWer-vf4yy
@AsemedmohammedAWer-vf4yy 9 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሁሱ ወንድማችን እንዴት ደስ ይላል በአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር ❤❤❤❤❤❤
@alikhatt5524
@alikhatt5524 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልክ❤❤
@user-ke1lj4ld8h
@user-ke1lj4ld8h 2 жыл бұрын
الله يحفظك
@maremhabshe9252
@maremhabshe9252 2 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታስ በርታ
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
አኡ ዙቢላ ፈጣሪየ ሆይ እባክህን ይቅር በለን ተፈለጋት ለምን አቅፎት አይቀመጥ በቦዶ ከማየት እርኩሥ ብሩን አየለቀመ ደሞ ጂሥሟን አሥፈለገው
@SultanAladinan
@SultanAladinan 3 ай бұрын
ውነትሽን ማማ ብስብስሁላ
@muhemedymer
@muhemedymer 23 күн бұрын
ጀግና ጀዛከላህ ኸይርን
@maryammm4345
@maryammm4345 7 ай бұрын
ማሻ አለ ሁሱ አለህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም የብዘልን
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
ወንድም ሁሱ ጀግናችን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
@Tube-id4yk
@Tube-id4yk 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያኢላሂ
@fentshiahmeshi9842
@fentshiahmeshi9842 2 жыл бұрын
Allah ichemereleh
@fatoyeabdela4669
@fatoyeabdela4669 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሀያየንም አትግፈፍብኝ!!
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ያረብ 🤲🤲🤲
@helenaaragaw7001
@helenaaragaw7001 2 жыл бұрын
ሡባኸን አላህ"ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሥን ያረብ፡
@user-wq3iu1sh4k
@user-wq3iu1sh4k 2 ай бұрын
Masha allah betam Des yelale fetwawe geles aderegekelatal allah hidaya yesetate👍 yareb
@newhvip6981
@newhvip6981 Жыл бұрын
ጀዛከአላህከይር
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድም አላህይጨምርልህ
@user-fv2sp8sp2q
@user-fv2sp8sp2q 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
@user-ol2dz5bb4j
@user-ol2dz5bb4j 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረከትሁ ወድማችንአላህይጨምርልህ ሱበሀንአሏህ ምንአይነት ፍጡሯንነው በአላህ መድረክላይ ስለዳቦእሚነሳው ቶባ
@DhhdghdDhhd
@DhhdghdDhhd 2 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ሁሱ ጥያቄ ነበረኝ ዝሁር ሶላት አልፎኝ አሱር ደረሰ መጀመሪያ ማን ነዉ የምሰግደዉ
@lailalaila8451
@lailalaila8451 Жыл бұрын
Waleykum selam huse
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 4 ай бұрын
አላህ ይጨምልክ
@SabuSabu-pf4lo
@SabuSabu-pf4lo 9 ай бұрын
እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ ለእነኛም ይስጠን። ጥያቄ ልጠይቅ ሴት እና ወንድ በማንኛውም ጉደይፊትለፊ ተቀምጠው ማውራት
@hehhehhehhehe8068
@hehhehhehhehe8068 Жыл бұрын
masha alah
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@rahmatujibril9538
@rahmatujibril9538 2 жыл бұрын
Mashallha
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 3 ай бұрын
ماشاءالله 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ps2sn7lg1w
@user-ps2sn7lg1w Жыл бұрын
ማሻአሏህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍
@subads9191
@subads9191 Жыл бұрын
ሪጋራቻው እስቲ ከጋበቸው ያኛ ጃግና ኑርልን ለዘለለም ጠይቁ ቤታችን ክፍትናው ለሁሉም ናጋር
@etiopiaetiopia2885
@etiopiaetiopia2885 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልክ ወድሜ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ፣ጀግነየ
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 жыл бұрын
ሱብን አሏህ ጥናቱን ይሰጥህ
@user-ci2jd8pq5s
@user-ci2jd8pq5s Жыл бұрын
ሁሱ አስታግፊረላህ አላለም ክክክክክክ ቆይ ጠያቂው በቪዲወ ከማየት አልፎ በአካል አላየውም እንዴ ሚስቱ ከሆነኝ ክክክክክክ
@user-pm9cn3yn5i
@user-pm9cn3yn5i Жыл бұрын
በአካል እንድ መጥግብ በቪዲዮ ሲል አናድኝ የማይርባ
@sadiyayasin3941
@sadiyayasin3941 2 жыл бұрын
ያረብ ቀጥተኛዉን ምንገድ ያምራችሁ ያረብ
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታልን አላህ ይርዳህ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@mekyamohamed
@mekyamohamed 10 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@Eleham-ln3fi
@Eleham-ln3fi 6 ай бұрын
mashaalahwendmachin,alahkekfytebkeh,🎉🎉🎉🎉
@zedtube7528
@zedtube7528 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማማየ እንኳን በሰላም መጣሽ ሀያቲ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰ አንድነት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝصل الله عليه وسلم ሁሱ ጀጃከላህ ኸይረን ማሻ አላህ ተባረከላህ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 3 ай бұрын
ማሻለላ፣አላህይጠብቅህ
@user-qi4fd8wz1k
@user-qi4fd8wz1k 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ. ወንድም. አላህ ይጨምርልህ
@umuabdellahbintali203
@umuabdellahbintali203 2 жыл бұрын
Mashaallah des blognal
@mmnnn581
@mmnnn581 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይክ ወድም
@user-rj9lx3kw9j
@user-rj9lx3kw9j Ай бұрын
ማሻአላህጀዛኩመላኸርአላህይጠብቅህወድማቺን
@hashmbh9170
@hashmbh9170 2 жыл бұрын
ماشا ءلله ወንድምአላህሂዳይስጥሽ
@user-kw5vr7ot9h
@user-kw5vr7ot9h 2 ай бұрын
الله حفظك
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንዲማቺን እዲመና ጠና ይሲጥህ
@ssaa6936
@ssaa6936 2 жыл бұрын
endaw haye mebal tafae subahen allah yareb
@user-xk4jz4ii6y
@user-xk4jz4ii6y 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 2 жыл бұрын
ኒዶ ይች ጠያቂ ልጅ ሆ አንች ምን ኮሜንት አሳየሽ ዝብለሽ የሚመልስልሽን አሰሚም እንደ
@zxx9465
@zxx9465 2 жыл бұрын
Allah yschlha wadm kataykw yso mallash
@rahmaislam3653
@rahmaislam3653 2 жыл бұрын
ሁስ ጀዘከ አለህ ከይረን የኘ ጀግነ በርተ አለሀ ይጠብቅክ
@sokra5071
@sokra5071 2 жыл бұрын
ድምፅ.ጢራት.የለሁም
@user-el6ww7ho9f
@user-el6ww7ho9f 2 жыл бұрын
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰልክ አሰቀምጥልን ፕሊሰሰሰ???
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!
1:02:02
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 40 М.
አላሁ አክበር ምንኛ መታደል ነው😘
14:00
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 4,3 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН